ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ | Surafel Hailemariyam | Live Worship | Halwot E.U.C |

  Рет қаралды 308,305

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

ተመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ | Surafel Hailemariyam | Live Worship | Halwot E.U.C | #2023

Пікірлер: 159
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስላፈሰስክልን የአምልኮ መንፈስ ስምህ ይባረክ......አትታዘቡኝ ኡኡኡ...እረሰረስኩ እኮ....🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Musician ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እልፍ ሁኑልን እልፍ ያድርጋችሁ ብዙልን 🥰🪗🥁🎻🪘🎹🪕🎷💎💎💎🎻🥁🎹💎💎
@fevigalyesus5545
@fevigalyesus5545 Жыл бұрын
Gbu blessed
@somashow4464
@somashow4464 Жыл бұрын
ሱራዬ በመንፈስ ሆኖ የማምለክ ውጤቱ እኮ ነው ራስህን ባየህ ጊዜ እንደሌላ ሰው ምትባረክበት: ጌታ በመድረኮቻችን ላይ እንዳንተ ያሉ አምላኪዎችን ያብዛልን።
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Жыл бұрын
​@@somashow4464አሜን አሜን
@habtamutadele2454
@habtamutadele2454 Жыл бұрын
እወድሃለሁ ሱሬ🙏🙏
@ruthmulat9809
@ruthmulat9809 Жыл бұрын
ተባረክ ሱሬ አሁን ይብዛልህ ፀጋው ይጨመርልህ
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AlemSole
@AlemSole Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን
@AberoKiwt-zy3gv
@AberoKiwt-zy3gv Жыл бұрын
እልልልል
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
Geta yibarek please pray for me
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
@@eskedarworkneh5084 የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ!! የበለጠ ጌታን ለማወቅ ቃሉን ዘወትር አጥኚው፣ በሚመችሽ ሰዓት ሁልጊዜ በጌታ ፊት ተንበርክከሽ ድካምሽን ፣ኃጢአትሽን በመናዘዝ ምህረት ጠይቂ!! እኔ ሁልጊዜ ስጸልይ መጀመሪያ ንስሐ. እገባለሁ፣ ከዚያም ከጌታ ስላገኘሽው ምህረትና ስለጥበቃው አመስግኚው፣ ስለ ኃያልነቱ፣ ስለ ታላቅነቱ፣ስለቸርነቱ፣ ስለ ዘለዓለማዊነቱ፣ ሰለ ይቅርባይነቱ፣ ደስ እያለሽ አመስግኚው፣ ጠላትን በኢየሱስ ሥምና ስልጣን ስራውን አፍርሺው፣ በየቀኑ በጌታ ፊት በመሆንና ቃሉን በመመገብ በቅድስና ኑሪ፣ እውሸትን፣ ከቃሉ ውጪ የሆነ ህይወት አትኑሪ!!! ጌታ በጣም ይጸየፋል!!! ተባረኪ።
@mahaderassefa8797
@mahaderassefa8797 Жыл бұрын
Bezu tebrkelje yabta berke
@sababekel7895
@sababekel7895 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ ፍግ ይብዛልህ
@sababekel7895
@sababekel7895 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@Burte-ly3lm
@Burte-ly3lm 10 ай бұрын
ሱራፈል ጌታ ዪባሪኪ በጣም ነው የሚወዲሂ
@EmyTegenu-xh1do
@EmyTegenu-xh1do Жыл бұрын
ምን ዓይነት ድንቅ መንፈስ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ😍😍😍
@nahomalazar4932
@nahomalazar4932 Жыл бұрын
ልቢ ሚያሰረርስ መዝሙር ተባረክ
@Berlin-uk6ye
@Berlin-uk6ye 10 ай бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤
@tsegatadesse1056
@tsegatadesse1056 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ...ሱሪ ጌታ ይባረክ!!ከልብ ከመንፈስ ይሁን የተባለው ቃል ተግባራዊ ያደረከው አንተ ነህ አሁንም ከአንተ ይህ መንፈስ አይወሰድብ ፀጋው ይብዛል በቤቱ ለዘላለም ኑረ አንተ በረከታችን ነህ እንወድሃለን እውነት ስተስመልክ እንዴት ከልቤ ደስ እንደምለኝ አትጠይቀኝ ምክንያቱም ከልብህ ስላሆነው ምታማልከው ሌላውንም በመንፈስ ይዘህ ትሄደለህ ።አንተ ትለያለህ አንደኛ ነህ
@saramokonin5966
@saramokonin5966 10 ай бұрын
Bless you sure
@shewitkahsaygebray453
@shewitkahsaygebray453 Жыл бұрын
EGZIABHER ybarkka
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 Жыл бұрын
ዘማሪ ሱራፌል በአገልግሎትህ በሙሉ በጣም ነው የምንባረከው ፀጋ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ ተባረክ።እግዚአብሔር አምላካች ስለ መልካም የፀጋ ስጦታው በኢየሱስ ስም ይባረክልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏 በሙዚቃ የሚያገለግሉት ወንድሞች በጣም የተባረኩ ናቸው በሙዚቃ በሚያገለግሉት የእግዚአብሐረር ባሪያዎች በሙሉ አገልግሎታቸው ተባርከናል ፀጋ ይጨምርላችሁ ተባረኩ👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@ruthadugna1654
@ruthadugna1654 Жыл бұрын
በአንተ የሚሰራዉ በቅዱሱ መንፈስ ይባረክ አንተም ብርክ በል ❤❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
የአምልኮ መንፈስ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሞገሱን ያፍስስብህ
@GetnetWelga-xx6yb
@GetnetWelga-xx6yb Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስራክ ድቅ ነው
@sabayohannes9982
@sabayohannes9982 Жыл бұрын
Yoni tebarek
@zufanewubeshet3049
@zufanewubeshet3049 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@andamlakdegudula1101
@andamlakdegudula1101 Жыл бұрын
😊
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ዋዉ ልዩ አምልኮ ነዉ ተባረኩ
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Ameeeeen😢😢😢😢😢 Ameeeeeeeèn Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 😢😢😢😢
@AlexGatiso
@AlexGatiso Жыл бұрын
ጌቲ ይበረክህ ውድሜ ቢዙግዜ ጌቲ አሊፈ ስየስማልክህ ቲበረከሉሁ ዘማንህ ይበረክ ሌላ ሚን እለለሁ !
@fayubaqala624
@fayubaqala624 Жыл бұрын
መንፈስ ቅድስ እኮ ክርስቶስን የሚገልጥልን ነው የሚገርም መንፈስ ነው ያብዛልህ ተባረክልኝ ሱሬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@readitmerawi
@readitmerawi Жыл бұрын
እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቅስኩ የጨረስኩት worship 😢
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Жыл бұрын
Chachata Sayehone Ameleko keleb Yemikerebebet ye Egeziyabehir biet .
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 5 ай бұрын
አሜን ሱራዬ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💞💖🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 5 ай бұрын
✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝😭😭😭😭👍👍👍😍😍😍😍😍
@awettsegaye1698
@awettsegaye1698 11 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ሐሌሉያ ተባረክክክ መስቀሉ ነው ታሪኬ❤❤
@bisratnebabi431
@bisratnebabi431 Жыл бұрын
Elelelelllllll Elelelellll ELELELELLLLLLL ELELELELLLL ELELELELLLLLLL ELELELELLLL ELELELELLLLLLL ELELELELLLL ELELELELLLLLLL ELELELELLLL ELELELELLLLLLL Egezabehare abezeto yebarekehe yebarekehe
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከራ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ተባረክልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@johanan_3603
@johanan_3603 Жыл бұрын
wow
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 Жыл бұрын
❤❤❤❤ኢየሱስ እንወድሃለን
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን .ክብር .ልይሱስ .ይሁን ፅጋ .ይብዛልክ 😢❤❤❤❤❤❤👏🙏🙋🎶🎵🎻🎺🎷😘😘😭🙇🙇📚🙏🙌
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ
@mesiamanuabigiya5220
@mesiamanuabigiya5220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@tebalefantahun6908
@tebalefantahun6908 10 ай бұрын
Praise God!!! Miwedih yabzalik
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 Жыл бұрын
😭😭😭ምን እላለው ምስጋናን ለእርሱ ሰጣለው እልልልልልል🔥🔥🔥
@jemilaebrahim3663
@jemilaebrahim3663 Жыл бұрын
አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏
@lamrotdesalegn6142
@lamrotdesalegn6142 Жыл бұрын
Amen Amen tebareku wddd
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus Жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ የማይረሳ የአምልኮ ምሽት ጌታችን ሞትን ድል ነስቶ የተነሳበት ታርካችን የተቀየረበት ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን 🙌🙌🙌🙌 Sure & Halwot Family's ❤❤
@terefubekele5052
@terefubekele5052 Жыл бұрын
ሙዚቃውን የሚጠበቡት ልጆች አስተዋጾ ቀላል አይደለም ተባረኩ ሱራፌል ከዚህ በላይ ረስርስ በመንፈሱ ተባረክ
@rutesato5576
@rutesato5576 Жыл бұрын
ሱርዬ የአባቴ ልጅ ዝም ብለህ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
Hallelujah hallelujah
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
አሜን አሜን.ተመስገን ጌታ ሆይ ለዚህ ያደረስከን አንተ አይደለህም ወይ.
@abebewondimeneh3590
@abebewondimeneh3590 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ❤
@SibongileFaith
@SibongileFaith 6 ай бұрын
Abetu kala ante ine bado nagn, betemi badonaw ulem kane atirakibign. Wodime tabaraki, zaman ba geta bet yilaki.
@mahaderassefa8797
@mahaderassefa8797 Жыл бұрын
❤❤❤
@tigistyitbarek608
@tigistyitbarek608 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል ጌታዬ ተባረክ
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
God Bless you all 🙏✝️✝️✝️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍❗️
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 Жыл бұрын
Min aynet menfes yarefebet lij new❤❤❤❤❤❤
@WsawsSwas
@WsawsSwas Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeen keber Hullu Lageeta yihun teberaki wondemachin❤ Tsegee yebezalih
@mesiamanuabigiya5220
@mesiamanuabigiya5220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ያድርግህ ተባረክ
@mihretwondafrash
@mihretwondafrash Жыл бұрын
ከሞት፣ከሲኦል ያስመለጥከኝ ያደንከኝ ጌታ ተባረክ ሃሌሉያ....
@EtukayeAbeye
@EtukayeAbeye Жыл бұрын
Tearek 🙌
@sabatsehaye4252
@sabatsehaye4252 Жыл бұрын
Amen 🎉
@tarikdebosh227
@tarikdebosh227 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ😊😊😊😊❤❤ 😇😇😌😌🙏🙏🙏🙌🙌
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
ሁላችሁ ያባቴ ብሩካን ወገኖቼ ተባረኩ 🙏እየሱስ🙏 በእርግጥም ይመጣል 🙏ሱሬ ከነ ሙዚቀኞች ተባረኩ 🙏❤️
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
Glory and Honor to be God the Father, God the Son and God the Holy Ghost 🙏✝️❤️🌹👍🙏❗️ ወገኖቼ ተባረኩ🙏❤️👍✝️🌹❗️
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Жыл бұрын
Amen amen ...ፀጋው ይብዛልሀ ተባረክህ እዲህ ነው በአምልኮ መሔድ መነካት 🙏👍❤️
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ Жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ስራ እጅ ድንቅ ነው 👏👏👏ሱሬ ብሩክ ❤
@SibongileFaith
@SibongileFaith 6 ай бұрын
Amen Amen sara dinki naw getahoyi ililili abate sira dinki naw, adararagim liyunau geta hoyi ka ayimro balayi nahi, ka minasibibat balayinahi tamasgen getahiyi Amen...
@latifaethiopia5900
@latifaethiopia5900 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረክ ፀጋዉ ሀይሉ ሞገስ እጥፍ ይብዛልህ እጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ❤❤❤❤❤
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Amen amen amen halelueya ❤❤❤❤❤Egzabeher Yebarekhe zemeneh yebarek bream new yemwedeh
@FirehiwotmathewosFirehiwotmath
@FirehiwotmathewosFirehiwotmath 2 ай бұрын
Tebarke qer
@KidyGirma-g4q
@KidyGirma-g4q 3 ай бұрын
Tebarku
@birtukanmulugeta6436
@birtukanmulugeta6436 Жыл бұрын
Anteko tileyaleh sura,tebarek
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
አሜንአሜንኢየሱሰጌታ
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
ELELELEL ELELELEL HALLELUJAH
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
❤❤❤Ameeen ameeen geta yebarki❤❤❤
@Tiji21-m2x
@Tiji21-m2x Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Geta Eysus hoye temsgm 🙏❤️❤️❤️ Eysus Eysus Elelelllll Elelelllll Elelelllll Eysus Elelelllll Elelelllll Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@SelamZerihun
@SelamZerihun Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ተባረክ እንወድካለን ከፍ በል
@abenezertesfaye5142
@abenezertesfaye5142 Жыл бұрын
God bless you Brother
@egzihariakiflemariam3764
@egzihariakiflemariam3764 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ሀሌሉያ!!!ሱሬ ስለአንተ እግዚአብር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ❤🙏
@asterdesta3243
@asterdesta3243 Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛለልህ ተባረክ❤❤❤❤❤
@daniyonas
@daniyonas Жыл бұрын
aman
@edentigistu-lg5mm
@edentigistu-lg5mm Жыл бұрын
Bless you sure🙏
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
ሱሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ለእርሱ ብቻ እንድትቀኘልት ከክፉ ያስመልጥህ❤❤❤🎉🎉🎉
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️ አልጠግብ አልኩት
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelel God bless you !!!!!!!!!!!!!!!
@tsegatagese8447
@tsegatagese8447 Жыл бұрын
Wow suraye siwediheko bebizu tebarek ❤❤❤❤❤❤
@robimengistu118
@robimengistu118 Жыл бұрын
What a Blessing Worship uffffffffffffffffffffffffffff.. Suraye bless u 😍
@WsawsSwas
@WsawsSwas Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeen Ameeeeeeen Geeta Eyesus yebarekih tsegaa yebezalin❤
@Pietmmotlana
@Pietmmotlana Жыл бұрын
በረካታችን ነህ እልፍ ሁን!🙏❤
@sisayjermiha
@sisayjermiha Жыл бұрын
Waaaaaaaaaaw suryeeee emwedh pls eyetefak new melkam menfes yalek tebarekkkkk♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@munatameru6811
@munatameru6811 Жыл бұрын
የተወደድክ ሱሬ ተባረክ ❤
@fasiga
@fasiga Жыл бұрын
Anaf hiriyaa illee turan sirriiti nama waliin farsaaf Garee yaared waliin tureedha mana keenya maaraami Gimbiiti. Giddutti isaanin sadarkaa kanaan isan Gahee Eebbi isaani nu waliin haa tahu. Maqaan Fooni isaani Yoonas jedhamaa kan Afuura amma #Abbaa Gabre mikaa'eel jedhaamu.🙏
@meklitabel5268
@meklitabel5268 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሱሬ
@rahwateferi1988
@rahwateferi1988 Жыл бұрын
Hallelujah glory glory glory ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🙏🙏🙏
@ManendeamlakHmariam
@ManendeamlakHmariam Жыл бұрын
I ' m really really really so blessed by this amazing worship my little dear brother ❤❤💖💖💖🙏🙏🙏🙏
@tigistiabate9059
@tigistiabate9059 Жыл бұрын
🥰🥰❤️
@mikiyasright1669
@mikiyasright1669 Жыл бұрын
Amen amen
@SingerjohnabrahamPastorjohn
@SingerjohnabrahamPastorjohn Жыл бұрын
Tebarek wedme
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው! ሱሬ ተባርከህ ቅር ጨምር እደግ!
@binibarnishimelis2870
@binibarnishimelis2870 Жыл бұрын
Aderaregh kesew lyu new😢
@fevenhabte3778
@fevenhabte3778 Жыл бұрын
Amen 🙏🙌❤ God bless you abundantly sure
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Surafel Hailemariyam | ካንተ ሚበልጥ| [ live worship 2023
40:48
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 147 М.
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24