🔴ተመልካቾች በደንብ አዳምጡ😭🙏

  Рет қаралды 31,197

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 679
@FelahTube
@FelahTube 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም አሏህ በሀቅ ላይ ሆናችሁ የምትሰሩ ያድርጋችሁ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
ውሸቷኮ ደሞ ውሸትናውነት ያስታውቃል አንድ የገርቢሆን በሀላል ስሩ ውሸትአልወድም ዝም አትያትምቀጣፊ ውሀዋንእየረጨች
@RabihRaar-iz6ix
@RabihRaar-iz6ix 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@LaylaNasry
@LaylaNasry 2 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤
@AyshaKemal-oc8qy
@AyshaKemal-oc8qy 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 2 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙሀመዱና የኛ ዉድ ነብይ እረሱል ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም❤
@ካሙጀማል
@ካሙጀማል 2 ай бұрын
ሠለላሁ ከለዪሂ ወሰለም🎉🎉🎉
@user-ef3bu6cm7b
@user-ef3bu6cm7b 2 ай бұрын
sawsaw❤❤❤
@user-pg7fz4eq5y
@user-pg7fz4eq5y 2 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@mrvip-hf2ry
@mrvip-hf2ry 2 ай бұрын
ሚስጊን ጀማል አላህ ይድረስልህ አብሽሪ ሀዋ ኮሚታተርችን አትስሚ አዳዶቹ ሰዉን ከመዘለፍ ሌላነገር አያቁም
@user-ts3zc4gb1q
@user-ts3zc4gb1q 2 ай бұрын
ኢ ወላ የልቤ
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@hdsbf-ln5ul
@hdsbf-ln5ul 2 ай бұрын
ጀማል 200K መብሩክ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
ኬክን ያዝናና የደስታውን
@GhHhg-o3c
@GhHhg-o3c 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-mh2nr7ow3e
@user-mh2nr7ow3e 2 ай бұрын
መብሩክ
@LaylaNasry
@LaylaNasry 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@Khayria-qd9ok
@Khayria-qd9ok 2 ай бұрын
👍👍
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 2 ай бұрын
ሀዩዋ አብሽሪ ጀማል አሏህ ይጠብቅህ ደሞ መብሩክ 200k🥳
@neimatube5439
@neimatube5439 2 ай бұрын
ባለፈዉ የሆነች ልጅ በሚድያ ድምፁን አዉጥታ እየተናገረች ነበር እና መሳደቡ ጥሩ አልነበረም ደሞ ታለሷ ፍቃድ ሰደቃ መስጠት አይችልም ስለዚህ ሀዉይ አላህ በሰላም ያስፈታዉ የሰዉ ሀቅኳን ይበላ አይመስለኝም ስድብ ግን ሲሳደብ ከባድ ነዉ ብሰድበዉም መሳደብ የለበትም ነበር
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 2 ай бұрын
ጨረሽው ንግግትሯን ለወሪ መቸኮል
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 ай бұрын
ተናገረችኮ ያወጣችውን ልጅ 20ሺ ቀብድ ከፍላ 200የተሠራውን እቃ የት ያድርገው እንደት ይመልስላት ለምን አሠራችው እያለች ነውኮ ማድመጥ ይቀድማል እቃውን ውሠጅ ምርጫሽ ነው ካላት መውሠድ ግደታ ነው ያዘዘችውን
@khadejaxx1141
@khadejaxx1141 2 ай бұрын
የሷን የትዛዝ እቃ ምን ያድርገው እሷ እማትፈለገውን ማን እዘዥ አላት የራሷ ችግር ነው ስድብ ሲያንሳት ነው ሰው እያከሰሩ ተሰደብኩ አለዴ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀዊይ አላህ ይርዳው ያን የተለቀቀውን እሪከርድ አይቼ እንደት ሊሆን ይችላል እያልኩኝ ነበር ከጎደኛዬ ጋር ተከራክሪያለሁ አያደርገውም ብዬ መሣደቡ ጥሩ አይደለም አላህ በሠላም ያሥወጣልሽ ሀዊይ ዱአ አድርጊ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
ጀማል ጀግና ነው አቆም አላማ ያለው ሰው አስመሳይ ነው እሚወደው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@saadasaada440
@saadasaada440 2 ай бұрын
ወላሂ ታማኝነው እኔም አያደርገውም ብያለሁ የኔን በሰርአት ለቤተሰቦቸ አድርሶልኛል
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በራሳቼው ስግጥና ነገር ያመጡና እንድናገር እድሳደብ ያደረጉታል
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h 2 ай бұрын
ወላሂ አትበይ ብር መብላቱን እርግጠኛ ባትሆኚ እኮን የተሳደበውን ስድብ ሰምተሻል ለምን ይሳደባል ነውርእኮነው
@user-ts3zc4gb1q
@user-ts3zc4gb1q 2 ай бұрын
@@FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy እኮ እኔም ያልኩት እሷ ምንም ነገር ሳትናገረዉ አይሳደብም ብያለሁ ምክንያቱም ሰዉ ሲናድ የሚናገረዉን አያዉቅምና
@user-ts3zc4gb1q
@user-ts3zc4gb1q 2 ай бұрын
@@user-wd7kd8sl3h እረፍ የሷ ስድብ ማርና ቅቤ ነዉ እደ
@BagNade
@BagNade 2 ай бұрын
ወላሂ የእኔንም በሰራት ወሰዶልኛል
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
ሀቁን አሏህ ነው የሚያውቀው የመዳም ቅመሞች አንዳንዶቹ ችግር አለባችሁ ታዙና እቃችሁን ውሰዱ ስትባሉ አወስዱም በኃላ ብሬን በላኝ ትላላችሁ አልሀምዱሊሏህ ኤኔ ክፋ ኮሜት አልሰጥም ለማነም
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 2 ай бұрын
አወልክነሽ ረሜላ ለማ የቀረፀችውንአይቸ የሰዎች ችግርአለ
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 ай бұрын
አወ ባለፈው ረምላም ውሰዱልኝ ስትል ነበር ከኛም አለ ግን እኔ ያናደደኝ
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y 2 ай бұрын
እናተምን ታሥተምራላችሁ ሰርገጤ ሠደቃ አወጣልሻለሁ ያለው ይገባዋል እሺ
@user-cd1id8lu5x
@user-cd1id8lu5x 2 ай бұрын
እረበአላህ ጀማል ምንሆኖነዉ አላህ አይድረስለት የኔወድም ኢትዩጵያ ላይ ለፍቶ አዳሪ መኖራ አጣ 😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:31
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 2 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
ሳህ
@jemijemi9368
@jemijemi9368 2 ай бұрын
ተሰረ አሉ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 ай бұрын
ዩትበረ አትመኑ ዶላር ቀዝቀዝ ሲልባቸው የሚፈጥሩት ዘዴ ነው ወሸት እደሆነ እኮ ያስታውቃል እዴ ባለቤቴ ታስሮ ነው ዘና ብየ ቨድው የምሰራው እረ አትቀልዱ አይነፋም
@MyLovlLeylaLeyla
@MyLovlLeylaLeyla 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀዊይ ❤❤❤❤በሰላም ለቤቱ ለሚስቱ ለልጆቾ ይመልሰው. ኢሻአላህ ዱአ አድሪጊለት አሚቲ ቅመም❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀዊይ ለከይርነው አተሰሚያቸው
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 2 ай бұрын
ወላሂ ጀማል ጡሩልጂነው❤❤❤❤
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 2 ай бұрын
እሽ ውድ እህቴ ኢንሻአላህ የወጣል ላችም የልጆችሽ አባት ውድ ባለቤትሽ ነው ለኛም ውድ የኢስላም ወድማችን ነው እና ለበጎው ነው አምቲም ዱአ አድርጊ ማማየ
@foziseid-if4ve
@foziseid-if4ve 2 ай бұрын
ተይ እባክሸ ሲጀመረ ልጁ ሰው ያለውን ሳይሆን እራሱ ባለው ነው የሚወስደው ስድቡ እራሱ ከባድነው መች ታይዋለሸ አምነዋለሁ ትያለሽ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
@allahmdulilaahallahmdulila2181 2 ай бұрын
ዝም አትያትም ለማያቀው ታውራ
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 2 ай бұрын
ብዙሠዉ እየመሠከሩለት ነዉ ሥለደግነቱ የጠለቡ ሠወች እቃቸዉን በሥርአት መዉሠድ አለባቸዉ
@Seadahussen-li8je
@Seadahussen-li8je 2 ай бұрын
በመጀመሪያ ያለችውን ስሚ አት ቀባጥሪ ከላም ፊዲ ሁላ ያችስ ልጂቱ ማን ፈቅዶላትነው የምትሳደበው በዛላይ ደሞ 20000ሽብሬን መልስ የምትለው የሱስ ሁለመቶሽ የያዘውን እቃ ምን ያርገው ለምን ለሀቅ አፈርዱም የዘፈነውጋር የምዘፍኑት
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 ай бұрын
​@@Seadahussen-li8jeየተሰደበችው ሌላ አንች እምትያት ሌላ ሆሆ አትጨርጨሪ ምነው
@kalokalo1135
@kalokalo1135 2 ай бұрын
ወላሂጥናችሁ
@promobile9759
@promobile9759 2 ай бұрын
አብሺሪውደ ደግሞ200k ገብታችኋል መብሩክ
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 2 ай бұрын
ክክክክክአላህ,ይሱር
@EeEe-vs8oe
@EeEe-vs8oe 2 ай бұрын
Abshirii inashaallaah hoo Rabbii jedhee Nagahaa Rabbbiin isaa haa basuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@zanazana3211
@zanazana3211 2 ай бұрын
ኧረባሌ ባሌ አትበይብን ሆ በመዳም ቅመም ድር ድር የለም የተሳደበውንኮ ሊከርድ ሰምተናል ሆሆ😅😅😅
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 ай бұрын
እኮ ደሞ አታፍርም ለናንተ አስቦ ነው ስትል እንደዛ ተሳድቦ ነውረኛ
@fugurgur8tut650
@fugurgur8tut650 2 ай бұрын
እዴት እዳሳዘነችኝ ልጅቱ😢😢😢😢
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 2 ай бұрын
የእሷን ሪከርድ ደብቃ የሡን ማውጣቷ ተገቢ ባይሆንም ግን አዳምጡ በደንብ ለምን ያ እንደተፈጠረ
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 ай бұрын
የሶንይከርድለምን ደበቀችው ኮሜቱችአላህ ፍሩ በማታቁትነገርአትፍረዱ እቃአዝችሁስታበቆም ላሺእሚትሉአላችሁእኮ
@Seadahussen-li8je
@Seadahussen-li8je 2 ай бұрын
ሲጀመር ኮሜት አተሮች አላህን ፍሩ በዛላይ ያዲወገን ወግ ሰምታችሁ ዝብላችሁ አትናገሩ እሶስ ማንኛው ሸሪአ ፈቅዶላትነው የምትሳደበውስ የገዛውን እቃ የምታከስረውስ የሶ ሀያሽ ነው ወይስ የሡ ሁለመቶሽ የያዘው እቃነው የሚበልጠው ለምን ለሀቅ አፈርዱም ነገ ሁላችንም ሞታለብን ለሀቅ ነው መቆም እሶወታ ስላወራይ ሤት ስለሆነየይ ለሶ መፍረዲ ተገቢ አይደለም ለሁሉም ሚዛናውይ ሁናችሁ ፍረዱ
@fozyaadem
@fozyaadem 2 ай бұрын
ባልሽን እዛው ያዢ አፍን አይክፈትብን እኛላይ ጀዝባ ለሴት ክብር ቢኖረው ሚዲያላይ ባላወረደሽ ጀዝባ ተፋቱን የራሳችሁ ጉዳይይይፕ
@aleemamuhammed4229
@aleemamuhammed4229 2 ай бұрын
አይዞሸ.ዉድ❤😢
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 2 ай бұрын
አብሽር ሐዋዬ ጀማል ምስኪን ነዉ ሰው በምን የሰውን ሰም ለጠፋ በሎ ተንስቷል ጀማል ጎባዝ ነዉ አላህ ያውጣው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatemahhhg665
@fatemahhhg665 2 ай бұрын
ሀወይ ወላሂ እነ ስማኢልጋር እቃ ጠልቤ ነበር ሁለት አመቱ እቃችንን አስረክቡን ስንል የለም የምን እቃ አሉ ብራችንን አልመልሱም አሉ ወላሂ አላህ ይፈረደኝ ሌላ ምንም አልል
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
ሌሽ አላህይፍረድሽ ጠይብ በገዘባችሁ ተጋደሉ በሀቃችሁ ያለውአላህነው በድንናችሁቀገንዘባችሁ በሚስቶቻችሁ ሆይ የሌባቂያማነው የሰውገንዘብ መቸመቸም አይለቅም ነገ ሞትን እደት ይረሳልሰሙኒ ብኮን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 ай бұрын
ሌሺ አላህ ይፍረደኝ ደረሰኙን ይዘሺ አከሺውም
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 2 ай бұрын
መረጃ ካለሺ ለነሰአዳ እናአሊ ንግሬቹው እነሱውጋ ሰለሚግባቡው አለዛ ሚዲያነውየማወጣው በያቸው ከዛ ሰማቹው እዲጠፍሰለማይፍልገው ይሰጡሺይሆናል
@lubaba355
@lubaba355 2 ай бұрын
አች ሁለትአመት ድረስ ምን ነክቶሽ ተረስቶ ነዉ አ የለም ቢል ምን ይገርምሻል
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 2 ай бұрын
የኔውድ አይዞሺ ፈጣሪ በሰላም ለቤቱ ያብቃው ❤
@jeweriyayasin7789
@jeweriyayasin7789 2 ай бұрын
አራ ለወራኞች ቦታ አትስጡወቸው ዉዴ ሚን ሆነቹነው ዝምብለቹ ስራቹን ስሩ ሀበሸ እኮ ግልፀኘ አዮድበትም ከሊ ወሊ ጀሙ ነም አለህ በሰለም ከልጆቹ ከቆንጂቱወ ሚስቱ አለህ ይጨምረው እንሸ አለህ 🎉🎉❤❤
@በቃ
@በቃ 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ የኸን ሁላ ጉድ አልሠማሁም ከቡታጅራዎች ቪዶ አልወጣሁም ሠሞኑን ሀሀሀሀ
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 2 ай бұрын
እነ ያችልጅ ስታለቅስ ለምን አድነገር አላልሽም ሁሉም በራሱሲደርስነው የሚከፍው
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th 2 ай бұрын
ሀበሻ ምቀኛ ነው መጀመሪያ አጣሪ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:36
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
​@@Mdjahid-bg7thዉድ ደሚሪኝ
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 ай бұрын
በፈትለምንአልመለሸም።የሰወሀቀእንደዘህነወአንጣጣሸአይጣቀምሸምየሰወሀቀ
@Umukawser
@Umukawser 2 ай бұрын
እኮ
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ 2 ай бұрын
እና አመት ሙሉ ለምን አላደረሰም ደሞ እርግጠኛ ነኝ እሷ ብሰድበው ያወጣት ነበር በሱ ለወሬ መሮጥ ሁሉም ለራሱ ታማኛ ነው እና ጀማል ስራዉን በትክክል ቢሰራ ማንም ሰው ስሙን አይነሳም ገባሽ
@Helemat
@Helemat 2 ай бұрын
ሀውየ አብሽሪ እኛ አንዲ ነገር ከሰማን አሥር ነው እምናወራው አላሕ።ሒዲያ ይሥጠን ያርብ ጀማል አብሽር ትወጣለሕ❤❤❤❤
@keyalove6945
@keyalove6945 2 ай бұрын
❤❤😢አብሽሪ ኡም አምቲ አላህ በሰላም ለቤቱ ያብቃው ለልጆቹ ሰው ክፋ ነው ብዙ ያወራል😢😢
@zinatzinat487
@zinatzinat487 2 ай бұрын
አላህ በሠላም የመጣልሺ የልጀወችሺ አባት የሠወ ነገረ ከባደ ነወ የኔም ተስሮበኚ አይችወ አለሁ ጨቀቱን ልጀም በይቀኑ ሠደወል አቦቴ እያል ሠጨነቀ ወር አሠረወ ፈቱት አማራ ወች አላህ ቀን የወጣልን በች😢 አብሺሩ ዱአ ፆለት እናደረገ ሀገር ሠላም እደሆን
@fgyy9672
@fgyy9672 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀውየ ጀማልንም አላህ ነጃ ይበለው ያረብ ሠውን አትሥሚ ወደቀ ቢሎአቸው ተሠበረ ነው እሚሉት እና የየዋህ አምላ አለ አትናአደጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ritatoli6524
@ritatoli6524 2 ай бұрын
Ayizosh yene wude 😢😢😢jemel wondimech egizeber kante ger yihun🙏🙏
@tyyety2490
@tyyety2490 2 ай бұрын
በስላም ወደቤተስቦቸ ይመልስህ ጀማል እውነት ነው የስውሀቅአይነካም እቃየን በስሪአት ነው ያደረስልኝ አሁንም ያዘዝኩት አለ ግን ምንም የስውገንዘብ የማይሸውደው መልካምልጀነው በጣም የናትልጀ ባልተማነበት ስአት የሚስጠው ምክረ ገንቢነው ማርያምን
@Halima-jy9io
@Halima-jy9io 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀዌየ አላህ ይዲርስለት እህቴ ሰው ጭንቅላት የለውም በባያውቁት ነገር ማውራት ይወዳሉ😢😢😢
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 2 ай бұрын
ታዳ ጀማል ምን ሆነ አብሽሪ ማሬ ባልሽንማ ማንም ሴት እድትናገረው አትፍቀጅላቸው እኔ ጠልቤው አላቅም ግን ብዙ ልጆች ሲያመሰግኑት ነው የምሰማው ማሻ አሏህ ለፍቶ አዳሪ በዝህ ዘመን ለትዳሩ ታማኝ ና ጠንካራ ወንድ እሱን ነው ያዬሁት ወላሂ አላህ ይጠብቀው የኛ ሀበሻ ስንባል ሰው ሲለወጥ አንወድም አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤
@wollo1630
@wollo1630 2 ай бұрын
ትክክል ሐበሻ ክብር አይወድም😰
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 ай бұрын
እኔ ምለው ሀበሻ እያላችሁ የምትናገሩ ሰውች ግን ጤነኞች ናችሁ ሲጀመር የልጅቱ የምታውራው ውሸት ነው ካሜራ የሚቀርጸው እራሱ ነው አዳሚ ለብር ብሉ ሚድያ ላይ እወጣ ባለቃቀስ ቁጥር ሀበሻ እያላችሁ የምታወሩ ሰወች ተው ሲጀመር ድራማውን አላወቁበትም ምድረ ለማኝ ለገንዘብ ብለው ታሰረ ተፈታ ትላለች እውነት ያድርግላችሁ ሰው የተመኘውን ነው የሚያገኝ የጭ ምኔቱ ሰገጤ ናት
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 ай бұрын
ኡት ነው ለሂ የሰው ሀቅ አይበለም በረሴ አይቼወለው አለህ ይጠቢቀው❤አቢሺሩ
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 ай бұрын
አላህ ይርዳችሁ የሰው ልጅ ይታሠራል ይፈታል ግን ለእናተ አትበይ በነፃ አደለም የጋራ ጥቅም ነው ባልሽ ደሞ የሰው ሀቅ ወስዶ የማይመልስ የሚሳደብ ነው ያጠገቧችው አዛዦቹ ናቸው
@Kadiga-kj9fz
@Kadiga-kj9fz 2 ай бұрын
ያረብ❤አቢሺር👍👌👆
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ጀማል የዋህነው መጥፎነገር ይሰራልብየ አልገምትም እውነትለመናገር አንዳድ ችግርሲፈጠር ከሁለቱም ወገን ስምተን ነውመፍረድ ለማንኛውም አላህ ነጃ ይበለው ሲቀጥል ጀማል ታሰረስትይ ሁልግዜ ፕራክ ስለምታደርጉ ፕራክመስሎን ነው እዳው ይሄን ፕራክ አላህ ያጥፋው እውነትና ውሸቱን እደት ማወቅ እንቻል
@HdHd-ym4il
@HdHd-ym4il 2 ай бұрын
አሚቲ እውነቱን ንገሪን የኔዋ አች አትዋሽም ጀማል የት ነው
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 2 ай бұрын
በሳቅ እሱማ እየቀረፀ ነው ከሰርኩ ሊል ነው አልታሰረም 😂😂😂😂
@LubabaHussen-je1kh
@LubabaHussen-je1kh 2 ай бұрын
😂😂😂አወ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahma-743
@rahma-743 2 ай бұрын
ሀዋየ አቢሺሪ ዉደ ለሁሉምነገረ ዱአነዉ ጀማልም በሰላምይዉጣልሺ ❤❤❤❤
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 2 ай бұрын
አብሽሪ እህት ሀዋ ሰው ተናግሮ ያናግራል አትናደጅ እሱንም አላህ በሰላም ለልጆቹ ና ለባለቤቱ ያብቃው
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 2 ай бұрын
አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነሽ ሀዋየ አላህ በሰላም ይፈታነሽ ውዴ ከባድነው
@user-tr9eu2nu5n
@user-tr9eu2nu5n 2 ай бұрын
አችም እሱም ገደል ግቡ የሰው ሀቅ የሚበላ አዱኒያውም አኽራውም አያምትም
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 2 ай бұрын
አላህ በሰላም ያውጣው ጀማል የዋህ ነው ወላሂ የኔ ወድም አብሽሪ የኔ እህት አትሲሚቸው የቀና ብዙ ያወራል
@temu3295
@temu3295 2 ай бұрын
አረ ሀዋ ዛሬ የሌለ ነው😂😂😂 ቁጣሽ ያስፈራል😢 ልማንኛውም አላህ ያስፈታልሽ ባልሽን
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 2 ай бұрын
ሀሀሀ😂😂😂😂 የውሸት ነገር አዋረዳት እሱኮ ከኋላ ካሚራአማነው ቀዳዳ የውሸትነገር ያስጠላል
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 ай бұрын
አቢሺሪ አለህ በሰለም ከኢሲሪ ነፀ የውጠው😢
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 ай бұрын
የሰው ሃቅ ለምን ይበላል ምከሪው ካዘንሽለት ለአረብ አገር ሴት ክብር. የሌለው ሰው ነው አላህ ያስተካክለው
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 2 ай бұрын
ያችን በልቶብሻል እ ብዙ ሥለደግነቱ እየመሠከሩለት ነዉ
@hayataaaa7999
@hayataaaa7999 2 ай бұрын
ጨርሳችሁ አዳምጡ መልስ ታገኛላችሁ ሳጨርሱ አትናገሩ
@user-wi1ix4ii5l
@user-wi1ix4ii5l 2 ай бұрын
አንች ደሞ ስት በልቶብሽ ነው በይ ከአስመሣይ ሠው ሽ ግዜ ይበልጣል ጀማል ሁሴን በጉልበቶ ለፍቶ ቤቱን ቀጥ አድርግ የያዘ ጀግናኮ ነው በእሱ እድሜ ያሉትን ወንዶችንሲ ተመልከች የት ናቸው
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj 2 ай бұрын
እኔም አያረገዉም ብያለሁ ተጎድኞቸ ጋር ተጣልቻለሁ ወላሂ
@user-io1eh9qb7e
@user-io1eh9qb7e 2 ай бұрын
አብሸሪ ሀዋየ ባልሸን በሰላም አላህ ያምጣልሽ ❤
@user-wy1hl8np2q
@user-wy1hl8np2q 2 ай бұрын
አብሽሪ እኔም ገና ዛሬ ሰብስክራይብ ሳደርግ ግን እስከዛሬም እክታተል ነበር
@user-gp8dl3ml1o
@user-gp8dl3ml1o 2 ай бұрын
ጀማል ጥሩ ልጂ ነው እንኮንም በሰላም ለቀቁት እንኩን ደስአላቹህ ቢተሰብ
@ifj8189
@ifj8189 2 ай бұрын
ውነት ውሽቶ መለየት አቃተን ታስሩ ከሆነ አላህ ነጃ ይበለው
@HaowH-xc1xi
@HaowH-xc1xi 2 ай бұрын
አላህያስፈታዉ።ሀዉየ።አይዞሽ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 ай бұрын
😢😢😢😢አሏህ ነው የሚያውቀው ውደ በላም አልበላም እችም በርድ በይና ዱአ አርጊለት ከታሰርም እደብርድስት ሹሮ ቱግ ቱግ ፍትበይብን ብዙ አሳባለብን ሀውሽየ 😅😅😂😂😂
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 ай бұрын
እውነታው አላህ ጋ ነው ጀማል የአገላለጽ የንግግር ችግር ነው ያለበት እጅ በሚዲያ ሰው ሆኖ ይህንን ተግባር ይፈፅማል አልልም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስለስደተኞች ይመክራል እሷ ደግሞ ብር ለጊዜው ከሌላት ቀን ስጠኝ ማለትነውጅ እቃ ከገዙ በኋላ ብሬን ሸም ይኑረን አሁን እሷ የመረጠችውን ሌላ ላይመርጥ ይችላል ልሽጥ ቢባልኳ እንተዛዘን ሞት እያለ ክፋት አይበጅም የሚዲያ ሰው መሆን ዑዑዑ ከባድነው
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ተከራክሬአለሁኝ ጀማል አይባላም ብያለሁኝ ሀቂቃ እኔ ተከራክሬ ባልሽነዉዴ አለችኝ አንዲኛቱ ሠገጥ እኔ ሲጀሙር ወላሂ አላሀምዱሊላህ ባለትዳርነኝ ግን ለአንዱ ሠዉ በማያረግበት ነገርላይ አላህ ፈርቶ የሚኖሮች እናም አብሽሪ ሀዉሽ ሠዉ ከሠዉላይ አይወርድም እህቴ
@user-dt5pv5xq1d
@user-dt5pv5xq1d 2 ай бұрын
ሀዋ እኔ እንደእህትነት ልንገርሽ አቀማመጥሽን አስተካኪ ሁሌ ነው ማይሽ እንደአሜሪካን ላም በቁምሽ አቱደቂ በተርፈ 200k ገብታችዋል ጀማልም በሰላም ወቶ ተደሰቱ
@fahedali632
@fahedali632 2 ай бұрын
እኔግን መልስ ስጥብየውነበር ያው ዝም ሲል ነው ግራ የገባን ስለዚህ ልጂቷጋርነው ስተቱ እኔምጨቢሆን አልመልስም
@Hll-mo6bf
@Hll-mo6bf 2 ай бұрын
ሀበሻ ክብር አይወድለትም ሀዋዬ ዝበያቸው እዳትበሳጭ የኔውድ❤❤🎉🎉🎉
@ኡምሱመያ
@ኡምሱመያ 2 ай бұрын
አብሺሪ ። ያልፋል በሀቅላይ ጠክሩ አሸናፊ ናቺሁ ጀማልንም አላህ ዪመልስልሺ እህቴዋ ለስላሳና ቀዝቃዛ ነሽ እርጋ ያልሽ ነሺ ስለሆሽ አሁንም ታገሺ በሀቅላይ ከባልሺ ጎን ሆኒ አብሺሩ እህቴዋ 💐💐💐 ሙስሊም እህትሽ ነኝ
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv 2 ай бұрын
ሚሲኪን ጀማል የዋህ ልጂነው ወላሂ እኘን እራሱ በጣም ነው የሚከብሪናል❤❤❤❤
@user-ii9pu4uv6h
@user-ii9pu4uv6h 2 ай бұрын
እኔ የምለዉ ሁላቺሁም ትንጫጫላቺሁ 2መቶ ሺብር ያህል ካከሰረቺዉ እዴት ነዉ የማይሰድባት ሁሉም ሰዉ የሚደርገዉ ነዉ
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d 2 ай бұрын
ክፉ እምትናገሩ ሠወች ግን ልብ ይስጣቹ በስ ጀማል አላህ ነጃ ይበልክ😢
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 2 ай бұрын
መሸአላህ ዛሬ ሀዋ መሸአላህ አነጋገርሺ ለካ ጎበዝ ነሺ
@TambraMuhammed-ro5ee
@TambraMuhammed-ro5ee 2 ай бұрын
አብሽሪ ሀበሻ ሲፈጥረው ምቀኝነት ያነጠው ነው አላህ ፈረጃውን ያቅርብለት 🌷💧
@user-zu9zc5il9w
@user-zu9zc5il9w 2 ай бұрын
ለናተ አዝኖ ሀሀሀ ለጥቅሙ ብሎ ነውጅ መድን እሳ አስፈራራ ሰለተባለው መልስ ስጪ ሲጀመር አልታሰረም ከካሜራ ጀርባ ነው አንቺ መልስ ስጪ ተብለሺ ነው ለማያቃቸሁ አሙኙ
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g 2 ай бұрын
ባለጌ እሣዳጊ የበደለቸው በሄየድበት መሣደብ ሥም ማጥፍት ይወዳሉ ተያቸው ባሄራ ይጠየቁበታል ሃውይ
@user-gt5hv6xr6b
@user-gt5hv6xr6b 2 ай бұрын
እውነቴን ነው መጀመሪያ ግዜ ሀቅ ሀቁን ነው በዛ ላይ ጎበዝ ልጅ ነው ደረሰኝ ካለሽ ወላሂ እሱ ሀቀኛ ነው የማንንም ገንዘብ አይፈልግም ምክንያቱም የሰው ገንዘብ መቼ የማይጠቅመው አንዳንድ ልጆች ግን ስሙን ለማጥፋት የምትዘጋጁ ከሱ ምን አለ ብላችሁ አዳምጡ እሱ ግን በጣም ሀቀኛ ሰው ነው እኔ ስላየሁት ነው ደጋግሜ
@hawaahmed9547
@hawaahmed9547 2 ай бұрын
ወይ ባሌ ባሌ አትበይብን አይ አበሻ ወቀሳውም ምስጋናውም እኛላይ አቀርሹብን ጉዳያችሁ
@bh12606
@bh12606 2 ай бұрын
ክክክክክክአሳቅሺኚ
@lubaba355
@lubaba355 2 ай бұрын
ምርጥ አይዲያ ፈጠርሽ እየተበጃጀሽ ሸቅይ ሀዊ በርች 😂 ቲክቶክ ላይ ዛሬ ፖስታል መታሰሩን ረስቶ ነዉ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 2 ай бұрын
አላህ በሰላም ያስወጣው ኤሸአላህ ይውጣል ሀውይ
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 2 ай бұрын
አብሽሩ ሁሉም ስራው ያወጣዋል
@user-ts3zc4gb1q
@user-ts3zc4gb1q 2 ай бұрын
አይዞሽ ሀዊይ ምቀኛ አያልፍለትም ያላአቅሞ ማን አባቷ እዘዠ አላት ይች መጋኛ
@ahemd1
@ahemd1 2 ай бұрын
አችብትበሊምንትያለሽ
@ahemd1
@ahemd1 2 ай бұрын
ደሞአነጋገሩ አግባብ የለውም የሰውብርይዞ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
እናያዘዘችውስሁለመቶእቃአዛሀያሽብርአጣማለትምንማለትነው​@@ahemd1
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 2 ай бұрын
የማተፈልገውን እቃ ማን ጥለቢ አላት ስድብም ሲያሳት ነው ባለጌ
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 ай бұрын
እባክሽ ዝም በይ ማንም አፊን እሚከፍተው ዩቱብ ላይ ለብራችሁ ለራሳችሁ እንጂ ለስደተኛ አይደለም ስሌላው ጉዳይ አያገባኝም አላህ በሰላም ያስወጣው ከስሩ ግን እዚህ መተሽ ለናንተ ብሎ ነው የታሰርው ብለሽ አትዋሽ ውሸታሞች ለራሳችሁ ነው እምለፈልፊት ውሸቱንም ውነቱም ለዩቱብ ብር ብላችሁ ነው
@user-bo5qy4ns6k
@user-bo5qy4ns6k 2 ай бұрын
አላህ ይድረስለት ኢሸአላህ ይፈታል ጄሚየ የዋህ ሠዉ ነዉ እሡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Soso-wx7bz
@Soso-wx7bz 2 ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ابشري ابشري يا حياتي اصبري الله مع الصابرين ابشري ان شاء الله حياتي مسكينه❤❤❤
@alhmduillah23
@alhmduillah23 2 ай бұрын
የት ነበርሽ እስከዛሬ ትክክለኛ ሰው ብትሆኑ ያኔ ሲሳደ ሚዲያ ላይ ሲወጣ ለምን ታዳ አልተናገራችሁም አሁን ሰደቡኝ ምናምን አትበይ ባሌ ባሌ አትበይ ባልሽ ደግሞ ላንቺም ክብር የለውም ስድቡ ለራሱ ሳስጠላ ስለሰደቡሽ አጨረጨረሽ ትክክለኛ ሰው ከሆናችሁ በሰአቱ ነው ሁሉንም ነገር መናገር
@heroudaddawiit
@heroudaddawiit 2 ай бұрын
ይመልሳል የኔን መልሷል ግን ልብስ ነበር የፈለኩ ከዛ አይሳካም አለ በዚ ቲንሽ ትግስት ዬለውም እሱ እናም ትግስት ሊኖረው ይጠባል እህቴ
@saeedalderei5413
@saeedalderei5413 2 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አትስሚ የሰው ወሬ ማር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 2 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:36
@user-pz1mg2tl7d
@user-pz1mg2tl7d 2 ай бұрын
እህት ሀዋ የሚታመንው አንድ አለህ ብቻ ነው ሀዋ አትቀባጥሪ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 ай бұрын
ግን ሪከርዱ እዴዛአዴለም እህቴ የሶየፈለገቺውን መቺአሰራላት አቺ በሺተኞነሺአይባልም ሴትእህትእያለው ብርሺንለተቼከረ እሰጠዋለሁ ማለት ምንማለት እሶባለቺውጂ ሐተቼገረ አይባልም ፉትሀዊ ሁኒ ሴትልጂ አለሺ
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኮሜት የሚሰጥ ሰው በሽተኛ ሆነዋል 👌👌👌👌ፈጣሪ ለቤቱ ያበቃው ወድሜን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
እኔምላችሁ ከዳውድጋ ተጣላችሁዴ ምነው ተራራቃችሁ አይቼው አላቅም ❤❤❤
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 2 ай бұрын
ይራራቃሉ መሰል ሰፈራቸዉ
@user-jq2hc9lq4s
@user-jq2hc9lq4s 2 ай бұрын
አይዞሺ ማማየ❤❤
@user-gt5hv6xr6b
@user-gt5hv6xr6b 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ ባለፈው ብዙ ልጆች ሸር ስታረጉ አይቻለሁ እዛም መኮማንተ ላይ መልሼላችኋለሁ የሰው ሀቅ ወላሂ አይነካም እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማኒያ ሽብር ስለክለት ቶሎ ነው ቀይ ይዞል በዚህ ቀን እንዲታደርስልኝ ባልኩት ቀን ነው ያደረሰልኝ ወላሂ ጎበዝ ልጅ ነው ቃሉን አክባሪ አላህ ይጠብቀው አላህ መልካም ነገር ለሱ ያደርግለት ለስራው ደሞ ታማኝ የሆነ ልጅ ነው እናም አላህ በሰላም ከዚህ ነገር ነጃ ያውጣውም ከባልተ ቤቱና ከልጆቹ ጋር በሰላም አላህ ያገናኘው
@bdhf9370
@bdhf9370 2 ай бұрын
.ጀማል የሰዉ ብር ይበላል አልልም. .ግን እቃ እምታዙ ለምን አሏህ አፈሩም ገባዬ ገባዬ ነዉ
@umuahematube349
@umuahematube349 2 ай бұрын
አላህ ያስፈታው አንችም አብሽሪ ሀዋ
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 2 ай бұрын
ዋአለይኩምሠላምወረህመቱላህ ወበረካቱ አብሽሪ እሙ አሚቲ ኮመቱችን አትከታተይ ስድብሱስየሑነባቸውም አሉና እናም አይዞሽ ጀማልንም አላህ ፈረጃውንቅርብያረግለትያረብ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 2 ай бұрын
ወግጅ ታዳ እኛ ምን እናርግ ፕራንክ ምናምን እያላችሁ እየተጃጃላችሁብን እንደት እንመን በኛም አትፍረጅብን
@AminaAmina-wn6xv
@AminaAmina-wn6xv 2 ай бұрын
እኔኮ ብያለሁ በዚህ አነጋገሯ አይሰድባትም እሷም ተሳድባ ይሆናልጂ ብያለሁ
@ahemd1
@ahemd1 2 ай бұрын
ብሯን እኮ ይዞ ነው የቀየትዛዝ ነውቲል አልሰማሽም
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
​@@ahemd1አችደሚአለቅላቂ እሳዬተሳደበችውንለምንአለቀቀችውም ሁለመቶብር አክስራውአያሽብርአጣስትል ባለጎስድናት
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 አቤት ወሬ የት አየሽ🤣🤣ኮሜታተሮች መቸም ማሽቃበጥ ስትወዱ እውነታው እኔጋ አለ ገብተሽ አዳምጭ እሽ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 2 ай бұрын
ሠብሠብ ብለሽ ተቀመጭ እልቁንስ ነገሩን ትተሽ😢😢😢😢
@user-wk9yo1wj3t
@user-wk9yo1wj3t 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@RabihRaar-iz6ix
@RabihRaar-iz6ix 2 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@fydur360
@fydur360 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወየው
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 2 ай бұрын
አብሽሪ እህት ሁሌም አላህን ፈርታችሁ ስሩ ሰው ብዙ ያወራል
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
በትክክል ጀማል የሰው አቅ አይበላም❤❤❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 2 ай бұрын
ኮመቶች አይፈረድባቸውም ሀዋ ሚድያው በውሸት ስለተጥለቀለቀ እውነትናውሸቱንመለየትአቃተን እህት አላህ በሰላም ያውጣው ያረብ
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 2 ай бұрын
የአላህ ግን መጥፎ ነገረ ሰነበተ ቆመ ምን አለ ያወቀ ብቻይወጣልሀዊአይዞሸ
@heymidssye8127
@heymidssye8127 2 ай бұрын
እውነት እኔ እቃ ከናተ ላዝ ነበር ፈጣራ አወጣኝ
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
መልካም አዲስ አመት 2017🌻🇪🇹🙏
10:38
Jamal huseen
Рет қаралды 10 М.
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН