No video

"ተመልካች ደውሎ ሀምሳ ሀምሳ ሳንቲም መንዝራችሁ ፊልም ሰርታችኋል...እና ፊፍቲ ሴንት እንበልህ አለኝ "😂😂 አርቲስት ሰለሞን ሙሄ /በሻይ ሰአት/ቅዳሜ ከሰአት

  Рет қаралды 164,802

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 250
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 8 ай бұрын
ጎሽ እደዚህ እደዚህ አይነት ሠዎችን አቅርብልን ሥነሥረአት የሌለዉን ሠዉ አታምጡብን ሠልዬ አድናቂህነኝ የዉነት እናመሠግናለን
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 8 ай бұрын
Sewedew ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@TaddySatenaw
@TaddySatenaw 4 ай бұрын
ነ❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 8 ай бұрын
እኔ ሠሌን ገና ሳየው ነው የምስቀው በጣም መስራት ይችላል አድናቂው ነኝ ፈጣሪ ከእነ ሙሉ ቤተሠቦቹ ይጠብቀው ❤❤❤❤❤❤❤
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 8 ай бұрын
ሰለሞን ምርጥ አክተር ነው በጣም ምርጥ አርቲስት ነው በቃ የመጀመሪያ ምርጫዪ ነው 🎉🎉🎉
@FirehiwetTadesse-gs6pg
@FirehiwetTadesse-gs6pg 8 ай бұрын
ሶል በጣም ነው ማደንቅህ እስከሚስትህ ኑርልን ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ሶል 🙏
@tacgep7463
@tacgep7463 8 ай бұрын
ፅጊ መደጋገም አያስፈልግም ቀለም ከመቀባት ሬል ሆኖ መገኘት ጥሩ ነው ስራሽን በአግባቦ ብትወጭ 🥹 ሰሌ ምርጥ ሰው 😍😍😍
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 8 ай бұрын
ሶልዬ በጣም የማገብረዉ እና የማደቀዉ አርቲስት ነዉ 🙏🙏 ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብቷ ይስጥልን የኔ ወሎዬዋ ❤️❤️🙏🙏 ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለማላኩ ቅድስ ገወርግስ አደረሳቹሁ አደረሰን ለነገዉ 💒🙏ሰላም ፍቅር ይስጠን ❤❤🙏
@bei77
@bei77 8 ай бұрын
ልምድ እና ዕውቀት ያለው ሰው ከሚታወቅበት ነገር በትንሽ ሰዓት ብዙ ቁም ነገር ማካፈል መቻል ነው። የእውነት ትልቅ ባለሙያ ነህ። ዮኒ እንዳለው ሶልዬ በጣም ወድኃለው::👍❤
@Too495
@Too495 8 ай бұрын
ሰወድህ ስርዓት ያለዉ አርቲስት big respect sol ❤
@user-ml6qz8xj8k
@user-ml6qz8xj8k 8 ай бұрын
ምንድነው አስረ አረጀህ ምትይው! እህቴ ለሌላ ቀንም positive ነገር መናገር ልመጅ
@bisrat1269
@bisrat1269 8 ай бұрын
😂
@YdjjBdnkkd
@YdjjBdnkkd 8 ай бұрын
ምን ችግር አለው የማያረጂ የለም እኮ ካጠፋሁ ይቅርታ❤
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 8 ай бұрын
አንድኛ አድናቂው ነኝ በጣም ምርጥ አክትር ምርጥ ባሀሪ ያልው አርቲስት ነው big respect brother 🙏🙏
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
በጣም እምወደው ሰው ነው በእውነት ሰሎሞን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ቤትሆን ይባርክልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘✝️ በጣም ነው እምወድህ ከምር ቅን ሰው ነህ በስራውችህ ሁሉ
@natey16
@natey16 8 ай бұрын
ያልተዘመረለት‼️ ሰለሞን ሙሄ❤
@aneshamood6033
@aneshamood6033 8 ай бұрын
ይህ ልጅ እንኳን አቀረባችሁት ጠፋ በጣም ጥሩ ልጅ ሰለ ምን ሰነሰርሃቱ እሰከ ቤተሰቦቹ ደሰ የሚል ልጅ ነው ሰራው ሁሉ ነገሩ የሚወደድ የጨዋ ልጅ ፊልምቹ በጣም ደሰ ይላል ኢቢኤሰ በጣም ደሰ ይላል ሁለቱም አቅራቢወች እወዳቸዋለሁ በርቱ
@lidacall2815
@lidacall2815 8 ай бұрын
ሽበት ብርቅ ነው እንዴ ባሁን ሰአት አንድ ፍሬ ልጅ በሚሸብትበት ወቅት ሰሌ በወጣትነቱ መሸበቱ አያስገርምም ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉት የምወደው ተዋናይ ሰሌ ስወድክ ❤❤❤ኑርልን
@wswag7256
@wswag7256 8 ай бұрын
We can’t buy happiness but we can laugh by watching this kind of funny artist in movies .Respect 👉🫡
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 8 ай бұрын
በሳቅ አድከማችሁኝ ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ::ሰለሞን ሙሄ የማደንቀው የማከብረው አርቲስት ነው ብዙ የማስታውሳቸው ስራዎቹ ያየህዋቸው አሉት ::ስላየሁትደስ ብሎኛል :: በርታ!!
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h 8 ай бұрын
ስለሞን ሙሄ የእኔ ጎረቤት የእኔ ወንድም በጣም የማከብርክ በጣም የምወድክ ዛሬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አንተን ሳይ አመልዬ ትዝ ነው ያለችኝ የአንተ ብቸ እናት አልነበረችም የእኛም እንጂ ሶል በስላም ለመገናኘት ያብቃን።
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 8 ай бұрын
ሰለሞን በጣም እወደዋለሁ ።በምንም ሚንስ ይመቸኛል ።እንደ እናንተ ያለ ክብር ያለውን ያብዛልን ።ትዳርህም ቆንጆ ናችሁ ።ሚስትህንም አውቃታለሁ ጥሩ ነች።
@haimont9075
@haimont9075 8 ай бұрын
የምወደውና የማከብረው አርቲስት❤
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 8 ай бұрын
ዛሬ ገና ፕሮግራሞችን አየሁኝ ለሳቅ ቅርብ አይደለሁም ግን ሰለሞን ባባ እና አንዱ ስሙ ጠፋኝ ቤቶች ላይ አስተናጋጅ ሆኖ የሚሰራው ያስቁኛል ሰለሞንን ማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል!!!
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 8 ай бұрын
ለዉጡ ደስ ቢልም እንግዳ በግራ አይቀመጥም
@mikeys1221
@mikeys1221 8 ай бұрын
ሙሴ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በርታ ebs tv በርቱ ሁሌም መልካም ነገር ትሰራላቹ ምታቀርባቸውም ሰዎች በጣም ደስ ይላሉ በርቱ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
ሶልዬ በጣም የምወድህ የማከብርህ አረቲስት ነህ እናመሠግናለን ለምሰራልን ፊልሞች ትላት አዛምድን እያየሆ ነበር መጨረሻዉ አስለቅሱኛል አስተምሮኛልም
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 8 ай бұрын
ሠሌ ምርጥ ሰው በጣምነው የምወድህ የማደንቅህ❤❤❤ ምርጥ ሠው ነው ያቀርባችሁልን እናመሠግናለን😍😍🙏
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 8 ай бұрын
ሰለሞን ሙሄ በጣም የምወደው ተዋናይ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ምርጥ ምርጥ ፊልሞች እየሰራህና እንድንማርና ዘና የምታደርገን ጎበዝ የሚልም አክተር ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን ትችላለህ ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏
@bei77
@bei77 8 ай бұрын
በግሌ ከወንድ ተዋንያን በጣም ደስ የሚለኝ ነው። ❤❤️❤️👏👏👏
@user-ry9dr9jg8q
@user-ry9dr9jg8q 8 ай бұрын
ሶል ሳድቀዉ ስወደዉ ትላት አይቻለሁ መምህር ሁኖ የሰራዉ ፊልሙ ❤❤❤❤ሶል ያለበትን ፊልም አላልፈም አባርሬ ነወ የማየዉ
@SamiraMohammed-bm9ef
@SamiraMohammed-bm9ef 8 ай бұрын
ፅጊ እና ዮኒ እወዳችሁሃለሁ ለአስተያየት ያህል መድረካችሁ የግራ ሆነ ማለቴ ለኦዴንስ ፊታችሁ ዞረ የበፊቱ አሪፍ ነው ቀይሩት ❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 8 ай бұрын
Lek new, esmamalehu
@zufetube1981
@zufetube1981 8 ай бұрын
ha ha..ለዚህ ነው የተበጠረ የገብስ ቆሎ የመሰልከው ወሎዬው ❤❤❤
@sada4603
@sada4603 8 ай бұрын
ጽጌ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተመለሽልኝ በጣም ነዉ ዉድድድድድድ የማደረግሽ
@rehima4916
@rehima4916 8 ай бұрын
ሶልልልልልየ ስለቀረብክ ደስ ብሎኛል በጣጣጣጣም ነው ምወድህ እርጋታህ😍
@sweetgloves1888
@sweetgloves1888 8 ай бұрын
Your on-screen presence is magnetic, and your ability to convey emotions is unparalleled. Watching you perform is a genuine pleasure, and I'm continually inspired by the depth and nuance you bring to each role. You are, without a doubt, a standout talent in the world of acting. ❤❤❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 8 ай бұрын
ሶል ተወዳጅ አክተር ነው አድናቂው ነኝ
@masetewal6914
@masetewal6914 8 ай бұрын
ሶል ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🥰
@user-wi2bt3qr5v
@user-wi2bt3qr5v 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አክተር በተለይ ከባባ ጋር የሰራቸው ስራወች😢❤
@alemtsehaydemisse9640
@alemtsehaydemisse9640 8 ай бұрын
ሶል ልዩ ነህ ምንም ቢሰጥህ ልዩ አድርገህ ትሰራለህ ሁሉነም በጉጉት ነዉ ዛሬ ራሱ አዝናንተኸናል እናመሰግናለን ebs tv ልዩ ነዉ ይመቻችሁ
@kidutube1559
@kidutube1559 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት የዋህ ይመስለኛል
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 8 ай бұрын
ሶልዪ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ፀጊ ግን ሰውን ለማስረጀት የምታደርጊው ጥረት 😂😂😂😂
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd 8 ай бұрын
ግፍ ነው
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 8 ай бұрын
ሶሊዬ በጣም ነው የምወድህ በግሌ በአካል አጊኝቼህ ባዋራህ ደስ ዪለኛል ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 8 ай бұрын
❤❤ሶል ከነ ባለቤትህ በጣምም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ናችሁ። ቸሩ መድሀኒ ዓለም አሁንም በቸርነቱ ይጠብቅህ። ትህትና ስርአት ታድለሀል😍
@user-pr4ex6vw7j
@user-pr4ex6vw7j 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ብዙ ያልተወራልህ ልታይ ልታይ የማትል 😍😍
@user-vw9ey5er4r
@user-vw9ey5er4r 8 ай бұрын
ሶልዬ በጣም እወድህ ነበር አሁን ግን አከበርኩህ የኔ ጨዋ❤
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 8 ай бұрын
ሰለሞን ሙሄ በጣም ነው የማደቅሕ ስርአትሕ ትትናሕ ደስ ይለኛል እዲሜ ከጤና ይስጥሕ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 8 ай бұрын
ሶልዬ የኔውድ አባት በአካል አጊቸው ሠው አክባሪነቱ እዴት ደስ እደሚል ልጆችህን ያሣድግልክ ለአተ እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
ሶልዬ ስወድሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏
@fgff4871
@fgff4871 8 ай бұрын
ሶል በጣም ነው ደስ የሚለኝ ወላ እናመሰግናለን ebs👌
@hammoudcell4273
@hammoudcell4273 7 ай бұрын
ሶል ምርጥ ሰዉ ❤❤
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 8 ай бұрын
ምርጥ አርቲስት ሶል ልጆችህን ያሳድግልህ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 8 ай бұрын
ሰለሞን ሙሄ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወደው
@dagmawi5792
@dagmawi5792 8 ай бұрын
ሴቷ ጋዜጠኛ ትንሽ የ ፕሮፌሽናልነት ችግር አይቻለሁ !
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 8 ай бұрын
15 Amete belay seretabetalechi😂
@hanaworku6871
@hanaworku6871 8 ай бұрын
THANK YOU 🙏🙏🙏🙏🙏@@yeshewerkbelay24
@ftef7911
@ftef7911 8 ай бұрын
ያየኸውን መናገር ነዋ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 8 ай бұрын
የእኔ ተወዳጅ አርቲስት ❤❤❤❤❤
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f 8 ай бұрын
ሠልየ አድናቂ ምርጥ ሠው በቃ ሁሉም ነገር ስነስርዓት ያለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
@hayath8505
@hayath8505 8 ай бұрын
ውይ የምወደው ሰው እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 8 ай бұрын
ሶል በጣም ነው የማከብርህ ምርጥ ሰው
@MatuSala-7
@MatuSala-7 8 ай бұрын
ምነው አንቺ ልጅ ለቃለምልልስ ተዘጋጅተሽ ብትገቢ!! ሽበቱ ላይ ደጋግመሽበት ፤እስኪ ምን ይጠቅማል ብለሽ ነው ለተመልካች?!
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc 8 ай бұрын
ስላችን በጣምነው ምንወድህ በጣምነው ምናከብርህ❤❤❤❤❤❤
@user-je2wb3ys1v
@user-je2wb3ys1v 8 ай бұрын
እምዎደው ሰው ሶላዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ
@makiyamohammed5278
@makiyamohammed5278 8 ай бұрын
ብዙ የሰሩት እርጋታቸዉ ስርአታቸዉ ሲያምር አንድ ሰርተዉ ሲቀርቡ ይንቀለቀሉብናል
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s 8 ай бұрын
አወ ወላሂ ይመችሽ ልለው የነበረውን ነገር ነው የተናገርሽልኝ ❤❤❤
@BezTube1627
@BezTube1627 8 ай бұрын
ሶልዬ የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 8 ай бұрын
ሰሌ አህለን ወሳህለን በጣም የምወድህ ተዋናይ ነህ❤❤❤❤
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 8 ай бұрын
ደስ ሚል ሰው። የልጆች ትት ቤት መጥተህ ሰላም ብየሀለሁ!
@user-im5ji5xo9y
@user-im5ji5xo9y 8 ай бұрын
በጣምምምምምም እማደንቀው እና እምወደው አርቲስት
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 8 ай бұрын
ውጅብር የሌለበት አክተር ሶልዬ 🥰🥰🥰
@hweleyewa5563
@hweleyewa5563 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አርቲስት ሶልዬዬዬ🥰🥰
@user-zj6rd8rq4w
@user-zj6rd8rq4w 8 ай бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮሜንት ስሰጥነው ዋው❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 8 ай бұрын
በጣም እምወደው ሰው ❤ ሁለት ትሁት ዮኒ እና ሶሎ እወዳችኋለው ጸጊ ከማሃል ባትኖር እኮ ይህ ኢተርቮው በይሎታ እንደተሞላ ነበር እሚያልቀው 😂
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሶልን ስለጋበዛችሁልን ❤❤❤
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 8 ай бұрын
ሰው ሚወድ ሰው ነው ❤
@bait1035
@bait1035 8 ай бұрын
ቁልጭ ሆኖ የሰራው ፊልም እውድለታለው❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i 8 ай бұрын
በጣም የምወደው አርቲሥት ወንድሜን ይመሥለኛል ❤❤❤
@zetseatwoldesillaae3287
@zetseatwoldesillaae3287 8 ай бұрын
ሶል 98 ወይም 99 ኣ/ም የኮንደም መስታወቅያ ታስተዋውቅ ነበረ ከዛን ሰዓት እከታተልህ ነበረ ጎበዝ ኣንተ እና ባለቤትህ ጌታ ይባርካቹ
@debrituashagrie5045
@debrituashagrie5045 8 ай бұрын
Thank gad I was crying until the program ended!!
@KalKidan-ic6hd
@KalKidan-ic6hd 8 ай бұрын
ሶልዬ በጣም ነው ምወድህ
@DhjkChj
@DhjkChj 8 ай бұрын
ወይነ.የሀሰውየ ስወዴው❤❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 8 ай бұрын
የምወድህ አርቲስት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 ай бұрын
ተወዳጂ ሰው ሰለሞን ሙሄ❤
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 8 ай бұрын
ሶልዬ እማደንቅህ አርቲስት ነህ ከድሮ አንስቼ የምር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🥰
@hanihusen9131
@hanihusen9131 8 ай бұрын
ሠልዬ ምርጥሰው❤❤
@amira7372
@amira7372 8 ай бұрын
Endet endmwedew yemtwedut like👍
@msaid7879
@msaid7879 8 ай бұрын
My favorite actor my Allah blessed you and your family ❤
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y 8 ай бұрын
ሰሎሞን ሙሄ አንደኛ እርቲስት❤
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 8 ай бұрын
ሰልዬ እንወድካለን 🙏
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 8 ай бұрын
ውይ ሰልዬ ስወድክ እኔ እኮ ክልስ ነው ሲሉ ነበር የምሰማው
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 8 ай бұрын
ሶል በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሰው ስላቀረባችሁልን
@jemijemi9375
@jemijemi9375 8 ай бұрын
በጣምየማከብረዉእዩኝእዩኝየማይልአርቲስትሰለሞንሙሄ
@user-uc4no1nf1v
@user-uc4no1nf1v 8 ай бұрын
Selae gena sayh sakae yemtale betam adnakhe negi big respect
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 8 ай бұрын
በጣም አዲናቂህ ነኚ
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 8 ай бұрын
ያንተ ቤተሰቦች የኔ ቤተሰቦች ናቸው ቅረባቸው ጥሩ ቤተሰብ አለህ
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 8 ай бұрын
ሶል ስወድህ❤
@hshggw2361
@hshggw2361 8 ай бұрын
ሙቸ እኮነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@takelealemu1484
@takelealemu1484 8 ай бұрын
Solie thank you.
@teddytedo1412
@teddytedo1412 8 ай бұрын
ሶል ❤
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 8 ай бұрын
ሰሌ አክባሪህ ነኝ ❤
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 8 ай бұрын
ሶል ❤❤መልካም ሰው ነህ❤❤❤
@lili-of7qm
@lili-of7qm 8 ай бұрын
ጸጊ.ለዬኒ.እድል.ስጭው.እባክሺ.እኔ.የወኒ.እንዲያወራ.ስለምፈልግነው.
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 8 ай бұрын
Selemon Muhea, I knew you in the first time with Tarkiu baba ❤betham tewedge nehe
@tenayutub
@tenayutub 8 ай бұрын
ሶልዬ ዉይ ስወደዉ ትናፈቃለህ እኮ
@AT-rg4el
@AT-rg4el 8 ай бұрын
ሶል እወድካለሁ በርታልን
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 ай бұрын
ሰሌምርጥ ተዋናይ ❤❤❤
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 64 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 10 МЛН