ትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እጁ ያንሳ|| Harun media

  Рет қаралды 3,061

Harun media

Harun media

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@Manyazwal
@Manyazwal 7 ай бұрын
ያ ጀመአ ይህንን ሚድያ ላይክ ሼር እናድርግ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው ሙስሊም ማህበረሰብ ብቸኛ የመረጃ ጣብያችንን እናጠናክር አማና አማና አማና
@አለህምዱልለ
@አለህምዱልለ 7 ай бұрын
ትክክል❤❤
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
በጣም 👌👌👌👌👌👌
@mrsadi3119
@mrsadi3119 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ለብዙ ጓደኞቼ ሸር አድርጉ ሰብሥክራይብም ያላደረጉ እንዲያደርጉ ንገሩ እያልኩ ነው ትዝ ካላቹ እኔ እዚቤት ሥቀላቀል ወይም ይሄን ቤት ሳገኘው 246 ላይ ነበር ማሻአላህ ሥከታተላቸው ብዙ ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን በዛላይ ምንም ውሸት የለለበት መረጃ ነው የሚያካፍሉን እና ማንም ሰብሥክራይ አያደርግም ላይኩና እይታው አናሳ ነበር ከዛ እኔ ምንም ማድረግ አልችልም ግን አንድ ነገር ማድረግ እችላለው ብዬ አሰብኩና Harun mediaን 1 ሚለን ሰብሥክራብ እናሥገባቸው እያልኩ ለኛ ለተመልካቾች መልክቴ ማሰማት ጀምራለው ማሻአላህ አሁን ጥሩ እየገሰገሱነው በቂ ግን አይደለም 1 እሥኪገቡ እኔ መሥታወሴን አልተውም እንዳትሰላቹኝ ሰብ ሰብ እናድርግ
@leylakader6016
@leylakader6016 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ውይይት ነው አላህ ይጠብቃቹ ሀሩን ሚዲያ ጀግኖች ለምታደርጉት መልካም ስራ ጀዛኩም አላህ ኸይረን በርቱ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 7 ай бұрын
wa wr wb ማሻአላህ በጣም ደሥ የምል ምልከታ ነው ድሮ ድሮ ነበር አሁን ግን በውሥጣዊ አንድን ነገር ሰርቶ እዛው በዛው ማፈን የለም ጊዜን ጊዜ ይቀይረዋልና ለማለት የፈለኩት እድሜ ለሶሻል ሚድያ አላህ እንደናንተ የሉት ባለ እውቀት ሰዎችን ያብዛልን የHarun media ተከታታዮች ይሄንን ሚድያ 1 ሚለን እናሥገባው ሥራውንና ሰብሥከራይበሩን የተመጣጠነ እናርገው የሚያካፍሉን መረጃዎች በጣም የሚገራርሙናቸው ሰብ ያላረጋቹ ሰብ አርጓቸው አመሰግናለው
@AbuAbuhamza-dg9mj
@AbuAbuhamza-dg9mj 7 ай бұрын
አላህ ያበርታችሁ
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 7 ай бұрын
ምሁራኖቻችን አቦ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀሩኖች በሌሎችም የአገራችን አካባቢዎች ያሉ የምሁራኖቻችንን ድምፅ እንጠብቃለን
@asmadirj281
@asmadirj281 7 ай бұрын
በዚህ ጉዳይ መጅሊሱ ጠንክሮ መስራት አለበት
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 7 ай бұрын
ሀሩን ሚድያ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zubaidha-p8h
@Zubaidha-p8h 7 ай бұрын
አላህ የጠብቃቹ
@ሱመያ-ተ4S
@ሱመያ-ተ4S 7 ай бұрын
ሙሥሊሞ የት ነን ግን😢😢 የሙስሊም ጠሎች ሚድያ እያበረታታን የራሣችንን ዘግተን በገዛ ቤታችን ጠላት እስገባን እየተደፈርን ነዉ ሙስሊሞች እንቃ
@aminasurur2523
@aminasurur2523 7 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቻችን
@ReshidAysacko
@ReshidAysacko 7 ай бұрын
አ ወ ወ መጅሊሥ ጠንክሮ መቀሳቀስና ህዝብ ማቀሣቀስ ለሙሥሊሙ ማህበረሰብ ማሰወቅ አለበት
@AskAsl-n4q
@AskAsl-n4q 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 7 ай бұрын
Mashallah betam arif wuyeyet new mesel wuyeyetoch meketel alebet
@MyLove-u6u
@MyLove-u6u 7 ай бұрын
በትክክል
@madena1330
@madena1330 7 ай бұрын
ሀሩኖች ጀዛኩም አላህ ኽይር ትክክለኛ እና ወሳኝ ፖሮግራም ነው
@አለህምዱልለ
@አለህምዱልለ 7 ай бұрын
አረ በአለህ ትክክል በኒዴት ተቃጠልኩኝ እሱንም ብቸ አይደለም. ዋለህ.ሙሲልሙን ኡመ. በቲሚርት እረሱ አዉቆ ይጢለቸዋል. በዚ ነገር ቀጥሉበት ፊቲህ ለሙስልም ተመሪዋች አዉ እጁን ያሳልን. ❤❤❤❤❤. አብድሬ አለህ ይጠብቅክ ያኝ ተቆርቃሪ ያኝ አስተዋይ. በጠም ዋሳኝ ሀሳብ ናዉ
@taybatube194
@taybatube194 7 ай бұрын
አላህ ይጣብቀቹ ዉድ ወንድሞቼ👍
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
ትክክልልልጀግናው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን ውድቸ ኢድ ሙባረክ እንቁ ወድሞቸ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm 7 ай бұрын
ትክክል❤❤❤🎉🎉🎉
@fjdg3540
@fjdg3540 7 ай бұрын
🎉
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n 7 ай бұрын
WaAlaykum Wasalam warahmatullahi weberekathu ❤
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 7 ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለህ ወበራካቱሁ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 7 ай бұрын
በትክክል አወ እጁን የንሰልን ይህ ሙጅሪም
@mereere5285
@mereere5285 7 ай бұрын
ትክክል በዚህ ጉዳይ ሙስሊሞች ጠከረው መስራት አለባችው
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 7 ай бұрын
ሀሩን ሚድያ ብቸኛው የዑማው ድምፅ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 7 ай бұрын
ሀሩን ሚዲያ እዳተ ሙስሊሞችን ያጠክርልን የሙስሊሙ ስንፍና ነው እዲህ የሚፈነጩብን የናቁን እኛን ለማጥቃት እቅልፍ የላቸውም ሙስሊሙ ግን ተኝተዋል
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SophiaAwale
@SophiaAwale 7 ай бұрын
አህለን ሃሩናች አህላን ሙሁራኖቻችን እኳን ደህና መጠቹ
@Saada-m1r
@Saada-m1r 7 ай бұрын
ዠዛከላህ ሁላቺሁንም አላህ ይተብቃችሁ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
ትክልል
@MuhabaAwal
@MuhabaAwal 7 ай бұрын
Good jobs
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሱብሀን አላህ ለምን መጂሉሱ ግን ይከን ያክል ተንኮል በወጣቱ ሲረጭ ዝም እደሚል አይገባኝም😢😢😢😢😢 ወይ የለም ብለን እንረፍ ካልሰራ
@abedelamohammed6115
@abedelamohammed6115 7 ай бұрын
በአላህ በዚህ ጉዳይ ላይ እስቲ ያሲን ኑሩን ጋብዙት የአብይ ቀኝ እጅ።
@Hanif323
@Hanif323 7 ай бұрын
ለምን አተ አቀርብም የጁንታው ቀኝ ተለጣፊ😂
@abdujemal347
@abdujemal347 7 ай бұрын
❤❤❤❤ aselamu aleyikum
@ሰዉበሰወ
@ሰዉበሰወ 7 ай бұрын
በረቱ❤❤❤❤❤❤
@MyLove-u6u
@MyLove-u6u 7 ай бұрын
በክትትል
@Islam_Show91
@Islam_Show91 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@አለህምዱልለ
@አለህምዱልለ 7 ай бұрын
አረ ለይክ ዬለም ዬት ነቹ ሙስልሞች. ሌለ ነገር ብሆን እስከሁን ሱበሀን አለህ ????
@babmam1899
@babmam1899 7 ай бұрын
በትክክል እጁን ያንሳ ይህንን ነገር እነ ኡስታዝ አበከር አያቁትም ታገልነበት የሚሉትስ ትግል ውጤት እነሱ ከፊት ሆነው እስልምናን ለማዳፈን የሚጥረው አንድ የትምህርት ሜኒስተር ቦዘኔን አስተዳደር ዝም ብሎ ማየት በአላህ ዘድም በሰው ዘንድም በህሊናም በኸለዱት ልጅም ተጠያቂ መሆኑ መርሳት ያለብን አይመስለኝም እናተ ግን አላህ ጀዛጁን ይክፈላቹ
@MdMd-zy1qq
@MdMd-zy1qq 7 ай бұрын
👍👍👍
@tajuredi5146
@tajuredi5146 7 ай бұрын
ትምህርት ሚኒስቴር ንቀቱ በተደጋጋሚ በበአል ሰአት ፈተና እያዘጋጀ ነበር ሆኖም አሁንም ንቀቱን ብሶበታል!! ለምን ግን ንቀቱ እዲህ እደ ዥዋዥዌ በሙስሊም ላይ-------
@Ummizemzem
@Ummizemzem 7 ай бұрын
ንግግር ብቻ አይደለም የ ትምህርት ሚኒስተር ማይሰሙ ከ ሆነ do action!!!!
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢አላህ ሆይ ሙስሊእ ጠልን አተው አሳልን ያከሪም ግን መጅሊሱ የት ነው እደት ዝም ይላል ምን ሊሰራ ነው ይከን ያልተቃወመ ምን ሊቃወም ነው እተማሪ ጋር ሳይደርስ ለምን አይታገድም አረ ወደት እየሄድን ነው
@mehdichala1390
@mehdichala1390 7 ай бұрын
ሀሰን ሚዲያ በመጅሊሱ በፋይናንስ ሊደገፍ ይገባል እያንዳንዳችን share like subscribe እናድርግ
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ሀሰን ማነው
@saldinetube4261
@saldinetube4261 7 ай бұрын
ትምህርት ምንስቴር በየ አመቱ ለሙስሊሙ የለውን ንቀት በተደጋጋሚ እየሰየ ነው
@TrueLife-g9v
@TrueLife-g9v 7 ай бұрын
እኔኮ ሌሎች የሙስሊም ሚዳወች ለምን ነው የማይዘግቡት
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ወላሂ አመመኝ ሙስሊሙ አረ እባካችሁ ዝም አትበሉ
@Abdikermshemsu
@Abdikermshemsu 7 ай бұрын
ሙስሊሙ ዱሬዬ ወጣት የለውም አንድ ሳስቱን ቢቀላቸው ልክ ይገቡ ነበር
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 7 ай бұрын
እኔ እምለው መጂሊስ የተቀመጡት ምንድነው እሚሰሩት እንደት በዚህ ደረጃ እምነታችንን ሲያቆሽሹ ዝም ብለው ይመለከታሉ ጣኦት ነው ካዕባ ከማለት በላይ እስልምናን ማንቆሸሽ ምን አለ ለቀጣዩ ትውልድም የሚተላለፍ የማድረግ ዘመቻ ነው እኮ እየሰሩ ያሉት ይህ በጣም ከባድ ጥላቻ እና ንቀት አደገኛ ነገር ነው ዝም ሊባል አይችልም
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 እኔም እያልኩ ነበር መጂሊስ ለፎቶ ብቻ ነው በቃ ሀሩን ሚድያ ነው ያለምንም ጥቅም ሌት ከቀን እየደከመ ያለው መጂሊሱ ደመወዝ ይብላ ፎቶ ይነሳ ብቻ ከዚህ የበለጠ ግፍ ምን ይፈፀምብናል ወጣቱን በዚህ ልክ ሲሰራ
@husenyemre2566
@husenyemre2566 7 ай бұрын
ወላሂ እደኔ ግራ የገባው ይኖር ይሆን አምሳ ሚሊየን ስልሳ ሚሊየን ሙስሊም አለ እንላለን ነገር ግን ይህን አድ ሚድያ ያይናችን ብሌን የሆነን ሚድያ እዴት ሶስት መቶ ላይክ ብቻወላሂ በጣም ያሳዝናል ይሄኔ ጭፈራና ፕራክ ቢሆን ባስርሽ ላይክ ይኖረው ነበር አይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በጣም ያሳፍራል
@emanhasin7316
@emanhasin7316 7 ай бұрын
የአላህመጨርሽዋዉያሰርዉየአላህየእስሊጣላቻነዉየቴማህትየቡጀህሊስሊ
@SophiaAwale
@SophiaAwale 7 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍎🍎🕌🍎💖🍎🕌💖🍎🕌🍎🕌💖
@b.6015
@b.6015 7 ай бұрын
ምን መጅሊስ አለ ይገርማል ይከን ያክን ድርጊት ሲደረግ ዝም ያለ መጂሊስ መጂሊስ የለንም ።
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 7 ай бұрын
አረ ወገን ገብታችሁ እዩ
@AhlamKemal
@AhlamKemal 7 ай бұрын
This is choice if he refuse we will remove from position we are Ethiopians we have right to get by law our right at this point education minister responsible for educational strategy not Ethiopian law Ethiopian law under the constitution this points federal should we raise for Prime minister failure to implement points accontable
@امالبه
@امالبه 7 ай бұрын
አሁንም ነጋዴ አድርገው የሚያስቀምጡት ሸምሱን ነው አሁንም አልቀረም ።እኛም ድራማ ሰርተን የቡና ቤት አስተናጋጅ ሴትኛ አዳሪ አስቴር አዜብ ቅድስት እንደ ሆነች ሰርተን ማሳየት ነው አረቄ ጠማቂ እማማ አረጋሽ እማማ አስካለ እንደሆነች ማሳየት ነው የሙስሊም እናቶች ሻህ እና ዳቦ ይሸጣሉ እንጂ እራሳቸውን አይሸጡም
@AhmedMohammed-ei4dd
@AhmedMohammed-ei4dd 7 ай бұрын
InshAllah Allah hidiya ystachawe yalute Balsletanat eski ya prime minister amakari ya ministry of education and prime Minister All of the above they are Muslim enemy
@AbuAbuhamza-dg9mj
@AbuAbuhamza-dg9mj 7 ай бұрын
አላህ ያበርታችሁ
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@cf5682
@cf5682 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@kemalulgich27
@kemalulgich27 7 ай бұрын
❤❤❤❤
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ተፈጢሩ ዘሎ ናይ ኣውራጃ ምፍልላይ  | Yikealo Tv
21:08
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 33 М.