"ታለንትሽ ምንድን ነው? መወፈር"🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// SE23 Ep11

  Рет қаралды 70,948

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 40
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 11 ай бұрын
የዘመኑ ልጆች ግን ብዙ የማያዉቁት ነገር አለ በቤትም ይሁን በትምህርት ቤት ማወቅ አለባቸዉ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 11 ай бұрын
ነፂ እኮ ደስ እንደምትለኝ የምታወራዉ ሲያስቀኝ አዉነተኛ ሳቅ እኮ ነዉ የምስቀዉ።
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 10 ай бұрын
❤🎉
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 11 ай бұрын
ነፂ እንዴት ጎበዝ እንደሆንክ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 ай бұрын
መቅደስ😂😂😂እደኔ ድምፃዊ መሆን ነው ህልምሽ
@gebeyehushitahun9061
@gebeyehushitahun9061 11 ай бұрын
ፕሮግራሙ አዝናኝ ነው ነገር ግን ጥያቄዎች ሢጠየቁ መልሡ እንደ ጥያቄው መንፈስ 50 ወቹ ሢመልሡ ቢሰበሰብ ማለትም ጊዜን ቦታን ሁኔታን ወዘተ የሚመልሡ ቢሆኑ የበለጠ ለጠቅላላ እውቀት ይጠቅማል ልጆችም የጥያቄ አመላለስ ህግን ይማሩበታል ለምሳሌ ልጆች መቸ ነው ሀገር የሚረከቡት ? የሚለው መቸ የሚለው ጊዜን አመልካች ስለሆነ ሀገራቸውን ሢወዱ የሚለው አይሆንም ሁኔታን አመልካች ነው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 11 ай бұрын
አበባ ደሰሰለኝን🎉🎉🎉🎉ጎበዝ በረች ውዴ❤❤❤❤❤
@mosisadugasa9228
@mosisadugasa9228 11 ай бұрын
thank you for loving chemistry!!!
@alexandrafarhoud9788
@alexandrafarhoud9788 8 ай бұрын
አንተ ልጅ ከምር ይመች አቦ ❤😂
@TaoBit-l5e
@TaoBit-l5e 11 ай бұрын
ነፂ ወፈርህ ግን ለምን ስፖርት አሰራም 😂😂😂❤❤❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 11 ай бұрын
ፊት ቀንሶአል
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 9 ай бұрын
ወንዳ ወንዶች ሚደኑስት ዳንስ ይመስላል የደነሰችው ትምህርት ተማሪ መጀመሪያ ድብልብል 😂😂😂😂😂
@getnetbrnan7182
@getnetbrnan7182 11 ай бұрын
ኢቢየስ ቲቢ ታብሌት ላለመሸለም ለ12 አመት ልጂ እራሳችሁ ማትመልሱትን የምልክት ጥያቄ ቀለል አርጉት እንጂ በጣም ስስታም ሆናችሁ የምር ሸም ነው
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@RhgrEgfdd
@RhgrEgfdd 10 ай бұрын
ሆይ😅
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 ай бұрын
የቃልኪዳን ጡት ግን የኔን እጥፍ ነው ወላ😂😂😂
@alehgnibrehun-sj8le
@alehgnibrehun-sj8le 9 ай бұрын
መከናቱ ነው ከፈለግሽው ውሰጂው 😂😂😂
@samisolomon8470
@samisolomon8470 9 ай бұрын
የዘንድሮ ልጅ በልጅነታቸዉ አያረጁ😅
@ሀበሻዊት-ኘ2መ
@ሀበሻዊት-ኘ2መ 10 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ኪያ ወዬው ድምጿ 😮
@EyerusTadele-or5vy
@EyerusTadele-or5vy 9 ай бұрын
የት ነው አድራሻው
@ساره-ر8ط9ز
@ساره-ر8ط9ز 11 ай бұрын
❤❤❤
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 11 ай бұрын
ነፂ ተሸናፊዎችን ስትሸኝ ወደ መቀመጫቸዉ ይሄዳሉ ብትል ጥሩ ነዉ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 6 ай бұрын
☝️🌎🇪🇹☝️🤲 amen3
@ተናፋቂውስደተኛ
@ተናፋቂውስደተኛ 11 ай бұрын
መወፈር😂😂😂😂
@ethioworld2973
@ethioworld2973 11 ай бұрын
Did he just asked a teenager if she got a job 😮
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@tebarekjemal6618
@tebarekjemal6618 11 ай бұрын
Mihret 😅😅😅😅
@KemeriyaAbdullahi
@KemeriyaAbdullahi 11 ай бұрын
ነፃነት የማታውቀውን ነገር አታውራ ለመሆኑ ዳኛ ለመሆን አቃቤ ህግ መሆን አለበት ያልከው ማነው ያስተማረህ እሺ መጀመሪያ እንዴት እንደሆነ ጠይቀህ ተረዳ ዳኝነትም እራሱን የቻለ ሹመት ነው አቃቤ ህግም እንደዛው በደረጃም ሆነ በደሞዝ እኩል ነው ከፈለ
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። ​@@tesfayetadeg1594
@kimo428
@kimo428 10 ай бұрын
ተነፋ ደሞ ለኢትዮጲያ ዳኛና አቃቢ ህግ ብለክ ምትከፋፍለው አንድ ላይ ነው ሚዘርፉት
@BbFf-iv7vu
@BbFf-iv7vu 10 ай бұрын
ለቀልድ ነው እደዛ ያለው😂
@abdurahmanseid6694
@abdurahmanseid6694 9 ай бұрын
Yemeslegnal nw yalew denkoro
@kassahunmarefia8104
@kassahunmarefia8104 11 ай бұрын
እስራስ ምን ማለት ነው?
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
እርሳስ ለማለት ይሆናል።
@biruktawitnigussie9695
@biruktawitnigussie9695 11 ай бұрын
Ere netsi ayinu mndnw bicha honual eko "check hepatitis"
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @ ብሩክታዊት ንጉሴ
@ethioworld2973
@ethioworld2973 11 ай бұрын
This is the worst show for kids ever..
@solomonledeta1480
@solomonledeta1480 11 ай бұрын
Why?
@EyerusTadele-or5vy
@EyerusTadele-or5vy 9 ай бұрын
የት ነው አድራሻው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 8 February 2025
18:59
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН