ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 16,622

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አነጋገራችሁ ደስ ሲል ስለ ድቀና ተማሪወች ይበልጥ እንድናውቅ አድርጋችሁናል ምንም ማስመሰል የሌለበት ደስ ትላላችሁ። ያው ደን መጨፍጨፍ አልለውም እነሱ ለመጠለያ ነው መልሶ ዛፍ ያወጣል ከስሩ። የሚኖሩት በዘመናዊ በተሰራ የሲሚንቶ እና የብሎኬት ቤት ውስጥ አይደለም ጎጆ ውስጥ እንጂ ስለዚህ የግድ እንጨት ያስፈልጋል ውድ ተመልካቾች ይህን ከግንዛቤ እናስገባ ሲቆርጡ ከስር ያለው ከተነቀለ አያበቅልም መቁረጥ ከሆነ መልሶ ስሩ ይበቅላል ብቻ በጣም ያስደሰተኝ ፕሮግራም ነው ሌሎች ቻናሎች ጭፈራ ያሳያሉ ፍፁም ከምናከብረው ጋር የማይገናኝ ።እና ይበል የሚያሰኝ ነው ። በምናቡ ከበደ ጎበዝ ደራሲ እና ተዋናይ ግን ምነው ጠፋ? እናመሰግባለን አማራ ቲቪ ቀጥሉበት
@dmarkos963
@dmarkos963 5 жыл бұрын
" ዋሸራ" ዓለም የሌለው እኛ ያለን መለያችን ነው።በአለም ድንቅ መዝገብ መከተብ ያለበት ነው።
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ዝግጅት ነው አማራ ሚድያ ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
ስወዳቹ.ውቦች.እግዛብሔር.ይጠብቃቹ.ላመቱ.ደግሞ.በሰላም.ያድርሰን.ቸሩ.አባታችን.መዳኒ.አለም።
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
የትህትና እመቤት በሆነችው እምነት በመፈጠሬ አምላኬን አመሰግናለው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ
@እድልእብዕድናትእድልእብዕ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም።።።
@haile952
@haile952 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የምንወዳትና የምናከብራት እንኳን ውድ ሀይማኖታችን ትኑርልንንን
@የሳሙአባትነኝ
@የሳሙአባትነኝ 5 жыл бұрын
በጣም ታላቅ ስራ ነው የሰራችሁ //አማራ ማስ ሚድያዎች
@alsaethio8434
@alsaethio8434 5 жыл бұрын
ይህ ስራችሁ ደስ ይላል ግን እባካችሁ የችግኝ ተገላ ለማድረግ ፕሮግራም ብትይዙ እዲት ደስ ይላል
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Love Washera monastery and my home county the beautiful Quarit county Gojjam!!!!
@engdagetg7794
@engdagetg7794 5 жыл бұрын
የዋሁ ደጉ የአገሬ ሰው ሰላም ውሎ ሰላም ይደር
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተማራችሁን ያሳሰባችሁን ባለማተቦች አርስቲስቶች እናመሠግናልን
@abebugashew2149
@abebugashew2149 5 жыл бұрын
እፍፍ በመቤቴ እንዴት ነው ሚያምረው እናንተ ባለቅኔ የእግዚአብሔር አገልጋዮችኮ በአለም ላይ ምንም ተወዳዳሪ የሌላችሁ እንቁወች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tigest9744
@tigest9744 5 жыл бұрын
ሥወዳቹህ የኔቅኔወች ያገሬ ልጆች ደጉያማራ ህዝብ እግዚ አብሔር ይጠብቃቹህ የኔወድሞች አቤት ደሥሥትሉኮ
@ommomm8149
@ommomm8149 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ጎጃም ገራ ገሩ ፍርሐን እግዜብሔር ሕዝብ የቅኔ መፍለቄያ ሰላማችሑ ይብዛ
@menbereasserese6469
@menbereasserese6469 5 жыл бұрын
አማራ ፍቅር ህዝብ አማራ ቲቪ እንወዳችሇለን
@kaleabnurie
@kaleabnurie Жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
@Tube-up5ij
@Tube-up5ij 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ይቀጥል
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 5 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ አነጋገሩን ባዴ ይዛችሁታል ግን በጣም የሳኩት ውፍረትም እዲህ ያስቸግራል ማዳም ምነው እስክትል ነው የሳኩት ጌታን ተመቻችሁኝ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው እናሠሰግናለን❤❤❤❤
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
በጣም ተመስጨ ያየሑት ፕሮግራም ነዉ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 5 жыл бұрын
Thank you for the insight It’s very educational, great team work, organic way of living and learning amazing. I am very proud of AMM I can see and feel you have great vision that you want to share with others for better understanding, mutual respect, conservation of history & culture for generations to come. Keep it up been real as always the magic will unfold on it’s own time.
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 5 жыл бұрын
ዛፍ ሲቆረጥ ሳይ በጣም በጣም ያቃጥለኛል።ዛፍ ህይወት ነው።ዛፍ ከሌለ ህይወት የለም።የሰው ህይወት ዛፍ ነው።ዛፍ ይተከላል እንጂ አይቆረጥም።ዛፍ(እፅዋት)ከተራቆቱ መተንፈስ በራሱ አንችልም።አንድ ዛፍ ስንቆርጥ በምትኩ ካልተከልን ከሰውነታችን ላይ አንድ ነጭ የደም ሴል እንደቆረጥን ልናውቅ ይገባል።ይሄ በራሱ ትውልድን መግደል ነው።ስንቆርጥ እያሰብን ቢሆን መልካም ነው።ደን በመጨፍጨፉ ምክንያት ኢትዮጵያ ሃገራችን ስንት ብርቅዬ እንስሳትና አዕዋፋት እንዳጣች የአለም ዜና ከሆነ ብዙ ክፍለ ዘመናትን አስቆጥሯል።ይህ ፕሮግራም ለምንስ ማቅረብ አስፈለገ?ሌላ አንድ ምታ ያለው ይመስላል፤ለጊዜው ይህን እንተወው።የምታቀርቡትን ፕሮግራም ምረጡ።ATV ይህን ብታስቡበት መልካም ነው።
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ዛፍ ቆርጣ አትቀርም በምትኩ ሌላ ብዙ ይተከለል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ቤተክርስቲያን የደን አያያዝ የገባው የለም ዝም ብለን አንዘርጥጥ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
@@adugnahailu7878 ትክክል ብለሻል ቤተክርስቲያን ዛፍ በቆረጠችው ምትክ አዲስ ዛፍ ትተክላለች አሉጂ ዝም ብለው የሚያሽቃብጡ ወሬ ብቻ ወይ ሄደው አይተክሉ ዝም ብለው ማሽቃበጥ
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
ይህን አሳብያመጣው እናመሰግናለንሁላችሁምደስየሚል ስራነውያስተማራችሁን አገረምአሳያችሁ እዴሜናጤናይስጥልን ለሁላችሁም ላቅራቢወእምሁሉእናመስግናለን
@anleywudu9520
@anleywudu9520 5 жыл бұрын
wow! what amazing easter,we love you a lot. happy easter!
@prettyyeshi
@prettyyeshi 3 жыл бұрын
በጣ ደስ ይላል
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 5 жыл бұрын
ውይ ደስ ስስትሉ አማረኛችው አድ ነገር ልበላችው ለደጎማየ ተስየ ጎደረ ሂዲ ሺልማት በኔ አደቃችው አለው ውድድድ አሁን እናትን እያየው ብአልን እያስለፍኩ ነዉ ውይ የሰው አገረ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
💛💚💚💛💚💚💚💚💚💚💚
@tameralechtsega6274
@tameralechtsega6274 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@hanatakele5996
@hanatakele5996 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ይልነድባትሁ
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
አማራ ቲቪ አዘጋጆች የቀረፃ ጥራት አስተካክሉ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 жыл бұрын
ይሄ መልካም:የቴሌቪዥን ጣቢያ:"የሚመጥን":ዝግጅት: ባለቤት ናችሁ በርቱ!!
@fikruashenafi5546
@fikruashenafi5546 5 жыл бұрын
kifat mikegninet yelellebet metesaseb metezazen bicha!!!! i miss it!!!
@betibeti1321
@betibeti1321 5 жыл бұрын
ይህነነ ያዘጋጃችሁ በሙሉ እግዛብሔር ዘመናችሁን ይባርከውይሔነው የገጠር ህይወታችን እናመሰግናችሁለን ።ሲቀጥልኮመቶች አትቁረጡ አይባልም አቆራረጡን ስላልቻሉ ነውጅ ድጋሜ እዲተካ አድርጎ መቁረጥ ዮቻላል
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ቀረፃችሁ ምንድነው በስመአም ድብዝዝ ያለ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
ሞኝ ፁሀይ ስል አል ነዋ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Are terit yale new
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
🌹❤
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ስፔሻል አቆራረጥ ላሳይህ ሲል ወደቀ
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@getagetagetazgeta8874
@getagetagetazgeta8874 5 жыл бұрын
ወይአገሬ እኳን አብሮ አደረሠን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ ወንድሞቼ የሀገሬ ሊቆች
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nardostekle8705
@nardostekle8705 5 жыл бұрын
ዊ ማሮች ተባረኩ ያላስታዋልነው ነገር ቢኖር እሄን ነው
@gebrekidan6013
@gebrekidan6013 5 жыл бұрын
ሕዝቡን መጥፎ ነገር እያስተማራችሁት ነው፣በጣም ጥሩ አይደለ አገር በቀል ዛፍ መቁረጣችሁ፣
@mesimesi2532
@mesimesi2532 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም እውነት
@emako7241
@emako7241 5 жыл бұрын
እባካችሁ ደን አትጨፍጭፉ እግዚአብሔር ሲፈጥር አውቆ ነው፡፡
@gadisedanbi5707
@gadisedanbi5707 5 жыл бұрын
Egizaberi yebearikachu
@ብዙአየሁታየ
@ብዙአየሁታየ 5 жыл бұрын
እንደዚህ ተደጋግፎ መኖር ሲቻል ስንባላ ግዜዉን ጨረስነዉ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ 5 жыл бұрын
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወገኖቸ
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
🤔🤔😄😄😄
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 5 жыл бұрын
እናስተምራለን ብላችሁ ደኑን ጨርሳችሁት እኮ
@asersetube2009
@asersetube2009 5 жыл бұрын
ውብብብብብብ ደጉ የሀገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛኝ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እናንተ ግን መቸ ነው የስቴዶቹንካሜራ ጥራት እንድኖረው ምታደርጉት አፈር አፈር መስላቹ እንደት እንየው አረ ፕሊስ አታስጠሉን ፅድት ብሎ ካልሆነኮ እዩት እዩት አይለንም ቋሻሻነው ሚመስለው ኤጭ
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 5 жыл бұрын
ኧረ አይባልም ከለራችንን ወይት እናድርገው ዱቄት ይለቅለቁ እንዴ?
@ትዕግስትወለተኪዳን
@ትዕግስትወለተኪዳን 5 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን ይሁን አይባልም
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ሲጀመር ስቱዲዮ ነው የሚባለው መጀመሪያ ቋንቋሽን አስተካክይ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
Adugna Hailu ዋነው መልእክቱ ነው ላንተም ከገባህ ለነርሱም ይገባቸዋል
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
ልኑር እስከ ትዝታ No endza malta አይደለም አሁን የE b s. Ye etv....የሁሉም ጥርት ያለ ቀረፃ ነው ሚደርጉት ካሜራቸው ጥሩ ነው የእነዚ ግን ሁሌም እንደዚ
@menbereasserese6469
@menbereasserese6469 5 жыл бұрын
እናቱን ብአዴን ያላጠፋው ቅርስ ምን አለ ኧረ በስማም ያሳዝናል መንግስት ሊያስተካክል ይገባል ችግሩን
@fikeryehun3449
@fikeryehun3449 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን።
@gebrekidan6013
@gebrekidan6013 5 жыл бұрын
አንተ ለምን ትቆርጣለህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
ከማውራት ከመፍረድ ችግራቸውን አይተህ እቤት ስራና ስጣቸው ካልቻልክ ዝም በል እነሱ ተገደው እንጂ ለቄንጥ አደለም ደኑን የሚቆርጠት ገባህ
ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል ሁለት
44:10
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 12 М.
ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል አምስት
52:10
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 20 М.
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 28 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 16 МЛН
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 12 М.
ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል ሶስት
46:42
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 11 М.
ትንሳዔን በዋሸራ ቅኔ ክፍል አራት
43:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 16 М.
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН