ነፃነት ሙሉ ፊልም Ethiopian film 2018

  Рет қаралды 997,456

AmharicTV

AmharicTV

Күн бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 1 200
@gzzjhg8381
@gzzjhg8381 6 жыл бұрын
አገሬ ልገበነው በጣም ደስ ቡሎኝል Iike like አርጉልኝ
@yfghg1570
@yfghg1570 6 жыл бұрын
Gzz Jhg የት ነው ያለሽው ማር
@SamsungSamsung-hg8ft
@SamsungSamsung-hg8ft 6 жыл бұрын
ሠላምግቢ
@gzzjhg8381
@gzzjhg8381 6 жыл бұрын
@@SamsungSamsung-hg8ft አሚንንንንን ያረብ
@gzzjhg8381
@gzzjhg8381 6 жыл бұрын
@@yfghg1570 ሰወድ
@yfghg1570
@yfghg1570 6 жыл бұрын
Gzz Jhg ከምርሽ ነው ውዴ እና ሳውዲ የት ነሽ
@haleemam2439
@haleemam2439 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ሴት ልጀ እኮ ማር ነች ማለቴ ለወደደችው ብዙ መስዋትነት ትከፍላለች
@ሊያፍቅርፔጅ
@ሊያፍቅርፔጅ 6 жыл бұрын
መቶ አደኛ ደረጃ ላይ እገኛለሁ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ በተረፍ ሞላው የኢቶጲያ ዝዝብ በሙሉ እኳ ለሁለትሺ አስራአድ አድስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የጤና የእድገት የፍቅር እድሆንላችሁ እመኛለሁ ።
@Eyerus-wd8vs
@Eyerus-wd8vs 6 жыл бұрын
ኡኡኡ ወግ ደረሰኝ አደኛ ነኝ አዲስ ነው ፊልም ነው ጋይስ ስራችሁን ተሎተሎ በሉና ሹፉት
@seadaabaterejemedmeleabate5743
@seadaabaterejemedmeleabate5743 6 жыл бұрын
Metan
@carolejabre4682
@carolejabre4682 6 жыл бұрын
123456789 Eyerus are yemacheshe Eyeya dase yelale teqeaeshe🙌🙊Malekame bahale
@አብዱበላቤቴንናፈቂ
@አብዱበላቤቴንናፈቂ 6 жыл бұрын
እኔም ከጥግራራ ቦሃላ እየሾፍኩት ናው ኑ
@doodkxkkx6580
@doodkxkkx6580 6 жыл бұрын
❤❤🌷🌷
@edenjaffer2427
@edenjaffer2427 6 жыл бұрын
Q
@mt-qh6rv
@mt-qh6rv 6 жыл бұрын
ወይ እድገት እውነትም ፊልማችን አደገ ታዳ ምነው ፊልሙ ብቻ።እኛስ መቺ ነው ምናድገው ሀገሬ ፍትህ ፍትህ ትሻለች ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ያየዋህ የበረሀ ሰው ከፍትህ ይልቅ ወገን ፍረድልኝ ይላል መሞቱ ሲያመን ድጋሚ ገደሉት ፍትህ አዎ ፍትህ ለበረሀው ጀግና ✊✊✊🙋🙋🙋🙋😢😢😢😢
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 5 жыл бұрын
አለማችን አሉ ከሚባሉ ፊልሞች አንዱ ነው
@hannakidani5102
@hannakidani5102 6 жыл бұрын
#ጳግሜ ማለት ጭማሪ ማለት ነዉ እግዚአብሔር የምህረት ሳምንት ያርግልን # አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@bedriwollotube3474
@bedriwollotube3474 6 жыл бұрын
2010 የሀዘንና የመከራ ግዜ ነበር ያሳለፍነው 2011 ደግሞ የደስታና የሰላም ይሁንልን ሰቆቃና ደም መፍሰስ ሀዘን በቃ ይበለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Iguf-oj3yc
@Iguf-oj3yc 6 ай бұрын
አሜን
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው አዲስ ፌልም ተለቀቀልን ደስ ሲል በሉ ገባ ገባ በሉ ጋይሶች አብርን እንሹፍው
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 6 жыл бұрын
ዛሬ በኢንጅነር ስመኘው ፍትህ የጎደለው ግድያ ውሳኔ እንደዚ በመሆኑ ከልቤ አዝኛለው😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ👈ፊልምማ ሁሌም እናያለን የተሰማኝን👈😢😢😢😢😣😣
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
ፍትህ የምትሉ ልጆች ፍትህ የሚባል ነገር ኢትዮጲያ ውስጥ መቼ ነው ተደረረጎ ያውቃል ይወራ እና ሌላ ሲመጣ ሲረሳ ሌላ ሲመጣ ሲረሳ በማረሳሳት ፣ የስንት ሰው ፍትህ እደቀረ አታቁም ስለዚህ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ዋና እርሱ ነው ከዚህ ሁሉም ለቃቂ ነው።
@سلامبرهانو
@سلامبرهانو 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
ፍትህ ከላይ ነው።
@anshaaanshaa6579
@anshaaanshaa6579 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ
@እመብእሀንየልቤብርሀንእመ 5 жыл бұрын
በዚህ በምድር ላይ እውነትኛ ፍትህ አይገኝም ፍትህ ከላይ ነው
@negasimanaze9545
@negasimanaze9545 6 жыл бұрын
ሀይ ጋሂሶች ሰላም ሰላም ሰላም በዉጭ ሀገርም ሆነ በሀገር ውስጥ ለምትኖሩ ሙሉ የኢትዩጲያ ህዝብ እንኳን 2011 በሰላም አደረሰን 2011 የሰላም የፍቅር የፍትህ ይሁንልን ፍትህ ለሙሉ ኢትዮጲያ የጅነር ሲመኘዉንም ፈጣሪ የእዉነት አምላክ ይፍረድ
@ddggvdfghb5250
@ddggvdfghb5250 6 жыл бұрын
ያምራል
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
አድሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና የአንድነት ዘመን ይሁን🌻
@ሸሚላስልጤወውሪሮ
@ሸሚላስልጤወውሪሮ 6 жыл бұрын
አሚን
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ ሁላቹም በጣም ጎቦዝ ተዋናይ ይወጣቹሃል በርቱ
@aynenagni5772
@aynenagni5772 6 жыл бұрын
ወይኔ ሴሎው ያምራል ግን ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው በእውነት ወገኖቼ መልሰው እራሱን ጥፋተኛ አደረጉት ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል ድሮም እኮ ፍትህ ኢትዮ የለም በጎቦ ተደፋነው ጭራሽ እርሱን ጥፋተኛ አይከብድም በጣም በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ያውጣ
@እየሩስአለምየ
@እየሩስአለምየ 6 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች መልካም አድስ አመት 2011 :የፍቅር: የአድነት :የሰላም:የእድገት ፍትህ የምናገኝበት ዘመን ያድርግልን
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw 6 ай бұрын
የ2011ፊልም ነውደ እኔ 2016እያየሁትነው ገና😢😮😅😊
@myztemyzte1094
@myztemyzte1094 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች እንኮን ለአዲስ አመት በሰላም በፍቅር አደረሳቹ አደረሰን በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቺ እመብርሀን ለአገራቹ ታብቃቹ
@ሉሊትየሙለር
@ሉሊትየሙለር 6 жыл бұрын
አሜን
@carolejabre4682
@carolejabre4682 6 жыл бұрын
Myzte Myzte Amen Amen yane mare
@sebletadse3905
@sebletadse3905 6 жыл бұрын
አሜን
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 6 жыл бұрын
አሜን
@mdtubeyidnglemaryamlig5214
@mdtubeyidnglemaryamlig5214 6 жыл бұрын
amen amen
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን
@ሕይወትእናፈተናያልፍይሆን 6 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሰላም አዲስ አመት ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ኢክሩየእናቴአፍቃሪ
@ኢክሩየእናቴአፍቃሪ 6 жыл бұрын
ምናለበት ስለ ፊልሙ ብቻ ብታወሩ ብትፅፉ
@konjokonjo3338
@konjokonjo3338 6 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት የፍቅር የደስታይሁንልን ውዶቸ
@ቤቲየድንግልልጅቤቲየድንግ
@ቤቲየድንግልልጅቤቲየድንግ 6 жыл бұрын
ይህ ልጅ የኢሳም ሀበሻ ወንድም መሆን አለብት ቁርጥ እሱን ወቸው ጉድ
@zggzgz7337
@zggzgz7337 6 жыл бұрын
ለካ ተዋቂያልሆኑም አርቲስቶች ጎበዞችናቸው በተለይ ዘበኛው
@مهندخالدغالب
@مهندخالدغالب 6 жыл бұрын
እማ ለማን ጥለሽኝ ሞትሽ Zggzgz 00966578924774
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
@@مهندخالدغالب አይዞሺ ማማየ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 6 жыл бұрын
ወይ በሣቅ ጨርስኩት ድስይላል መልካም አድስ አመት
@ghghghghghgh8621
@ghghghghghgh8621 6 жыл бұрын
ሰይፈሚካየል በጣም ነው ምወድህ
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 6 жыл бұрын
የተወለድንበት ወር ስለኛ ምን ይላል? የእርሶን ወር ይመልከቱና ምስክርነቶን ይስጡን #ጥር በጥር ወር የተወለዱ ሰዎች መንፈሰ ጠንካራ፣ የማይበገር አመለካከት ያላቸው እና ሰዎች እንዲህ አድርጉ ብለው እንዲመክሯቸው የማይፈልጉ ናቸው። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ጎበዝ ነገር ግን ሌሎችን የማይሰሙ አለቃ ይወጣቸዋልም ተብሏል። እነዚህ ሰዎች በተፈጥሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የማስተማር ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ ጠንካራ የስራ ስነ ምግባርን የተላበሱ ናቸው። የመሰላቸውን ለመናገር ወደኋላ የማይሉ መሆናቸውም ነው የሚነገረው። #የካቲት የልደት በአላቸውን በየካቲት ወር የሚያከብሩ ሰዎች ደግሞ በውይይት የሚያምኑ፣ አመለካከቱ የወረደ ነው ብለው ከሚገምቱት ሰው ጋር ደግሞ መነጋገር የማይሹ ናቸው ተብሏል። የፈጣሪ አዕምሮ ባለቤቶች፣ በአዳዲስ እና ልዩ የስራ ዘርፎች መሰማራት ጉብኝት የሚያዘወትሩ፣ ታማኝ እና ሀቀኛ መሆናቸውም ይነገራል። #መጋቢት በመጋቢት ወር የተወለዱ ሰዎች አዲስ ሀሳብ ለማፍለቅ የተፈጠሩ፣ አይን አፋር እና ጭምት እንደሆኑ ነው መረጃው የሚያመለክተው። የኪነ ጥበብ ስራዎች ራሳቸውን ለመግለጽ የሚጠቀሙባቸው ሲሆን፥ ለመመሰጥ ጸጥታን እንደሚመርጡም ይነገራል። እነዚህ ሰዎች ለሰዎች ሩህሩህ፣ ቅን እና መልካም አሳቢ ቢሆኑም የራሳቸውን ሚስጢር እና ግላዊ ነገር ለመደበቅ የሚሞክሩም ናቸው። በራሳቸው አለም የሚኖሩ፣ ሰላማዊ አውድ የሚፈልጉ እና ብዙ ጊዜ ጫጫታ እና ጭንቅንቅ በሚበዛበት ስፍራ የማይገኙ ናቸውም ተብሏል። #ሚያዚያ ትዕዛዝን በአግባቡ የማይቀበሉ፣ ነገሮችን በራሳቸው መንገድ የሚመለከቱ እና ሌሎችንም በዚሁ አስተሳሰባቸው ወደራሳቸው ለማምጣት የሚጥሩ ፤ በሚያዚያ ወር ይህቺን አለም የተቀላቀሉ ሰዎች መገለጫ ነው ይላል የናቹራል ሂሊንግ ሜጋዚን ድረ ገፅ ዘገባ። በአቅራቢያቸው ከሚገኝ ማንኛውም አካል ትኩረት እና ፍቅር ይሻሉ፤ በጀብዱ የተሞላ ህይዎት ይፈልጋሉ፤ አንዳንድ ጊዜም ጠንከር ባለ ንግግራቸው ይታወቃሉ። በህዝብ ፊት የሚያደርጉት ነገር ግድ የማይሰጣቸውና ቢጸጸቱ እንኳን ከድርጊታቸው በኋላ መሆኑም ይነገራል። #ግንቦት ለሁኔታዎች የሚቀያየሩ (የገበታ ውሃ)፣ የዛሬ እና ነገ ፍላጎታቸው የተለያየ፣ ብቸኝነት የሚከብዳቸው እና ጠንካራ የማህበራዊ ህይወት ያላቸው ናቸው። በዚህ ወር የተወለዱ ሰዎች ስሜታቸውን በደንብ የመግለጽ ብቃት ያላቸው ሲሆን፥ በተለያዩ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሰዎች ጋርም ማውራት ይወዳሉ። በቀላሉ ለድብርት የሚጋለጡ በመሆኑም የተለያዩ የመዝናኛ አማራጮችን ይመለከታሉ ተብሏል። #ሰኔ በሰኔ ወር ከምቹው የእናታቸው ማህጸን ወደዚህች አለም የተቀላቀሉት ደግሞ ሰዎች የሚወዱት አይን አፋርነት እና ጭምትነትን የተላበሱ ናቸው ይላል ዘገባው። በቀላሉ ስሜታቸው የሚቀያየር እና ለሌሎች ሰዎች ደህንነት አብዝተው የሚጨነቁ መሆናቸውንም መረጃው ያመለክታል። አርቆ የመመልከት እና ሀሳባቸውን ወደ እውን የመቀየር ልዩ ችሎታ እንዳላቸውም ይነገራል። #ሀምሌ በሀምሌ ወር የተወለዱ ሰዎች በሰኔ ከተወለዱት ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዳላቸው ነው የሚነገረው። ይሁን እንጂ ወሬ የሚያበዙ፣ ከላይ ከላይ በራስ መተማመን ያላቸው እና ለጋስ መስለው ለመታየት የሚሞክሩ ነገር ግን በውስጣቸው ተንኮል እና ሚስጢር የሚይዙ፤ ህመማቸውን ለሌሎች ሰዎች ከመናገር የሚታቀቡ ናቸው። በመዝናኛ ስፍራ የማይጠፉ፣ በሀይል የተሞሉ እና ጨዋታ አዋቂዎች በመሆናቸውም ሰዎች በአቅራቢያቸው አይጠፉም። #በነሃሴ ወር የተወለዱ ሰዎችም፦ - ጥልቅ ሀሳብ እና ትንተና በሚፈልጉ ስራዎች ስኬታማ ናቸው። - ህይወት በደረጃ እና በምክንያት የምትራመድ ነች ብለው ያስባሉ። - ስሜታቸውን ለመግለፅ አይደፍሩም። - ተፈጥሮ ለመሪነት ያጨቻቸው ናቸው። - ልበ ሙሉ እና ሃሳባቸውን በድፍረት ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው። #በመስከረም የተወለዱ ሰዎች፦ - ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ። - ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው። - ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ። - አዳዲስ ሀሳብ አፍላቂ፣ የተረጋጋ ስብእና የተላበሱ እና ሰዎችን ለመርዳት የሚታትሩ ናቸው። #ጥቅምት - ክርክር አይመቻቸውም፤ በሀሳብ የሚጋፈጣቸው ሲመጣም ከዚህ መውጫ አማራጭ መንገድ ይፈልጋሉ። - ስኬታማ የማህበራዊ ህይወት መመስረት የሚችሉ ሲሆን፥ ጓደኞቻቸውን እጅግ በጣም ይወዳሉ። - ለህይወት ያላቸው አመለካከት አዎንታዊ ነው። - ማራኪ እና ወሬ የሚያበዙ ናቸው። #ህዳር - በጣም ሚስጢራዊ ናቸው፤ ስሜታቸውን በመደበቅ ተክነዋል። - አይፈሩም፤ ለውጤቱ ሳይጨነቁ ወዳገኙት ሁኔታ ዘው ብለው የመግባት ልማድ አላቸው። - በህይወታቸው የሚፈልጉትን ከማግኘት የሚያግዳቸውን ነገር ያስወግዳሉ። - ከሰዎች ምክር መቀበል አይፈልጉም። #ታህሳስ - በስራ መወጠር ይፈልጋሉ፤ አንድ ቦታ ላይ ለረጅም ስአት መቀመጥ አይወዱም። - በአጭር ጊዜ የመግባባት ብቃት አላቸው። - ታታሪ እና የተረጋጋ ስብእና ባለቤቶች ናቸው። - በሀይል የተሞሉ እና ሰዎችን በማዝናናት ብቃታቸውም የተመሰከረላቸው ናቸው። ___________ #ታዲያ የእርሶ ባህሪ ከተወለዱበት ወር ጋር ምን ያህል ተቀራራቢ ነው....?------
@እህትነሽ.አስናቀሙሉሸዋአ
@እህትነሽ.አስናቀሙሉሸዋአ 6 жыл бұрын
ጥቅምት ነው የተወለኩት ግን ብዙ ማውራት አልወድም
@Mነኝየአዳማዋቀበጥ
@Mነኝየአዳማዋቀበጥ 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ሚያዚያ ነው የተወለድኩት የምር ደሞ ልክ ነው ይገርማል
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኸ4ዐ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኸ4ዐ 6 жыл бұрын
Ya ewnat naw
@ghghghghghgh8621
@ghghghghghgh8621 6 жыл бұрын
የኔ ግንቦት ነው ግን ከፅሁፉ ምንም አይመሳሰልም ባህሪየ
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 6 жыл бұрын
አንዳንድ እሚመሳስል አለው
@ሱሀንአሌምድሮ
@ሱሀንአሌምድሮ 6 жыл бұрын
ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው ዳግም ዛሬ ገደሉት😢😢😢😢😢😢😢
@አዚዛመካሻፍቅርየወሎልጅ
@አዚዛመካሻፍቅርየወሎልጅ 6 жыл бұрын
አስመሳይ ሁላ ነብሱን ይማርው እያላችሁ ዱአ ብታረጉለት ይጠቅመዋል ይልቅ
@ftubb3573
@ftubb3573 6 жыл бұрын
በጣም እንጂ ደጋገሙት
@Seya_ebro
@Seya_ebro 6 жыл бұрын
አስመሳይ ሌባ ነው ሰርቆ አዘርፎ ረሱን ላጠፋ የምን ፍትህ
@እመብርሀንእናቴ
@እመብርሀንእናቴ 6 жыл бұрын
በጣም እቃ እቃ ጭዋታ አረጉት
@ፍቅርነውጎጃም
@ፍቅርነውጎጃም 6 жыл бұрын
@@Seya_ebro እስኪ በፍጣሪስራ ጣልቃ አትግቡ አሁን እራሱን ያጥፋ ሰውይግደለው ምን የምታቁት አለ ፍርድ ከእግዚአብሄርነው
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@ሊሊፍቅር-ጠ8ቸ
@ሊሊፍቅር-ጠ8ቸ 6 жыл бұрын
ፍትህ ለ እንጅነር ስመኘው በቀለ !!!! ፍትህ ለ እንጅነር ስመኘው በቀለ !!!! ፍትህ ለ እንጅነር ስመኘው በቀለ !!!! ጋዜጠኞች ግን መጠየቅ አይችሉም ልበል ? ጥያቄውን ልብ ብላችሁ ካደመጣችሁ #መርማሪው ሲናገር በቦታው የነበረ አንድ ወጣት ብሎ ዝም አለ #በመቀጠል የመኪናው በር locked ማድረጊያው በሹፊር በኩል ብቻ ነው መደረግ የሚቻለው አዎ ነው ግን መጀመሪያ በሹፊሩ በኩል locked ከተደረገ በኋላ የገቢናውን ለብቻ ከፍቶ እንደገና መዝጋት ይቻላል ይሄ አጥጋቢ መልስ አይደለም #ሌላው ዝም ብሎ ተራ ደብዳቤ ለነዚህ ሦስት ሰዎች ደውሎ እየጠራ ለምን ደብዳቤውን ለንደዚህ አካል ስጥልኝ ማለት ፈለገ ? እራሱንስ ማጥፋት ከፈለገ ለምን መስቀል አደባባይን መረጠ ለምንስ ለነዚህ ሦስት ሰዎች መልክት መላክ አስፈለገው ፣አራሱን ማጥፋት ከፈለገ voice ሪከርድ ማስቀመጥ እኮ ይችላል ለስመኝ ቀላል ናቸው እና ይህ ሁሉ መጠየቅ የነበረባቸው ግን ያልተጠየቁ ናቸው ስመኘው ተራ ሰው አይደለም እራሱን ዝም ብሎ የሚያጠፋው ። ነፍስ የማር እግዚአብሔር ይፋረድልህ የሰው ፍርድ ፋይዳ የለውም ።
@Sunduri-yr8qg
@Sunduri-yr8qg 6 жыл бұрын
ሊሊ ፍቅር ፍትህ
@እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ
@እናቴህይወቴ-ጐ1ሰ 6 жыл бұрын
ሊሊ ፍቅር ግራ ነው የገባኝ የእኔ እህት እኔ ሰው አምናለሁ አሁን ግን ምን ማንን ማመን እንዳለብኝ ግራ ነው የገባኝ
@maznanha1091
@maznanha1091 6 жыл бұрын
አታካብዱ በቃ ሞተ ብርቅ ነው የፍጣሪ ፍርድ ነው
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
ፍትህ ከላይ ነው በምድርማ አየነው
@aal7735
@aal7735 5 жыл бұрын
ምድነው ያለም መጨረሻ አስመሰላችሁት አቦ ፊልሙን ልይበት ሙዴን አትስረቁት
@genetstegaye7083
@genetstegaye7083 3 жыл бұрын
እረሱ ኢሳም አይደል እንዴ እሄ ልጅ ለማንኛውም ይመቻቹ አሪፍ ፊልም ነው 👍👍❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 жыл бұрын
ፊልም መቼ አማርኘ ፍትህ እንጂ ።ዶክተር አብይየ እወድህ ነብር ጥላወከ
@Sunduri-yr8qg
@Sunduri-yr8qg 6 жыл бұрын
እኔም ፍትህነዉየፈለኩት
@Sunduri-yr8qg
@Sunduri-yr8qg 6 жыл бұрын
ለምን ግን አገራችንን በዉሸት ይሞሏታል
@Sunduri-yr8qg
@Sunduri-yr8qg 6 жыл бұрын
አይእማማ ኢቶቢያ መቸይሆን የሚልፎልሽ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1መ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ1መ 6 жыл бұрын
D/R Abiy Min Aderege?
@ማመንፈጣሪንነዉ
@ማመንፈጣሪንነዉ 6 жыл бұрын
Mamaye esu min yadirig bileshe now
@ZokZok-jt1js
@ZokZok-jt1js 5 жыл бұрын
የነፃነት ፍልም ደስ ብሎኛል
@susu4392
@susu4392 6 жыл бұрын
ይሄን ልጅ ስወደው ♥ ስሞትልህ ካላገባህ አግባኝ 😭😂😂😂
@aswasw9285
@aswasw9285 2 жыл бұрын
ረ ሰዉ🤔🤔🤔
@kalkidanmakata476
@kalkidanmakata476 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@hananhanu9080
@hananhanu9080 6 жыл бұрын
ፊልም አትልቀቁ በአንድነት ተነሱ እና ለእጅነር ስመኘው ፍትህ ይሰጠው አይን ያወጣ ውሸት እየሰማን ከፍቶናል እጅነር ስመኘው በቀለን ዛሬ በ 40 ቀኑ ሁለተኛ ገደሉት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእጅነር ስመኘው
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 6 жыл бұрын
እውነት ለእጅነር ስመኛው፡ ፍትህ ያስፈልገናል
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። ሰው በራሱ ባልሆነ ነገር ባቃራጭ ለመበልፀግ ያንዱን ሂወት ሲያጨልም እግዚአብሔር ግን የራሱ መንገድ አለው አስተማሪ ነው ።እውነታውም ባገራችን ላይ የት ይደርሳሉ ያልናቸው በንደነዚህ ራስ ወዳድ በሆኑ ሰዋች ሲቀጠፉ እያየን ነው ።እናም ትልቅ ት/ት ነው እናመሰግናለን
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ማዳሜ ተኝታልኝ በደንብ አየሁት ዛሬ ገና
@ZainabZainab12-sj4no
@ZainabZainab12-sj4no 6 ай бұрын
እኔ አሁን መጀመሬ ነዉ መደሜ እራት ዎታዉ
@merongm5989
@merongm5989 6 ай бұрын
ዋው ምርጥ❤❤❤😂እያዝናና የሚያስተምር
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
ዌል ብለናል እንዴው እምንሰማው ሁሉነገር ውሸት ፈጣራይ ሆይ 2011 እውነት የምንሰማበት አድርግልን ፍቅርን ሰላምን ስጠን
@aishaana1736
@aishaana1736 6 жыл бұрын
Amin marr ena erashu celhet belogal
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 5 ай бұрын
በሥተመጨረሻ ያለቀስኩትን ያክል ደሥ ብሎያል ደግ አደረጋቹህ ማን በሠራው ማንይበላል❤❤❤❤
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 6 жыл бұрын
በኢንጅነር ሞት መግለጫ ስለተናደድኩ ፊልም የማይበት ሞራን የለኝም ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@naninani339
@naninani339 6 жыл бұрын
Enam betam tenadjalew
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
ያማል
@gentgatahew7583
@gentgatahew7583 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል ብርቱ አስተማሪ ፍልም ነው እናመስግናለን
@hanibalalem5058
@hanibalalem5058 5 ай бұрын
ምን ተማርክ ወይ ጉድ
@hanaalume9095
@hanaalume9095 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል ውይ ግን እኛ ሰወች ልብስ እናያለን የስው ልጅ በልብስ ሳይሆን በማንእነቱ ነው
@user-dc4we8rc1j
@user-dc4we8rc1j 6 жыл бұрын
ውይ በጣም ያምራል ያላያችሁ እይት ዘና እያዴረገ ያስተምራል
@radiahahmed1570
@radiahahmed1570 6 жыл бұрын
Betame dese yelale Geba geba belu Enkuane 2011 bselame adrsen🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻melkane adese amte
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል😍😍😍👍👍😃😃😃😃
@samigosb8538
@samigosb8538 6 жыл бұрын
Love you Ethiopia people from Eritrean fqr yashenfal
@semereteklay2655
@semereteklay2655 6 жыл бұрын
Lij Sami Sami Go kkkkkkkkkkk first of love your brother nd sisters abzei hagdf do wala smrwi end balkom takstro zalkoms Fqr yashenfal tabl 🤔🤔🤔
@ባማካሽ
@ባማካሽ 6 жыл бұрын
ውይይይይይይ ነዶ ስለ እንጅነር ስመኝው በቀለ የወጣው መግለጫ በቁስላችን ላይ በርበሬ መነስነስ ነው ዘመዶቸ አምላክ በእውነት ይፍረድ!! እንኳን ሀገሬን ጠቃሚ ሙህር እኔ እንኳን ምንም የማልጠቅመው እራሴን አላጠፋም! !!
@ሀይማኖትእኔነኝምንጃር
@ሀይማኖትእኔነኝምንጃር 6 жыл бұрын
እውትነ ከእውነቷ አታልፍም ግን ራሱን አጠፋ የሚለውን ወሬ ተውት ቅንብር ነው ትክክለኛውን ተናገሩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነራችን ኡፍ ሁሉተኛ ሞት ነው እግዚአብሔርን ብቻ የንፁሀን ደም ትወጣለች ቀስ ብላ ከግዜው አለባብሱት ግን እኮ ሲዋሽም አቀራረቦቹ ነው ከእውነት የራቀ
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ
@ቲጂሀበሻ-ኰ7ኈ 6 жыл бұрын
ዋውውውው ክክክከከክክ እዴታባቱ የሚያምር ፊልም ነው ይመቻችሁ አቦ ♥♥♥
@ሳናምሱሱነኝ
@ሳናምሱሱነኝ 6 жыл бұрын
ኢንጅነር ስመኝ ቤት የገባው ሃዘን ፈራጆች ቤት ይግባ ኢንሻአላህ
@zemarimelayktnyasmaln9721
@zemarimelayktnyasmaln9721 6 жыл бұрын
لورد مان7 amen
@kexnenickd177
@kexnenickd177 5 ай бұрын
ዋው ደረሰ ሲል
@mekdes6765
@mekdes6765 6 жыл бұрын
እስኪ ዝም ብየ ልየድ እንጅ ኢንጅነር ስመኘው ማንም አልገደለውም እራሱን አጥፍቶ ነው እሚለው ዜና በጣም አናዶኛል #የንፁሀኑ ደም ይፋረድ ሌላ ምን እላለሁ
@Seya_ebro
@Seya_ebro 6 жыл бұрын
Mekdes የድንግል ማርያም ልጅ ሶ እራሱን ካጠፋ ምን ይጠበስ
@mekdes6765
@mekdes6765 6 жыл бұрын
@@Seya_ebro በቆሎ ልበልሽ / ልበልህ
@እስላምነውህይወቴሱማያየስ
@እስላምነውህይወቴሱማያየስ 6 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ፍትህ ማጣት
@melatmar8586
@melatmar8586 6 жыл бұрын
ትክክክል😭😭
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
ያማል
@VsHz-y1t
@VsHz-y1t 6 ай бұрын
ያበደ ነው ጌታን ትወናው ይመቻቹ
@ሳራችነኝየውሎሸበላ
@ሳራችነኝየውሎሸበላ 6 жыл бұрын
ከ ሁለት ቀን በፊት በ ዋልታ tv ስለ ኣባይ ግድብ መጓተት ፣ ሙስና ሲቀባጥሩ የነበሩት.........ለካ ማያያዝ የፈለጉት ኢንጅነር ስመኘው በ ጭንቀት ራሱን እንዳጠፋ ለመግለፅ ነው፡፡ ሰው እንዴት ራሱን ኣደባባይ ላይ በመኪና መጥቶ ራሱን ያጠፋል???
@ቤተ-ኤል
@ቤተ-ኤል 6 жыл бұрын
Zmatyachewm mistru kebad new fetari yfaredachew
@ameenayenekonjo2920
@ameenayenekonjo2920 6 жыл бұрын
Betkkl 100%
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
@አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጅንር ስመኝው በቀለ ዳግም ገደሉት ኦ እግዛብሔር አንተ ፍርድ ስጠን
@asial1209
@asial1209 6 жыл бұрын
በሰላም ጊቤበሉኝ ከ3 ቀን ባህላ እህዳለሁ ውቢቱ ሀገሬ
@neimaneima4843
@neimaneima4843 6 жыл бұрын
መልካም ጉዞ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኸ4ዐ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኸ4ዐ 6 жыл бұрын
Wey tadilashe basilam gibe
@hanagebre6992
@hanagebre6992 6 жыл бұрын
Mari melekam goozo
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 6 жыл бұрын
Selam geba eheta
@lailalaila3279
@lailalaila3279 6 жыл бұрын
ታድለሽ በሠላም ግቢ
@guyyguuhuy8057
@guyyguuhuy8057 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የኢሳም ሀበሻ ወንድም ነውእንደ
@iloveyoumam3274
@iloveyoumam3274 6 жыл бұрын
Kuret yemiselal
@mekuanintbayew4784
@mekuanintbayew4784 6 жыл бұрын
ትንሽ ቁመት እንጂ ቁጭ ኢሳም
@eueu2643
@eueu2643 6 жыл бұрын
እኔም መስሎኝ በጣም ይመሳሰላሉ በተለይ ከ አንገት በላይ
@enatekuratenuriligniskelet9882
@enatekuratenuriligniskelet9882 6 жыл бұрын
Inem isu mesilogn nebar yayewut
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 6 жыл бұрын
Mekey Yimame aygeremem betam yemeselewal eseketerater. Dress esu meselogne gen aydelam seda belo semeta lela akter naw
@betiadema1083
@betiadema1083 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለ2011 ዓ፡ም ለአድሱ አመት በሰላም አደረሳቹ ሀገር ውስጥም እንዴኔ በስዴት ያላቹው በሙሉ ፡ስቀጥል እውነታኛ ፍርድ እምሰጥ 1 አምላክ ነው ሰለዝህ ለሱ ታውት።
@ለዘርኝነትቦታየለኝምዘሬእ
@ለዘርኝነትቦታየለኝምዘሬእ 5 жыл бұрын
አዳማ ውስጤ ነት
@هديهالقحطاني-ج7ج
@هديهالقحطاني-ج7ج 8 күн бұрын
Alah beselam yasgebashe
@mekdes6765
@mekdes6765 6 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ውስጥ #የፊልም እድገት #የፍትህ ውድቀት አጋጥሞናል ኢ/ር ስመኘውን ሁለቴ ገደሉት
@tigistaschale4208
@tigistaschale4208 6 жыл бұрын
አሁን እሱን ብቻ ሳይሆን ህዝቡንም ጨምረው ገደሉት ወይኔ አገሬ
@beliyyedngllijllovemam2299
@beliyyedngllijllovemam2299 6 жыл бұрын
Aygermm Ethiopia befsum fth yelm eymotu zm beka endh kehonema blgels mn eyteble megdel aykomm ar egziyabhar fth lehagerachn amtaln
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ 6 жыл бұрын
Mekdes የድንግል ማርያም ልጅ ትክክል ነሽ እህት የማይመስል ነገር ነው
@sabitahmed1277
@sabitahmed1277 6 жыл бұрын
Yeged tegrayoch gedelut mebal alebet doma
@zahralama8064
@zahralama8064 6 жыл бұрын
Mekdes የድንግል ማርያም ልጅ ewnet betam new yemiyanaddew
@woyini2675
@woyini2675 6 жыл бұрын
አዩዬ ስወድክ
@nejatnejat4633
@nejatnejat4633 6 жыл бұрын
ለምን ስለፊልሙ ኮመት አሠጡም ኢጭ
@መቅድነኝየወልደያዋመቅድነ
@መቅድነኝየወልደያዋመቅድነ 6 жыл бұрын
እር እውነት ነው ኮተታሞች
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ
@እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ 6 жыл бұрын
ወይኔ ኮመንተ
@alemyebiruk2994
@alemyebiruk2994 4 жыл бұрын
Ezi film lay btm yetmcheng lij binor ya tsegurun miyabetirew lij 😍😍😍isti indane yetmchachu like gichu
@haymiya.mareyamelije7804
@haymiya.mareyamelije7804 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው የምር Tanke you
@getiyelove7105
@getiyelove7105 6 жыл бұрын
ወገኖቼ ፊልም ሳይሆን የእውነት ኖሮ መኖር ናፈቀኝ ውሻት ሰላቼኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእንጂነር ስመኘው ተው ግን አንድ ቀን መውደቅ አለ
@የሚረዳኘየለምአናከኔኣትራ
@የሚረዳኘየለምአናከኔኣትራ 6 жыл бұрын
ፈትህ ፈትህ ፈትህ ሐኢንጅነር ሰመኘው ሁላቹ ኮመንተሮች ፈትህ አያላቹ ፃፈ ልባችን ተሰብረዋል
@gshhshhshshzh585
@gshhshhshshzh585 6 жыл бұрын
kkkkkkk
@gshhshhshshzh585
@gshhshhshshzh585 6 жыл бұрын
mriyon
@tadessetegegne6429
@tadessetegegne6429 6 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk መጨረሻው ደግሜ ነው ያየሁት, ኢሳም አበሻ መስሎኝ ነበር እብድ መስሎ የሰራው
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 5 жыл бұрын
እኔ ግን የምትገርሙኝ ኮሜንት ላይ ላይክ አድርጉኝ ሌላ ሌላም የምትሉ ምነለ ስለ ፊሊሙ አስተያየት ብትሰጡ
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘዉ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ደስ ምል ፊልም ነው ቀጥልበት እናመስግናለን
@mahamedhussen4678
@mahamedhussen4678 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር ግን እኔ ማለት የፈለኩት መዝናኛን ከ ፓለቲካ ባትቀላቅሉ ደስ ይላል እድሜ ለፌስቡክ ለማንኛውም ለቤተሰቡ እና ለሙሉ ኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናት ይስጣቸው
@sindumulie7630
@sindumulie7630 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጅነር ሥመኘው ኡፍፍ ዛሬ ደግሞ የለለ እርርርር አልኩ ብለው ብለው እራሡን አጠፋ ይላሉ እራሡን ማጥፋት ከፈለገ እሥከ መሥቀል አደባባይ ለምን ይሄዳል የመኪናውን መሥኮትሥ ማን ሠበረው ??
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
@ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 6 жыл бұрын
እህህህህ
@fafimohamed6519
@fafimohamed6519 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው እናመሠግናለን
@ephremdawa3615
@ephremdawa3615 6 жыл бұрын
Zare betam new qelal enqae lehadish amet beselam aderesegna,, enqae nab hadush amet abqana ❤️🇪🇷❤️🇨🇭❤️🇪🇹
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ 6 жыл бұрын
ወኔ አዳማ ስላሳያቹኝ ደስ ብሎኛል አሪፍ ፊልም ነው
@KsaKsa-sk1up
@KsaKsa-sk1up 6 жыл бұрын
እናተ አዲስ ነው እንዴ ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን ለ አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ብያለሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያንድነት ባጠቃላይ የመደመር ያድርግልን እግዚአብሔር ኢንጅነር ስመኘው እራሱን አጠፋ ሲሉ ሰምቸ በጣም ተናድጄ አለው የማይሆን ወሬ ስለሰመሁኝ አዝናለሁ ባይዘወይ ፊልሙ እንዴት ነው የመዳምን ስራ የጨረሰ እንደኔ ገባ በሉ እንሹፈው ማሮች
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ዋው
@ፎዚ123
@ፎዚ123 6 жыл бұрын
አረ ሀገሬ መቸ ነው ከሙስና የፀዳሽ የምቶኒው ይዘገያል እጅ የእንጅነር ስመኘው ዴም በአዴባባይ ፈሶ አይቀርም
@bettyahlem9420
@bettyahlem9420 5 жыл бұрын
ዋው ደስሲል ቀጥሉበት
@tube5909
@tube5909 6 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@ሙራድ-ገ8ዀ
@ሙራድ-ገ8ዀ 6 жыл бұрын
ሙራድ
@calebpeko5588
@calebpeko5588 6 жыл бұрын
حب سارة sara
@adanooadanoo3252
@adanooadanoo3252 6 жыл бұрын
Qongo naw
@aaeshaalawlqi8095
@aaeshaalawlqi8095 6 жыл бұрын
Musiqa
@የማሚቀበጥነኝ
@የማሚቀበጥነኝ 5 жыл бұрын
Bh
@ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
@ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ 4 жыл бұрын
የዛሬወቹ ደግሞ የራሳቸዉ ችግር አለቀ መሠለኝ ስለፍትህ ማዉራት ጀመሩ ስለ ፍትህ መናገር ከፈለጋችሁ ፊልም ላይ አቃቢ ህግ አለ መሠላችሁ እንደ እሱን ፈርድ ቤት ሂዳችሁ መናገር ትችላላችሁ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው
@minteorogul1432
@minteorogul1432 6 жыл бұрын
ሰይፈ ሚካኤል ጎበዝ አክተር ነህ በሌ ፣ ሀብታሙ ምርጥ ናቹ ...
@zuhrazuhra8342
@zuhrazuhra8342 6 жыл бұрын
ፊልሙን መቸ አይታችሁ ጨርሳችሁ ነው በላይክ ያበሸበሻቸኋቸው
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
welcome guse happy New year
@የውብየውብ
@የውብየውብ 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ትላላቹ
@ሀኒየአርሴማተውጊዜለኔምና
@ሀኒየአርሴማተውጊዜለኔምና 6 жыл бұрын
" አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።" (ኦሪት ዘፍጥረት 4:11)
@የአማራልጅብርቴ
@የአማራልጅብርቴ 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። ማልካም አዲስ አመት ፍትህ ለጅነር ስመኘው
@Love-bs7kp
@Love-bs7kp 6 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ያምራል ዋዉ ነዉ እንኮን ለአድስ አመት በሰላም እና ለፍቅር አደረሰን 😘😘😘😘😘
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
የኢጂነር የፍትህ ውጤት ግን ያሳዝናል ሁለተኛ ሞት ⇡
@chdm6256
@chdm6256 3 жыл бұрын
jggfkkk
@chdm6256
@chdm6256 3 жыл бұрын
bbcfgkkk
@chdm6256
@chdm6256 3 жыл бұрын
vhdfjngdmko
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 3 жыл бұрын
ምርጥና (አራፍ) ፊልምነው
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 6 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለብዙዎች ኢትዮጵያውያን ለፕሮፌሰር ለኢንጅነር ኢትዮጵያ የምታባክነው የተማረ ሀይል የላትም ስልዚህ ፍትህ ያለአግባብ ለሚገደሉ ሰላም ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :) መልካም አዲስ አምት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አደራ !!!!!!!!አሜን
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 6 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው በርቱ
@ፍቅርምህረት
@ፍቅርምህረት 5 ай бұрын
ያምራል ቀጥሉበት ቆንጆ ፊልም ነው
@rahilrahil5626
@rahilrahil5626 6 жыл бұрын
የፍትህ ይለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእንጂነር ሰመኘዉ
@ነኝፍቅር
@ነኝፍቅር 6 жыл бұрын
Ere areqen enaseb
@አዚዛመካሻፍቅርየወሎልጅ
@አዚዛመካሻፍቅርየወሎልጅ 6 жыл бұрын
ውይ አሁንስ አበዛችሁት እጭ ማስመሰል ደስ አይለብም
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ 6 жыл бұрын
@@አዚዛመካሻፍቅርየወሎልጅ ምን እናስምስላለን እውንቱን አላህ ይውቀው
@Seya_ebro
@Seya_ebro 6 жыл бұрын
አሁን ይብቃ ድራማቹ
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
ፍትህ ክፕላይ ነው
@ahmededris3352
@ahmededris3352 6 ай бұрын
በጣም ደስይላል ፍቅርንም ጥላቻንም በሙሉ የሰውልጅን ባህሪያጠቃለለ❤
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 6 жыл бұрын
ፍትህ ለኢንጅነር
@eyerushoney4911
@eyerushoney4911 6 жыл бұрын
ፍትህ የለም ኢትዮጵያ ውስጥ
ጉራ ብቻ ሙሉ ፊልም Gura Bicha full Ethiopian film 2018
1:24:23
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 19 МЛН
Sost Meazen 1 (Ethiopian Film 2017)
1:25:42
Addis Films
Рет қаралды 516 М.
Sostegna Wegen 3ተኛ ወገን - Latest Film on DireTube Cinema
1:49:30
ፍፁም ቃል ሙሉ ፊልም Fitsum Kal full Ethiopian movie 2022
1:46:34
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,7 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН