ተው አንጋው || ሸይኽ ሙሀመድ አወል ሀምዛ || አዲስ እንጉርጉሮ መንዙማ || she Muhammad AWOL menzuma || Engurguro

  Рет қаралды 726,170

SUDA TUBE 2

SUDA TUBE 2

Жыл бұрын

#menzuma #መንዙማ #እንጉርጉሮ

Пікірлер: 225
@alemlemlem39
@alemlemlem39 Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን መሀመድ አወልን ስሰማ ፍፅም የመረጋጋት ስሜት ይሰማኛል።ለስራ ፊልድ ስወጣ ቡና ካላገኘሁ እሳቸውን ነው የምሰማው።ከይቅርታ ጋር ሌሎች መንዙማ አድራግዎች ግን ግጥሙ አያስተምር ዜማው ጭፈራ በተለይ ያሁኖቹ ከሳቸው ቢማሩ ፣እሳቸውም የሚያስተምሩበትና ይህንን ድንቅ አቅማቸውን ለቀጣዩ ትውልድ የሚያስተላልፉበትን ነገር ብታመቻቹ።እኔ ራሴ ይህ የሀገር ሀብት በመሆኑ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ።
@kram2502
@kram2502 Жыл бұрын
ይሄ ምንም አያረጋጋም ይልቁንስ ቁርአን አድምጭ
@sem4043
@sem4043 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ውዴ ድምፃቸው ብቻ ይበቃል
@mameabdela3395
@mameabdela3395 Жыл бұрын
Lik nesh ehit enesun hulunm be migebaw quanqua leza balew anegager wetatun hulunm ye geru talak abat nachew yalshiw hula lik new enamesgnalrn enat
@mameabdela3395
@mameabdela3395 Жыл бұрын
@@kram2502 wuhabiya nesh ena new anchi libe derek ye sheytuan guadega hunesh new Quran lib yaregagal Anchi gn wuhabism ideology teketay nesh wuhabiya
@kram2502
@kram2502 Жыл бұрын
@@mameabdela3395 ውሀ ይብላህ ና ውሀብያ የሚባል ሀይማኖት የለም እኔ ሙስሊምነኝ በሰለፎች መንገድ ቀጥ ያልኩ እሽ አሁን ይሄ ምኑ ያረጋጋል
@kedirseid1417
@kedirseid1417 24 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ሀቢቢ ይሄን የመሰለ ወደ አላህ የሚያቃርብ መንዙማ ሽርክ ነው ይላሉ ኡስጣዝ ተብየወቹ አያጉድ
@meri5519
@meri5519 Жыл бұрын
እኔ የሙስሊም ተከታይ አይደለውም ግን በጣም ነው የምወደው መዙማ የሙስሊም
@temimatemima6804
@temimatemima6804 Жыл бұрын
💐💐💐💐
@rihana4796
@rihana4796 Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሸ
@user-gl6ek4qm2f
@user-gl6ek4qm2f Жыл бұрын
ውድድድድድ
@Popo-jt4cb
@Popo-jt4cb Жыл бұрын
አላህ ሂዳያውኖ ይሽጥሺ /ይስጥህ
@mameabdela3395
@mameabdela3395 Жыл бұрын
Hidaya allah yistsh ehit
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын
ተው አንጋው ተው አንጋው፤ ጊዜ የቀናው ሰው፤ እየመለጎጠ አይኔን እንዳይወጋው። ይልሃል ደርባባው ወሎ። መገን እኔ።
@rahmamob5553
@rahmamob5553 Жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኛ
@biniammelsachew6772
@biniammelsachew6772 Жыл бұрын
ሰውነትን ውርር የሚያረግ ድምፅ፣ ማርያምን ድምፃቸው እንዴት እንደሚማርክ።
@ZenebaAyale
@ZenebaAyale 17 күн бұрын
🎉
@yayatenaw9367
@yayatenaw9367 Жыл бұрын
ሼህ መሐመድ አወል ማለት ለኔ። የተለየ። የደስታና። የመመሰጥ። የመረጋጋት። ስሜት። ከሚፈጥሩብኝ አባት አንዱ ናቸው ። በርግጥ በሐይማኖቴ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ስሜቱ ግን ሁላችንንም የሚያጋራ ይመስለኛል በቃ ይችላሉ ሰውየው ግሩም መሰጠት ነው ሰላሜን አገኝሁ
@mohammedmohammod4147
@mohammedmohammod4147 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ betam
@user-cp3gd6et6l
@user-cp3gd6et6l 7 күн бұрын
ስወዳችሁ እኮ አላህ የናተን ኢማን ይስጠን
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h Жыл бұрын
የኔ ወርቅ አሏህ ይጠብቅሁ ወዳጀዋ ሸሁና💚💚💚
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
መሀመድ አወል ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ይስጥህ ምናለ በየሳምንቱ እንዲህ አይነት መንዙማ ብታስደምጠን ቀልብ የሚያርስ ሀያት የሚቀጥል፣ የሚያስተራርቅ
@mknl1888
@mknl1888 9 ай бұрын
ይግባልን ከወደይ ሸህ ሙሀመድ አሚን 😭😭😭😭 አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው የኔ አባት ማመን አቃተኝ
@abdesha-sabonaa-gujii
@abdesha-sabonaa-gujii 9 ай бұрын
አረ ምን ሆነሐል ማነው ሞቷል ያለህ
@fvv1680
@fvv1680 7 ай бұрын
አረ አልሞተም
@ahemdhussen3300
@ahemdhussen3300 Жыл бұрын
ሺሕ ሙሐመዲ አውልቆ በጣም እረጅም ለሐያት ይሥጥሑ በመቀጠል አገራችንን ሠላም ያረግልን
@EthanishiTadasa
@EthanishiTadasa 25 күн бұрын
አላህ እርሜና ጤና ይስጥሁ
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንን
@user-dq3ph5me4o
@user-dq3ph5me4o Жыл бұрын
Aw welahi
@hamdkojo9821
@hamdkojo9821 9 ай бұрын
fffffmmmm
@hamdkojo9821
@hamdkojo9821 9 ай бұрын
ReDM
@hamdkojo9821
@hamdkojo9821 9 ай бұрын
Ro
@khairea1116
@khairea1116 Жыл бұрын
مشالله مشاء الله مشاء الله مشاء الله مشاء الله 😭😭😭😭صلى الله عليه وسلم
@abduljelilabdurahman6524
@abduljelilabdurahman6524 18 күн бұрын
መገን ሙሀመድ አወል ምንም የምለው የለኝ መገን እሱወ
@Mariaoumer
@Mariaoumer Жыл бұрын
Mashallah mohammed awol allah yakyachuh
@Amarshe-ps3ib
@Amarshe-ps3ib 4 ай бұрын
እኔኦርቶዶክስነኝ፣ነገርግን፣የሳቸውንመዙማስሰማ፣የያዘኝበሽታሁላይለቀኛል፣ደገርሲሄን የእርሰወን፣መዙማ፣ሳዳምጥ፣እውሊለሁ፣እረጅምእድሜና፣ጤናይስጠወት፣አባቴእራሱ፣የእርሰወንመዙማነበርእሚከፊተው፣አሙስአሙስን፣ሞትክፊ፣ነጠቀኝ፣አሁንስሰማወት፣አባቴትዝአለኝ፣ነፊስህ፣በአፀደገነት፣ትኑርልኝ፣አባ፣አይይይይ🎉🎉🎉🎉
@aaaabbbi4100
@aaaabbbi4100 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሙሀመድ አወልን ስስማ ደስይለኝል❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@tube-8373
@tube-8373 Жыл бұрын
ተዉ አንጋዉ አላህዋ ሸክ ሙሀመድ አወል ስወድወት 💐💗
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
ሙታል እንዴ በአላህ?
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
​@@baytaworwatube4556አሉ አልሞቱም❤❤❤
@aliwujra6188
@aliwujra6188 Жыл бұрын
ሀያት ሀያት ድሮም ትልቅ ነበር አሁንም ነገም ሁሌም ትልቅ ነህ ሀያት
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 6 ай бұрын
እህህህህህ እውነትም ተው አንጋው ፈጣሪየ።
@hawwaail874
@hawwaail874 4 ай бұрын
እህት ወድሞቸ ሥራፈልጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 10 ай бұрын
እረያረቢ ሀየት ሀገራችን ሠላም የርግልን
@user-rm3fj8ce1r
@user-rm3fj8ce1r 10 ай бұрын
ሚሸአላህ አሊህ ይጠብቅሂ❤❤❤❤🌍🌍🌙👏👏👏👏💚💚❤💚💚💞
@user-ed3hi7il6q
@user-ed3hi7il6q 6 ай бұрын
ሁሉ ጊዜ ስባላ ስጣጣ ሥራ ሥራ ባደምጣው ባጣም ደስ ይላኛል
@ebrahimmuhammed6075
@ebrahimmuhammed6075 Жыл бұрын
ውሀብያ የሚባል ሀይማኖት የአይሁዳ አላማ አስፈፃሚ አሉ ምልክታቸው ሀድራ ይጠላሉ
@user-nh5oo1tw2f
@user-nh5oo1tw2f 17 күн бұрын
Taw angaw yagaren nager alahewa😢😢😢😢
@seadaawol7908
@seadaawol7908 Жыл бұрын
Allah Edmiehn Rejim Tenahin Mulu Yadirgewu.
@Asd-lk1yv
@Asd-lk1yv Жыл бұрын
ياسلام ياسلام الله يطول عمركم صلى الله عليه وسلم 😢😢😢😢😢😢
@KelsumJuhor
@KelsumJuhor 2 ай бұрын
መሀመድ አወል እድሜና ሀያት ይስጣችሁ
@user-qx8lm4hn8l
@user-qx8lm4hn8l 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነ ኝ ግን ስ ሰ ማችው ደስ ይላኛል
@ma_tech6783
@ma_tech6783 4 ай бұрын
Nnnjnmmmmmmmmh0p0v0
@oumer3
@oumer3 Жыл бұрын
max feel the hunger love of my beloved father I racializes lately he is different, ajeb!!!!!!!!!!!oumer
@ZeharaHassan
@ZeharaHassan 2 ай бұрын
ይዉረድ
@Zabibajamali
@Zabibajamali 2 ай бұрын
Mashallh ❤❤❤
@hawamohammed6143
@hawamohammed6143 10 ай бұрын
ተዉአንጋው ወላሂ እድሜና ጤናይስጥሁ ሸህመሀመድ አወል ሀገራችንን ስላምያድርግልን
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
ማዲሇችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@Kewlet-pe8it
@Kewlet-pe8it 2 ай бұрын
Mash allah
@zabeebah7797
@zabeebah7797 Жыл бұрын
ተዉ አንጋዉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n Жыл бұрын
ሙቷልኮ እህት
@Jatube24
@Jatube24 Жыл бұрын
@@user-qv1hh5xo6n ሟዋርተኛ ህስድ
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n Жыл бұрын
@@Jatube24 መሀመድ አወልን ነውኮ ያልኩት ወድም ምን ሁነህ ነው ክክክክክ
@Jatube24
@Jatube24 Жыл бұрын
@@user-qv1hh5xo6n ተደ መች ሞተ ሰይሞት
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n Жыл бұрын
@@Jatube24 ቆየኮ ወላሂ ሙቷል ዩትብ ላይ የመሀመድ አወል የቀብር ስነስረአት ብልህ ሰርች አድርግ ይወጣልሀል ካላመክ
@ahmedfatuma5519
@ahmedfatuma5519 Жыл бұрын
masha Allah
@madinaabdulla8130
@madinaabdulla8130 Жыл бұрын
ማሻ አላህ🥰
@farismuke8868
@farismuke8868 5 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@ekra9136
@ekra9136 Жыл бұрын
ማሽአላህ 🥰💚💚💚💚💚
@zebibaahmed582
@zebibaahmed582 6 ай бұрын
Tew angaw ❤ hayee rejim edme le Sheh muhamed awol💜
@ZenebaAyale
@ZenebaAyale 17 күн бұрын
ያረብብብ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ረዥም እድሜ ይስጠዎት ሸህ ሙሀመድ አወል💖💖💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐👍👍👍
@hawaali8466
@hawaali8466 Жыл бұрын
Mashallaah tabaraka allaah
@munamuna3713
@munamuna3713 Жыл бұрын
ያሠላም 😍😍😍
@yimamkasahun6130
@yimamkasahun6130 11 ай бұрын
ተው አንጋው🥺🥺🥺
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 Жыл бұрын
صل الله عليه وسلم 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-fu5ki7mh5g
@user-fu5ki7mh5g 2 ай бұрын
የአላህ ያረቢ እረአጋዉ
@rahemamohammed4233
@rahemamohammed4233 Жыл бұрын
S a w ❤❤❤❤
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
ALLAH HAYATEHEN YARZEMEW YAREB.
@hawaali8466
@hawaali8466 Жыл бұрын
Alaah ixabaqachii muhamd awool
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Жыл бұрын
አንጋው አንጋው
@ahmedstar3844
@ahmedstar3844 Жыл бұрын
يارب يطول عمرك
@AbduYesuf-xl4rl
@AbduYesuf-xl4rl 3 ай бұрын
Ajeb Ajeb
@ranaheart9126
@ranaheart9126 Жыл бұрын
عليه صلاة وسلم ❤
@zinetbilal6986
@zinetbilal6986 Жыл бұрын
ተቸነጠተከ፣ቨዠዠተዘገወገሸጀኸደወወቸቨሐዠዘወደዘደወደዘዘገኘዘነወነነኘኘኘኘነኘደኘኘኘኘኘየነሸ፣ ገከሸመሰነከሰመሰነሰነሰሰሸ ሸ
@user-gl6ek4qm2f
@user-gl6ek4qm2f Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን
@user-gc9fe5ch7i
@user-gc9fe5ch7i Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ወርቄዋዬ አብሺሩልን ጀነቴዋ ሌላም እንጠብቃለን
@Ardysn-su2nc
@Ardysn-su2nc Ай бұрын
አህአንጋዉ
@user-us5sd1fr2i
@user-us5sd1fr2i 7 ай бұрын
ነሺዳ
@AbduYesuf-xl4rl
@AbduYesuf-xl4rl 3 ай бұрын
Yigermal Welahi
@meri-bx3os
@meri-bx3os 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አሜን ያርቢ
@ayanabdi5894
@ayanabdi5894 Жыл бұрын
Salaaaaahu salaaaaahu salaaaaahu ❤❤❤❤❤
@ngatbelihu2009
@ngatbelihu2009 11 ай бұрын
መንዙማበጣምእወዳለሂ
@zamamethiopia
@zamamethiopia Жыл бұрын
መሻአ አሚን
@user-ve1tk2iw3p
@user-ve1tk2iw3p Жыл бұрын
አጀብ አጀብ
@user-mm2uh6ml1b
@user-mm2uh6ml1b 6 ай бұрын
ያረብ አንጋው አላህ
@zeynebhussen8711
@zeynebhussen8711 Жыл бұрын
Mashalah
@user-mm1fk6ls8c
@user-mm1fk6ls8c 10 ай бұрын
ማሻ አላህ
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg 10 ай бұрын
መገን ሀገሬ😭😭😭አይ ስደት
@tipohosine6823
@tipohosine6823 Жыл бұрын
አሚንያረብብብ
@anu4171
@anu4171 Жыл бұрын
❤ አጀብ አጀብ
@yesakhayeruyesak4325
@yesakhayeruyesak4325 Жыл бұрын
ተው አንጋው 😢
@gjfy2963
@gjfy2963 Жыл бұрын
ሠላምለሀገራቺነያረብተዉአጋዉዉዉዉ
@fatumaseid4259
@fatumaseid4259 8 ай бұрын
ወየዉ ወየዉ 😢😢😢😢
@seidabdella972
@seidabdella972 3 ай бұрын
አይይይይይ መገን ወረባቦ
@seadaawol7908
@seadaawol7908 Жыл бұрын
አላህ ይባርክሁ ወርቄዋ።
@zuzumustafa1685
@zuzumustafa1685 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰ማሻአላህ ሃያትትት
@user-ju9rm1pq1q
@user-ju9rm1pq1q Жыл бұрын
ያሠላም ያሠላም ወየው ወየው አይይይ መገን መገን ሀያት ሀያት ብያለሁ አቦ
@FetyaAli-kc7vg
@FetyaAli-kc7vg 5 ай бұрын
ዉሎ የሸሕዉሴአገር
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ወሎ መዙማ በጣም ደስ ይላል::
@ephremterfe499
@ephremterfe499 Жыл бұрын
Sewadoth mash ala
@MunaAhmed-mf7qb
@MunaAhmed-mf7qb Жыл бұрын
ያረቢ ሀያትትትትትት
@BadRyah-ew9yr
@BadRyah-ew9yr 5 ай бұрын
ተውአጋው 😢😢
@ranylena1082
@ranylena1082 Жыл бұрын
Yalhi rejm edma keta gar yeshi ya rebyyyyy
@hikmabeshir9532
@hikmabeshir9532 Жыл бұрын
Masha allah tebarekellah allah
@FIRDOFIRDEWS
@FIRDOFIRDEWS 10 ай бұрын
ኧረ ያ ረቢ 😢😢😢
@selwayasine6821
@selwayasine6821 Жыл бұрын
ምን እላልለሁ ከአፊያ ጋር ኡምር ጀባ
@user-jr5dp5yf4z
@user-jr5dp5yf4z 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-tw5in4fe3k
@user-tw5in4fe3k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ve4ws7pc1u
@user-ve4ws7pc1u 4 ай бұрын
💚💛❤
@seadaebrahim6963
@seadaebrahim6963 Жыл бұрын
Betam des yemil nes wuste dess yelewal
@user-fd5ne6up8l
@user-fd5ne6up8l 8 күн бұрын
@user-gr7fv6oz2i
@user-gr7fv6oz2i 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ug7hg9gq3j
@user-ug7hg9gq3j 6 ай бұрын
❤❤
@user-ug7hg9gq3j
@user-ug7hg9gq3j 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@zebibamohammed-ld8id
@zebibamohammed-ld8id 4 ай бұрын
እረ አንጋው
@BahrdnAwolKadir
@BahrdnAwolKadir 11 ай бұрын
❤mshal
@mameabdela3395
@mameabdela3395 Жыл бұрын
Rejim hayat ke tena afiya desta ena michot aman gar allah yakoyachu ye hulu mekari heurn allah yiwefkachu
@omerfentaw9397
@omerfentaw9397 Жыл бұрын
ሸህ ሙሀመድ አወል በድምፃዊነታቸው ሸይጧን እየሸወዳቸው ይገኛል ይህን ብየ ስናገር ስድብ እና ግልምጫ እንደሚያጋጥመኝ አውቃለሁ ግን በዚህ እድሜው ባማረ ድምፅ የሺርክ ግጥሞችን ሲያጣን ስቅጥጥ አይለውም ሰሚውም ቀልቡ ደንቁሮ መስማት አቅቷቸዋል እባካችሁ አድማጮች ዝም ብላችሁ ጆሯችሁን አትክፈቱ መቸም ጆሮ ባይሞላም ልብ/ቀልብ ትደርቃለች ተው!ሸህ ሙሀመድ አወል ተው ተውበት አድርግ ባንተ ድምፅ ስንቱ ጅሀነም የሚያስገባውን ስራ ሰራ ተው ቶብት ወደጌታህ ተመለስ ህዝቡን አጃጃልከውኮ ከቁርዐን አዘናጋኸው አላህ ላንተም ለኛም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን...
Kediga menzuma |kediga| ሙሀመድ አወል መንዙማ |ኸዲጃ|
29:13
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 9 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 26 МЛН
ሸህ ሙሀመድ አወል ተወዳጅ እንጉርጉሮወች
2:30:35
ተፈኩር ቱዩብ تفكور
Рет қаралды 122 М.
#አጂብ የሆነ #መንዙማ
26:38
jiya tube_ጂያ ቲዩብ
Рет қаралды 96 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 116 М.
Kobelek
4:11
6ELLUCCI - Topic
Рет қаралды 157 М.
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 200 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 113 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 2,6 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 707 М.