እምነት መጨረሻውን ማናቀው ነገር ማለት ነው? ||ቄስ ዶክተር ገለታ ሴሜ||

  Рет қаралды 7,189

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 13
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha Ай бұрын
አሜንንን።ግሩም ነው።ወደ እግዚአብሔር ያስጠጋል።ተባረዶክተር!!!❤❤❤
@MrkamniW
@MrkamniW 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ ጌታ ይባርክህ
@HaymanotAyalew-gw5mq
@HaymanotAyalew-gw5mq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሕይወት እድሜህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ተባረክ።
@EliasLale-n8c
@EliasLale-n8c 2 ай бұрын
እሜን.በእምነት ፀንቼ መኖር እንድችል እግዚአብሔር ሆይ አንተ እርዳኝ እኔን ባሪየን :: እግዚአብሔር ይባርክ ::
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 2 ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ቤትህ ዘርህ ልጆችህ ይባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@kebedetessemakeyeta7101
@kebedetessemakeyeta7101 2 ай бұрын
እርሱ ያየልንን አምነን መጓዝ እንድንችል ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን። ዘመንህ ይለምልም ቄስዬ።
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 Ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ አገልግሎትህ ይባረክ እምነት ነገራችን ሁሉ መጨረሻ እንዳለው የተናገረንም እግዚአብሔር አንድ የሚስጠን የሚያሳየንና የሚሆንልን ነገር እንዳለና አሁንም ይሆናል ብለን የተናገረን እግዚአብሔር እውነተኛ ነው ብለን በመቁጠር ነገራችንን በተናጋሪው በ እርሱ 33:14 ላይ እራሳችንን ጥለን የምንኖረውና የምንጉዋዘው ጉዞ ነው። ተስፋን የሰጠው የታመነ ስለሆነ። አብረሀምም በማመኑ የእምነቱን መጨርሻ አይቱዋል ከምድርም አልፎ ሰማያዊ ጽድቅን ተጎናፀፈ ስለዚህ ምናልባት በስጋ ላይገባን ይችል ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር የራሱ ጊዜ ስላለው በሰአቱ ሲመጣና ጊዜው ሲደርስ እምነት የሚያዝ የሚጨበጥ መጨረሻ ያለው ነው። ጌታ ይባርክህ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
የተባረከ መልክት አሜን ዋው ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤ የተባረክ ነህ አገልጋይ❤
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 2 ай бұрын
Amen❤❤
@vekeleshbalilo5962
@vekeleshbalilo5962 2 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeee❤🙋🤝📖🙋🛐🙋🙏🙏🙏🙏
@mesuteka2010
@mesuteka2010 2 ай бұрын
ትውልዴ ዘላለማዊው ጊዚያዊ፤ ጊዚያዊ ዘላለማዊ ሆኖበታል። ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጠን!
@abuniseven3287
@abuniseven3287 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@EtabezawBekele
@EtabezawBekele 2 ай бұрын
ውዱ ወንድሜ ላንተ ያለኝን አክብሮት መግለጽ እፈልጌጋለሁ ። " ሆኖም እምነት መጨረሻውን የማናውቀው ነው" ??? የሚለው ርእስ በሰፊው የመጽሃፍ ቅዱስ አውድ ሲተይ ጥያቄ አየስነሳም ወይ ? ትምህርቱ ግን ሸጋ ነው ።
ጭንቀት የሌለበት ምድር Dr Yemeru Tilahun | Protestant Sibekt 2024
45:35
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 20 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 17 МЛН
አስደናቂ የጸሎት ምንጭ  |  በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ  |   Rev Tigestu Moges
47:05
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 45 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН