ከ አውሮፓ ከጀ 14 ቀን ከ ገብረመንፈሰ ቅዱስ ዋሻ ትምቀት ታጥቤያለሁ። ገና የኣሰለፍኩበት ኣዲስ ኣበባ ነው። በጣም ደስ የሚል ገዳም። ኣባ ኪሮስ በጣም ቅዱስ ኣባት ናቸው። ብዙ ብዙ ጊዜ አግኝቻቸው ነበር። sorry for my amharic . I am so happy to met aba Kiros. I hope I Will meet them again. Good bless orthodox abatachin. 🇪🇷 love ❤️