//ትንሽ እረፍት// ባለ 100 ሺህ ብሩ የሬሳ ሳጥን... /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 41,252

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 120
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅ጉዲ እኮ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ሀብታም አይል ደሀ አፈር ነው ቤታችን😍
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@_kemuelmedia4445
@_kemuelmedia4445 7 ай бұрын
ምነው ከሞቱ በኃላ ደሞ እንክብካቤ አፈር እኮ ነን 😔😔😔
@AdmiringPuffin-jn1ct
@AdmiringPuffin-jn1ct 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አለኒኢመተል ኢሰላም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@kokobeamarna8164
@kokobeamarna8164 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ገታ ብቻ ሞቴን በሸሀዳ ያርግልኝ ያረብ 100 ሽውን ሳልሞት ብሰጡን 😂😂😂ካሞኩ ቡሀለ እኳን የማይሆነውን ቆጣ ቢሰቅሉኝ ምናሻኝ
@simeranred3153
@simeranred3153 7 ай бұрын
በየወቱ የልበላዉን መቶ ሺ ሰሞት ሱባን አላህ አልአምዲሊላህ ነእመተል ኢሰላም የሰዉ ልጀ ሲሞት አንደ አየነት አቀባበረ አቡታም ደሀ እኩል አልአምዲሊላህ።❤❤❤❤
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 7 ай бұрын
Ashkabachi were
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 7 ай бұрын
እንካን 1000, 000 ሺ ብር በነፃ እንካን አልፈልገም
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
የሰውልጅ ከሞተ ከአላህ ጋር ሊተሣሠብእንጅ እዛ ረፍት ሊወሥዱ ነውዴ
@semira13585
@semira13585 7 ай бұрын
ስራ ፈት ሁላ የሚያወጣው ስራ ነው ሳጥን አይደለም መልካም መስራት
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 7 ай бұрын
ይቀልዳሉእዴ
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 7 ай бұрын
መች ይገባቸዋል አይ
@yeabsiraandualem7743
@yeabsiraandualem7743 Ай бұрын
Melkam yesera leyarfi nw
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 7 ай бұрын
ስራ ነው እይ በሳጥን ተቀምጦ ይቀራል መስሏችሁ ከሆነ ተሳስታችሁአል ጡሩ ስራ ከሰራህ ከዚህ የበለጠ አለው አላህ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 7 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው እኔ በምድር ላይ መልካም ስራ እድሰራ ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ እኔ አልፈልግም የሬሳ ሳጥን ማርያም😢
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e 7 ай бұрын
አዳድ ሰዎች ከሞቱቡሀላ ምንምነገር የለለመተኛት ብቻ ይመስላቸዋል ሳጥን ከወጀል አይከላከልም በሰራሀት ስራ ልክ አላህ ፊት ቀርበህ ትጠየቃለሁ አልሀም ዱሊላህ አለ ኒዒመተል ኢስላም እስልምና ሰለዱንያ ስለአኼራ አስተምሮናል ይልቅ ይሄብር ስት የተራበ ሞልቷል እነሱን አብሉበት
@merimeri7886
@merimeri7886 7 ай бұрын
ኧረ ትንሳዬ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂
@ekram2819
@ekram2819 7 ай бұрын
ሱባሀን አላህ እሄን ሁሉ ብር ለሳጥን 😳😳😳😳😳😳😳አልሀምዱሊላህ
@ghfg9143
@ghfg9143 7 ай бұрын
አለህምዲሊለ😂😂😂😂😂ሙስሊም ለዳርከኝ አለህ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 7 ай бұрын
የኔ ውድ አባት በቁሙ አደራ ልጆቼ ስሞት በሳጥን እንዳትቀብሩኝ ይል ነበር በሰኔል ቅበሩኝ ብሎ በቃሉ መሰረት በሰኔል ተቀበረ😢 የኔ ውድ አባት ነፍስህን ይማርልኝ😢😢😢 መቶ ሺ በስምአብ😢
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 7 ай бұрын
የኔም አያት በሳጥን እንዳትቀብሩኝ ብላ በድንገይ እና በሰኔል ነው የተቀበረው አይዞሽ ነፍስ ይማር😢😢😢
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 6 ай бұрын
@@user-yu1gb7vs6z አሜን፫
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
እስፍየን እግዚአብሄር ይማርልን አይ እነ ትንሡ ፈታ ነው በቃ😂😂😂
@user-yd6ht6eh9l
@user-yd6ht6eh9l 7 ай бұрын
የማታሳርፋት የለም አደል 😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል ድፍረታችሁ 😂😂😂😂😂እስኪ በነካ እጃችሁ ገንዙ 😂😂😂
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-cl9wf7bo9e
@user-cl9wf7bo9e 7 ай бұрын
ቻርሊ ቻፕሊ ተመችቶኛል😂😂
@haimanot2452
@haimanot2452 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ለሬሳ ሳጥን መቶእሺ ብር እንኳንም ደሀአርገህኛል እሱን እማ ሰንት ለተጓዱ ለተፈናቀሉ ብትሰጡት ለሀብታሞች አሟሟቴን አሰምረዉ አለ የሀገሬ ሰዉ 😂😂😂
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 7 ай бұрын
አይይይይ ጥሩ ስራ ብቻ ነዉ እንድመቸን የሚያደርገዉ ሳጥኑ አይደለም 😔😂😂
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 7 ай бұрын
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ ነበር መሽጥ የነበረባቸው ስውእየ ሞተ ቀልድ😢😮
@user-hd6hh2du5e
@user-hd6hh2du5e 6 ай бұрын
የስራ ፈጠራ ክፋት ሰው ይሙት እያሉ ፅሎት ያረጉ ይሆን እንደት ነው ገባያ ሲሎቸው በጣም ሀሪፍ ነው ሊሉ ነው
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 7 ай бұрын
ሲሄድ ማማሩ ለየትኛው አዳሩ አለች አያቴ ።መቶ ሺህ ብር ሳጥን ይገርማል።
@sadahussen6004
@sadahussen6004 5 ай бұрын
የአላህ ለሞተ ሰው ይህ ሁሉ ዲኮር አር ጉዲ ይገርማል እደው በእሰልምና ምንም ነገር የለም አልሀምዱሊላ ❤
@mesimesi7545
@mesimesi7545 7 ай бұрын
Tunusu swedh and zewtr betami enwedh Alen
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
አፈር የማይበላው የለም ቀላል ይበለዋል እንደ ሳጥኑ ቢቀርስ
@alshamsi2272
@alshamsi2272 7 ай бұрын
ዘወትር ደሥ አለኝ ዝምታ ያሸልማል ለሚለው ዝግጂት ሥሜቱ ሁሌም ይታይበታል 😅😅😅😅
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 7 ай бұрын
ስሞተ አተቅበሩኝ እኔ መቀበር እፍራለሁ ውስጡ ብነቃስ አልፍልግም ዝም ብላችሁ ጣሉኝ እኛ ሀገራችን የምን ሳጥን በስኔል እና በነጠላ ተጠቅለው ነው የሚቀበሩት ደፋር የገነት መግቢያ ትኬት አለው እንዴ ሳጥኑ 😂😂😂😂😂
@mesimesi7545
@mesimesi7545 7 ай бұрын
Gn letnsaei nehulu programi amituln please
@Nebiha574
@Nebiha574 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢አይ ትንሱ ሁሌ ፈታ😂😂😂😢😢
@destateferaa2626
@destateferaa2626 7 ай бұрын
Kkkk wey gug meto shi😂😂😂
@aminataminat766
@aminataminat766 7 ай бұрын
ጉድ ነዉ እደዉ ጉድ ገና ብዙ እናያል 😢😢
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr 7 ай бұрын
ለሳጥኑ ይሄን ያህል ብር ከሚያወጡ ጉድጓድ ለሚበላዉ ለሟቹ ለነፍሱ መጠሪያ ስንት የሚበላዉ ያጣ የተቸገረ አለ ለዛ ቢሰጡ ትልቅ ዋጋ አለዉ
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 7 ай бұрын
ዞትር ፍራቶ ሊሞት ነው
@user-hs4ol4qk4r
@user-hs4ol4qk4r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔ ያሳቀኝ ጆሪያ ነው አይ የሙትም ደረጀ አለ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 5 ай бұрын
አይ ትንሱዬ❤ ዘወትር ፈርቷል😂😢😢😢
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 7 ай бұрын
ከውጪ የመጣ ሬሳ ሳጥንን ከመቃብር ውስጥ እያወጡ በአደባባይ መሸጥ ጀመራችሁ አቤት ጉድ በጣም ያሳፍራል ።
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 7 ай бұрын
እረተሱየ በዛው ዘግተው እዳይወስዱህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nm7rm8ez3o
@user-nm7rm8ez3o 5 ай бұрын
ያረቢ ለከል ሀምድ ወሹኩር ወይ ትነሱ በሳቅ ግራውንድ ስሪ አፓርት መንት አላለም የሙሽራ አበባም አለው እረ
@makdakassa7350
@makdakassa7350 7 ай бұрын
ማርኔት መሁኑ ነው
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 6 ай бұрын
አልሃምዱልላህ የረብ
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 7 ай бұрын
እሰተፉረሏህ የሬሳሳጥን100ሺብረሳይሞትብሰጡትብሩንአይሻልም😂😂😂😂😂
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትሱ አለመሳቅ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 7 ай бұрын
100 ,000 Ere gode
@jannathbdy6040
@jannathbdy6040 7 ай бұрын
ለሰው ሞት አነሰው ይባላል እረ በዛ ትሞቱ በኋላ ምን ሚሉት ነው
@mahilet1817
@mahilet1817 7 ай бұрын
Sewe betame moge new sete erabtga balebt hager gemto bemetla gela metoshebr alegalay tegto mekebr mene yelutale aye sewe mogue
@lailaardo1484
@lailaardo1484 7 ай бұрын
አረ፡ጉዲ፡ታመልከቱ😅😅😅😅😅
@user-ou7nz2cx5b
@user-ou7nz2cx5b 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 7 ай бұрын
አጃኢብነው እኔተሞኮ ስርዶ አይብቀል አለች አህያ እዴ ጉድእኮነው በሂወት ስኖር አልጋላይ ተኝቶ የማያውቀውን ተሞተ በኋላ 😅😅😅😅
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
በሬሳ ሳጥን መሽጫ አጠገብ ራሱ አላልፍም ነበር ምን በወጣኝ ሆ።100,000 ብር ይዛቹ ከምትቀበሩ ለተቸገሩ ብሩን ስጥዋቸው።እኔ እምለው free wifi አለው?Tv አለው?ያው ሬሳው እንዳይደብረው ብየ ነው 🤣🤣🤣
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወደው አይሥቁ😂😂😂
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 7 ай бұрын
eniyemi😮😮😮
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 7 ай бұрын
ዘወትር በጣም ተረብሿል ትንሱ ትቀልዳለህ 😂😂😂😂
@user-di2gq8cn8f
@user-di2gq8cn8f 7 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@user-jw2xk9kf5g
@user-jw2xk9kf5g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@helendemissie9980
@helendemissie9980 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkk aye tinsu 😂
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 7 ай бұрын
አፈር አይበላውም አለ ያነክተው ለሞተ ሰው ይኀ ሁሉ ወጪ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያሰረከኝ በአብጄዲ ነው ሀብታሙም ድሃውም
@user-wl6eg7eq8t
@user-wl6eg7eq8t 7 ай бұрын
አራ ትሰዬ 😂😂😂😂😂
@user-jw2xk9kf5g
@user-jw2xk9kf5g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p 7 ай бұрын
kkkk
@woyay2095
@woyay2095 7 ай бұрын
ዋይት ሀዉስ 😂😂😂😂
@zazielu5985
@zazielu5985 7 ай бұрын
ትንሳኤ አቤት ድፍረት
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 7 ай бұрын
መቶ ሸ 🙄🙄አይበሰብስም ግን ሆ አፈር ለሚበላው
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙሰሊም ላደረገኝ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 7 ай бұрын
tewe enije lela ylehime
@wiloAwllo
@wiloAwllo 7 ай бұрын
​@@hiwotgirma5557እውነተቶነው እኛ በሳጥን አንቀበረም ሰውች አስቡጂ ከሞተን እኮ ሞቸን ነው ሳጥኑ ቢያምር ባያምር
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 7 ай бұрын
@@wiloAwllo ene bedegami ymefeter enikani behoni Orthodox wogn nawe mefeter ymefelegewe gini akeluni ysate beze sateni yikebrale nibisach wadeanide bote yihi yirsutale meselegn ayimanoteni ayiwakelem lejeta guni ayimanot gar agenagnchwe
@mekasja6442
@mekasja6442 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በነጻም ብሰጡን አንቀበል እንኴን በብር
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 7 ай бұрын
ምነዉ በህይወት እያለን አልጋ ላይ በተኛን እናቴ ስሞትስ ከአፈሬ ላይ ነዉ የምተኛዉ የምን ሳጥን ነዉ አላህ ከሳጥን የሚያስንቅ። ምትኛ አዘጋጅቶልናል የ100ሺ ሳጥን ከመግዛት በመቶሽ የተቸገረን አብልቶ ኽይር ነገርን ማግኘት አይሻልም ይሄ ሀይማኖትን ጠልቆ ያልተማረ ያላወቀ መሀይም ብቻ ነዉ ሳጥን ገዝቶ ይመቸኛል ብሎ ማሰብ 😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
የህን የመሠለ ሣጥን በሂወት እያለ አዪቶት እኮ ላያቅ ተህና እረከቧት ለዪኖረዉ ዪችላል ተረቧም ልሆን ዪቻላል
@hak.d2211
@hak.d2211 7 ай бұрын
Ena lanthi seketetgi besmam bewlde bemnfed kodus mew tensu.
@user-ev7co7gz9p
@user-ev7co7gz9p 7 ай бұрын
Bakaa bateme asarfachaawe😳😳
@mearomeear9827
@mearomeear9827 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sm2vw4ux4j
@user-sm2vw4ux4j 7 ай бұрын
😂😂100shi ani 100shi benoregi agere gebchi lejin asadeg neber😭😭😭😭😭benechi lebse tekefgi agebalehu anji
@lailaardo1484
@lailaardo1484 7 ай бұрын
አይትሱ😂😂😂😂😂
@nigistabate6553
@nigistabate6553 6 ай бұрын
ዋይፋይ አለዉ ?😂
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 ай бұрын
ድኮር ለሞት ? አልሃምዱሊላህ የለሁበትም
@neima2690
@neima2690 7 ай бұрын
ለሚገዙት 😅😅😅😅ካመት ካመት ያዲርሳቸው
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 7 ай бұрын
woye gud mato she bir aweteto yamegazawun saweyaw mayat egalewgalew lamota saw mato shi kameyawota lalew betakemawesu afare afare new ba workum bitkabare atedenm😢
@user-it7nu1gi1b
@user-it7nu1gi1b 7 ай бұрын
ወይጉድ 😂😂😂😂😂
@masimasii4793
@masimasii4793 5 ай бұрын
10 ሰው ቢያበላው ይሻላን
@Sara-fn7ko
@Sara-fn7ko 7 ай бұрын
😮😂😂😂
@Mestawetabebe-et3ke
@Mestawetabebe-et3ke 7 ай бұрын
😂😂😂😂🫣🫣🫣😂😂
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
መቶ ሺ🙈🙈🙈🙈🙈
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 7 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሰው ከሞተ ብሃላ የ አበባ ጉንጉን 100ሺ ብር ሳጥን ኢየሱስ እንደሚያድን ንገሩት ብሂወት እያለ ያ ሰው ካልሆነ መከራ ተቀብሎ የሞተለት ኢየሱስ ሳያገኝ ነብሱ ወደ ገህንም ትሄዳለች ኢየሱስ ያድናል ጀሮ ያለው ይስማ ኢየሱስ ጌታ ነው
@user-hr7mu5jf4c
@user-hr7mu5jf4c 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😮
@yeromyerom
@yeromyerom 7 ай бұрын
ለምን ጥንቅር ብሉ አይቀርም መቶ ሽብር ሆ.
@cheltugerma1988
@cheltugerma1988 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@genetshewul6344
@genetshewul6344 7 ай бұрын
100.000 she
@rahelestif2112
@rahelestif2112 7 ай бұрын
ኤረ ሰውየው የሄ ስራ ስትሰሩ አላስደሰታቹም አላለም።what?
@user-vx8ko9rl5r
@user-vx8ko9rl5r 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
መቶ ሽ ዪዞት ከመህዲ አንዲ ደሀ ቢበላበት አዪበልጥም ያሳዝናል
@AishaAisha-ry6rx
@AishaAisha-ry6rx 7 ай бұрын
10000what 😂😂😂😂
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ghfg9143
@ghfg9143 7 ай бұрын
ለሞቶ ስው
@congeetwoow3452
@congeetwoow3452 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር የቀብረ
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v 7 ай бұрын
አስፈፃም ድርጀት ምን ማለት ነዉ
@ebrahimomer478
@ebrahimomer478 7 ай бұрын
በዚህ ደረጃ መውረድ አዝናለሁ!! እንዴት በሞት ይቀለዳል። አላህን ፍሩ። ሞትን አተለማምዱን የፖለቲከኞቹ ይበቃናል። አትቆሽሹ ገና ለገና ሚዲያውን ይዘናል ብላችሁ። ሞት ትምህርት ነው ለገባው በተለይ ለእኛ ህዝብ ሞት የራሱ የሆነ አስተምሮ አለውና።
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-tf3fl6bv2w
@user-tf3fl6bv2w 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-jw2xk9kf5g
@user-jw2xk9kf5g 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-wl6eg7eq8t
@user-wl6eg7eq8t 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@deboradapasen6111
@deboradapasen6111 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-tr5sk6xc2v
@user-tr5sk6xc2v 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@nicolaal-azzouni9784
@nicolaal-azzouni9784 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-jj6ct3hb9s
@user-jj6ct3hb9s 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
July 19, 2024
1:07
brezy tdf
Рет қаралды 265
Seifu with Asfaw Meshesha
47:28
Mihret Lema
Рет қаралды 74 М.
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 24 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,2 МЛН