ተማኅፀንኩ መድኃኔዓለም የአምልኮት ስግደት በተግባር።

  Рет қаралды 29,262

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

Күн бұрын

አጋንንትን የሚደመስሰውን ከመድኃኔዓለም በረከትና ጸጋ ምሕረትን የሚያሰጥ ታላቅ የአምልኮት ስግደት በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ይመልከቱ።

Пікірлер: 184
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን በሃዘናችን ግዜ የደረስክልን ግራ ተጋብተን ባለንበት ሳዓት የደረስክልን እንድህ ዓይነት የአምልኮት ፆሎት እና ስግደት ያስተማርከን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ።
@yetewahedolijnegn641
@yetewahedolijnegn641 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም በሰማንው ቃል 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫ የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍል አሜን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@user-ov3ru2ym7o
@user-ov3ru2ym7o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
በኡነት ወድማችን እምትለቅልን በተግባር እምታሳየን ጠቅሞናል ፀጋውን ያብዛልህ 👏
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን! አመሰግናለሁ ስግደቱን ስላሳየከን እግዚአብሔር. አድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛልክ አሜን።
@utugfhfuff5184
@utugfhfuff5184 Жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በተግባር ስላሳየኸን እናመሠግናለን በርታልን
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
እግዚያብሔር እድሜቱን ያርዝምልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብለው ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንደው በማርያም
@Ggg-gs3rs
@Ggg-gs3rs 5 ай бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዚልክ ካተብዙተምረናልእና 🙏🙏🙏
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፅሑፍ አስቀምጥልን ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@user-bx2ci5ib7i
@user-bx2ci5ib7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@mesryedesta2435
@mesryedesta2435 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እናቴ እመቤቴ አደራሽን የነገርኩሽን የኔ እናት ወለላይቱ እመቤቴ ማርያም
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህሬየ ወንድምየ እግዚአብሔር ቃለ ህወት ያሰማልን ።መዳሓኔአለም ሆይ ለሃገራችን ኢትዩጱያ ምህረትን ላክልን ስለ ድንግል ማርያም ስለ ማይታበል ቃልህ ይቅር በለን ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ተፈራ ከክፉ ነገር ጠብቅልን አሜን ።
@asmarenega6831
@asmarenega6831 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርታልን ወንድማችን !!!
@fekeretgaberal1381
@fekeretgaberal1381 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
መምህራችን መድሀኔአለም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በፀሎትህ አስበን ወለተ ኪዳን ወለተ ብርሀን እኛ ደካሞች በክርስቶስ ቸርነት ላለነው
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን ሄኖክ ብዙ ተምረናል በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን እኛንም ሀጢያተኞቹንም በምህረቱ በቸርነቱ ማረን ።🤲🤲
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
Diakon Henok Egeziabeher yesetelen tebarek
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 2 жыл бұрын
Amen...Amen...Amen...🤲🤲❤️❤️❤️qalwetey.ysmalney❤️❤️❤️❤️🤲🤲🙏🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-pe9il2gy7w
@user-pe9il2gy7w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ ኣደረስን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም አናመሰግናልን ❤➕
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ወድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመድሀኒ አለም በአል እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ምህርቱን ያውረደልን አሜን
@alamalam6746
@alamalam6746 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ናችሁ ውድ የተዋህዶ ልጅ ተወህዶ ለዘለዓለም ትኖራለ እንካን አበራ አደረሰን የሰላም የፍቅር ቁን
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማለን ውንድሜችን እናመስግንለና መድኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜችን በጣም እናመስግንለና ደስ የሚል ትምርት ነወ 🙏🙏🙏
@toallatonce
@toallatonce 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን!! ምህርቱን ያውረደልን አሜን
@user-rm3py6vg5s
@user-rm3py6vg5s 3 жыл бұрын
tsegawune yabizale fetari bebetwu yatsena wendem ene gen ande teyake nabaregi ebaki kechalke mwliselige wendem ene yemi norewu arabi ageri nw gen tselote yemi tselyiwo besileke nw chigeri alewu weyi eseki negeregi wendemi alem🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን
@selamawitselam9509
@selamawitselam9509 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥ
@hannayemedanialemlijhanna9577
@hannayemedanialemlijhanna9577 3 жыл бұрын
Eshi wandimachin Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 3 жыл бұрын
እድሜ ጤ ና ይስጥልን ቤተሰብ ህን ይትብቅልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ዳቆን ሔኖክ አሜን 👐🇪🇹🌾
@ethiopiaethiopia8720
@ethiopiaethiopia8720 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲💕🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tgadisyoutube1686
@tgadisyoutube1686 3 жыл бұрын
Ebaki betam new yemifaligi endet lagegni
@Md-ce7nd
@Md-ce7nd Жыл бұрын
ቃለ ህወይት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@tadlaal9123
@tadlaal9123 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ለመምህራችን እድሜ ጤና ፀጋ ትሥጥልን
@app1399
@app1399 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልን
@rosefakre6277
@rosefakre6277 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki mengste smayatin yawrsinli egzybher yestilni 🙏🙏🙏
@nabilaldulamey5751
@nabilaldulamey5751 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወንድሞችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ተምሪበታለው ያላወኩትን አሳወከኝ ተባረክ አሜን
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።
@eskedarmamuye1076
@eskedarmamuye1076 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏
@samerasalem2382
@samerasalem2382 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏🙏
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
Amen Amen
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏እናመሰግናለን
@user-zh6kp3wi4f
@user-zh6kp3wi4f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@samrasamra7848
@samrasamra7848 3 жыл бұрын
Enamsegnalen wondimachin
@user-yg4lh9gm8k
@user-yg4lh9gm8k 3 жыл бұрын
እግዚአብሄርይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን
@Yayagulbet
@Yayagulbet 3 жыл бұрын
Edimena tina yisitih wedmi kalehiwot yasemah
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በጣም ነው ሰደያለኝ እንዴት እንደሚስገድአለውቅምነበር እንዳስተማርከኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@milengeberhiot3034
@milengeberhiot3034 3 жыл бұрын
Amen amen amen wendmachen enkwan bedehna metahe ..eski bemelaw alem yalachehu ethiopiawiyan lehagerachein selam tumu..segedu.. telu fetari le hagerachen selam yawrdlen amen
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN. EGZIABHAIR YIMESGON.
@user-gi4be8ng2g
@user-gi4be8ng2g 3 жыл бұрын
Ammeenn Ammeenn ammeenn tenan yetln ammeenn
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
ሠላም ምህ ይብዛልኝ ወንድማችንን እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️
@user-xu7gq4vc8x
@user-xu7gq4vc8x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Marta-tu4hv
@Marta-tu4hv 4 ай бұрын
betnsahe Min Eyaln Ensegdalen
@tgyedengellej6865
@tgyedengellej6865 3 жыл бұрын
Wendemchin kal heywt yasemalen tesga egzabher yebezaleh
@anazew4090
@anazew4090 3 жыл бұрын
መድሃኒዓለም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 3 жыл бұрын
ቃለይወትያሰማልን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርክህ በርትተህ አበረታኅን ተመስገን
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️➕➕➕
@yeqedusemikayeleliji9951
@yeqedusemikayeleliji9951 3 жыл бұрын
Egzihabher yemasegen enkwan abro aderasen Amen Amen Amen wanedanachen daecon Henok kalehiyewet yasemalen egzihabher yagelegaleton zemanehin yebarekew
@foozalhabshi610
@foozalhabshi610 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛለልህ እኔ 🤲✝️🤲✝️🤲✝️
@user-ur1qv9uh6q
@user-ur1qv9uh6q 7 ай бұрын
አሜንአሜን
@ainealemainealem2952
@ainealemainealem2952 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይመልከተን ፍቅር ኣንድነት ይስጠን አሜን(3)
@Sara-nz7xo
@Sara-nz7xo 3 жыл бұрын
Mmhrachn beewunet kalehiwet yasemakn edmana tana yadlln
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች አንተ እንዴት ነህ በክርስቶስ ፉፁም ፍቅር በጣም እንወዳሃለን እናከብርህ አለን እናመሰግንህ አለን ።
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@elssaandarge1156
@elssaandarge1156 3 жыл бұрын
egabher yibarkh
@user-qe2jr2nz6l
@user-qe2jr2nz6l 2 жыл бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ጸጋ ዉን ያብዛልህ
@Abebech-ku8pj
@Abebech-ku8pj 3 жыл бұрын
Wod wendimachin enkawan abiro Andersen egizabher yageligilot zemenihin yibarikewu
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@rozatesfay6911
@rozatesfay6911 3 жыл бұрын
Amennnn wendemachen egzabher yebarkhe tsegawen yabezalhe abetu anten meferat belebachen BEGO amleko be helinachen chemer amen. Wendemachen teyake alegn yehen segedet meche new yemenesegedew
@user-ls8iw5ff5d
@user-ls8iw5ff5d Жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebleyoutube2978
@sebleyoutube2978 3 жыл бұрын
Egziabher yemsgen Amen ekun abero adersen
@sisaynashkase3207
@sisaynashkase3207 2 жыл бұрын
አሜን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@haymanotj7426
@haymanotj7426 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን
@AresemaAKLILU-fi2gz
@AresemaAKLILU-fi2gz Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-zq9hs1yt9c
@user-zq9hs1yt9c 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎትህንዘመን ይባርክልህ አሜን፫🙏💒
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
በከፋኝ ግራ በገባኝ ቀን የደረሰክልን እንቁ ወንድማችን እግዚአብሔር ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝማል በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ኑርልን የኛ ጀግና
@geriegelena9425
@geriegelena9425 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen keki Hiyot yesamne amen❤❤❤
@meseretbekele4661
@meseretbekele4661 3 жыл бұрын
Amin Amin Think
@zynabetiopa1426
@zynabetiopa1426 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@negstibogale6618
@negstibogale6618 3 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ተባረክልን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen diakon enamesegnalen
@Abebech-ku8pj
@Abebech-ku8pj 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ትውልድን እያተረፋችሁ ነዉ በርቱልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@fecarn0438
@fecarn0438 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
የሶስት መንታ መንገድ ድግምት መተት!ክፍል 112።
16:24
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 12 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 114 М.
ሰይፈ ሥላሴ እሑድ - Seife Silassie Ehud
16:53
masresham
Рет қаралды 296 М.
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН