//ትንሽ እረፍት//"ልቤ ማላ በሬው ሄደ ከኋላ" 🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 59,722

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@user-vu1cq5
@user-vu1cq5 7 ай бұрын
ትንሽ እረፍት ለኛ የመዳም ቅመሞች ይሰጠን የምትሉ እስኪ በላይክ😢😢😂😂😂😂😂😢😢😂😂😂
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 7 ай бұрын
በሆነልንማ😂😂😂
@LESHETADANGNE
@LESHETADANGNE 7 ай бұрын
😂😂😂
@missfathima8318
@missfathima8318 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂👍
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 7 ай бұрын
ዘወትርን ማነው እንዴኔ ሲመጣ ደስ የሚለው😊
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 ай бұрын
ግብርና ቀላል ይመስላል ደም መስጠት ነው በተለይ ባህላዊው ክብር ለአርሶ አደር ቤተሰቦቻችን🎉🎉
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
በጣም
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 7 ай бұрын
እንኳን ለ5ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ ኦርቶደክሳዊያን🙏⛪⛪⛪
@kidsland0073
@kidsland0073 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@ሠላምወለየዋ
@ሠላምወለየዋ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
ዋው ጎበዞች ጃፒንም ይዛችሁ ብታሳዩት አሪፍ ነበር
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 7 ай бұрын
ትንሱ ለካ እዝህ ክፍል ሀገር ሆነክ ነው እንዝቃለን እንዝቃለን የቀርከዉ 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 7 ай бұрын
ጎበዞች ምቹ ዘወትር እንካን ትንሽ ልምድ ያለው ይመስለኛል ዝም ብዬ ስጠረጥር😂😂
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 7 ай бұрын
ክብር ለኛ ለገበሬዎች ወላሂ
@እሙሃሊድ
@እሙሃሊድ 7 ай бұрын
ትንሴ የአስፉዉ ሀዘንና ትዝታ ይወጣልህ ይሆን እፍፍ
@mekdi7550
@mekdi7550 7 ай бұрын
'አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ' የሚባለው አባባል ገና ዛሬ ቦታውን አገኘ ትንሱ ከብቶቹን ቁም ስቅላቸውን አሳያቸውኮ.. ከብትንግ አላለም😂😂😂😂 ሰውዬው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም እንዴት እንዳሳዘነኝ 😢😢
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁😁😁
@tube6676
@tube6676 7 ай бұрын
ጃፒየ የት አለ የኛ ማስታወሻ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
የእኔ ገበሬ ❤❤አባቴን አስተውስኩኝ
@neimak2207
@neimak2207 7 ай бұрын
ከብቶቹ ተሰቃዩኮ እየ ሰበሰቡ አንድ ቦታ😂😂😂😂አይከተሜ😂 እኳንም ገጠሬ ሆንኩ❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 7 ай бұрын
ጉበዞች❤❤❤❤😂ኢትዮጲያ ማለት እደዚህ ነው ግን አስቃችሁኛል😂😂😂😂
@seade127
@seade127 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ትሱ ቀበቶህ ተፈታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@نجاتنجات-ك8ص
@نجاتنجات-ك8ص 7 ай бұрын
😢😢😢እረኛው አሳዘነኝ የኔ ሚስኪን እጀራ አልጠገበም አይ የሰው ቤት ልብሱ እራሱ እሄን ነበር መርዳት የኔ ከርታታ
@klovemys7062
@klovemys7062 7 ай бұрын
በጣም ሲያሳዝን 😢😢😢
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 7 ай бұрын
ዘወትር እኮ ሁሉ የምርበታል የስራ ሰዉ
@grbu1121
@grbu1121 7 ай бұрын
ጃፒዬ የት ነህ
@tiduf8991
@tiduf8991 7 ай бұрын
እኔ ሰራተኛው አንጀቴን በላው😢😢 አይገባም ህይወት😢
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 7 ай бұрын
ትንሱእ😂😂😂😂ወይኔ የዋህ ነው መልካም ሰው ትንሱእ ተቀበል በጣም ደመቅመቅ እኮ ነው የሚያረጋት መንጌጌጌጌ ኮቱ 😂😂😂😂😂😅😅😅
@seade127
@seade127 7 ай бұрын
ጃፒፒፒፒፒፒፓፒፓ
@nasriyros5048
@nasriyros5048 7 ай бұрын
ዞትር ትንሽ እርፍት ስለማጣ ደስስስ ብሎኘል
@MeremEshetu
@MeremEshetu 7 ай бұрын
ከብቶቹ እደት ይብሉ አንድቦታ ሰበሰቧቸዉ😂😂😂😂😂😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 7 ай бұрын
😁
@አይቅርምአደቅንይሳካል
@አይቅርምአደቅንይሳካል 7 ай бұрын
መጊአሳዘነኝ😢😢😢
@Yemareyame21
@Yemareyame21 7 ай бұрын
😢😢😢😢 me to😢
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
@أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 7 ай бұрын
አረ እናተን ብሎ ከብት ጠባቂ ተሰቃዩ ከወዳ ከወድህ ተጨናነቁ ጎበዞች ናችሁ ግን በርቱ ፈገግ ታደርጋላችሁ
@saramohammad969
@saramohammad969 7 ай бұрын
ዋውው ሽብራ ደስሲል የሽብራው እሸት የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዞሬ ትዝ አለኝ ሀገሬ
@De-iu7gg
@De-iu7gg 7 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ወሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ክን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
@ferihanseid8026
@ferihanseid8026 7 ай бұрын
አይዞን አብሽር ወንድሜ ፈተና የማይፈተን የለም ግን ያልፋል በፈጣሪ ፈቃድ ብለህ ተስፋ አድርግ ይች አለም ከንቱ ነች
@De-iu7gg
@De-iu7gg 7 ай бұрын
@@ferihanseid8026 አመሰግናለሁ
@HdgYws
@HdgYws 7 ай бұрын
አይዛህ ወድም❤❤❤😢
@MeklitKefyalew
@MeklitKefyalew 7 ай бұрын
አይዞሽ/ህ/ በአሁን ስአት ህይወት ለሁሉም ሰው ፈተና ነው ግን ከአንች በታች ያሉትን በአልጋ ላይ ታመው መታከሚያ ያጡትን አስታማሚ ያጡትን ስራ አጥተው ስራ ፍለጋ የሚንከራተቱን ቤት ማደሪያ የሌላቸው ሁሌም ጎዳና የሚኖሩትን ሁሉንም ካያችሁ ነገን ተስፋ በማድረግ ፈጣሪን አመስጋኝ ናቸው ስለዚህ በህይወት ትልቁ ነገር ተስፋ ነው ተስፋ አትቁረጡ እውነት ለመናገር ሁሉም ያልፋል ስንል እንበርታለን እኔ አረብ አገር አስር አመት ስርቼ የስራሁት ቤቴ አድስ አበባ ፈረሰብኝ እርጉዝ ነበርኩ ቤቱን ለመጨረስ አርግዠም መዳም ቤት ነበር ስጨርስ ፈረስ ሀገሬ ሄጄ ወልጄ በሶስት ወሬ ልጄን ለእናቴ ስጥቼ ተመልሽ እየስራሁ ነው ግን ተመስገን በህይወት አለሁ ቤቴን ሲያፈርሱብኝ ልጅ ሰጥቶኛል ስለዚህ ያጣነውን ከማሳብ ያገኘነውን ማሰብ ከእኛ በላይ የሆነባቸውን ማሰብ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 7 ай бұрын
አብሺሪ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 7 ай бұрын
ወየው ዛሬ😂😂😂😂😂😂ተመለስ 😂😂እዛ ተበላላችሁ እሽ አላለም ተንሱ😂😂😂አሎሉሉ ❤❤❤❤😂😂😂
@Tiyyahundadadesu
@Tiyyahundadadesu 7 ай бұрын
Wow bayyee namati tola tinsuu gobaz ❤😂
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 7 ай бұрын
ትሱየ የኔመታህ ከብቲግ አላለም ዘወትር የሥራ ሠውነዎ ማሻአላህ
@trr1069
@trr1069 7 ай бұрын
ትንሳኤ አይፈራም ጎበዝ ነዉ😂😂😂😂
@RahmtHussen
@RahmtHussen 6 ай бұрын
አይ የሠው ቤት ሲያሳዝን ረኛው😢😢😢😢😢
@Abi-kc6kk
@Abi-kc6kk 7 ай бұрын
ተንሱየ ሶሪህ ወለቀ እኮ 😂😂😂😂 ደግሞ ማታ ማታ ብቻህን ነው መተኛት አታብዛ እሱ ነው የቀዘነ ፍየል ያስመሰለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EmimiE-y3r
@EmimiE-y3r 7 ай бұрын
በለው ቅኔ 😂
@mkaa6766
@mkaa6766 7 ай бұрын
Jabadhaa 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@LylaLyla-p6d
@LylaLyla-p6d 7 ай бұрын
ወይ ትሱ ስታስቅ😂😂😂😂😂
@MOOTUU-f9u
@MOOTUU-f9u 7 ай бұрын
ወይ የከተማ ሰው ወንድሜ አላለውም በሬው😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@tetetety3946
@tetetety3946 7 ай бұрын
Tnsuya endat endmewodeh eko abo ymechih ❤❤❤❤❤❤❤
@tenaw2442
@tenaw2442 7 ай бұрын
ከብቶችን ራብ ገደላችኋቸውኮ እየከበከባችሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
😂ወይ፡ትንሹ😂ምን፡የቀረክ፡የስራ፡እረፍት፡አለ፡ሁሉን፡አደረስከው🤣🤣🤣🥰
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد 7 ай бұрын
ወይኔ የሳቃችን ምጭ😂😂😂😂😂ተባረኩ አቦ
@RnoF-ev4rt
@RnoF-ev4rt 7 ай бұрын
ትሱየ. ❤❤❤❤የኔ. ፍቅር❤❤❤ትሱንየሚወደው❤❤
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 7 ай бұрын
የልጂነት ገጠመኝን አስታወሳችሁኝ አንድ ጊዜ ገጠረ ከወንድሜ ጋረ ከብት ጠብቁ ተብለን ስንጠብቅ እየተጫወትን ሳናያቸው እረቀው ሄዱ ወንድሜ አንች ታናሽ አይደለሽ ሄደሽ አምጫቸው አለኝ እና ሲሄድ ላሚቶ ለምለም ሳረ እየበላች ነበረ ብመታት ብመታት አልሰማ ስትለኝ በጣም ሰለተናድኩኝ ኋላ እግሯ ላይ ቁንጥጥ አረኳት ምን ነካኝ ብላ ወደኋላ በረግጫ ስትለኝ አይኔን ሳታጠፍኝ አላህ አወጣኝ ቅድቤን ስንጥቅ አረገች የፈሰሰኝ ደም መቸም አረሳምው😂
@mekdi7550
@mekdi7550 7 ай бұрын
😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ላም በቁንጥጫ
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 7 ай бұрын
ወይኔ እኔም አባቴ መልሽ ሢለኝ በጀ ሥመታቸው ንከሻቸው ይለኝነበር😅😅😅 አባቴ እወድሀሉሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 7 ай бұрын
Kkkkkk Laman bequncicha ere besaqe motu enkanm trefish ehite
@emoydseta2899
@emoydseta2899 6 ай бұрын
😂ወይ፡ትንሹ😂ምን፡የቀረክ፡የስራ፡እረፍት፡አለ፡ሁሉን፡አደረስከው🤣🤣የማዳም፡የስራእረት፡🤣ነው፡የሜቀረው🥰
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER 6 ай бұрын
ትንሱየ የሳቄ ምንጭ ዘወትር አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 6 ай бұрын
እኔ ድሮ ከብት ልጠብቅ ስወጣ ዱላ ካልያዝኩ በጥርስሽ ልትነክሻቸው ነው እንዴ ይለኝ ነበር ምነው ዘወትር ያለ ዱላ ወጣህ😂😂😂😂
@LylaLyla-p6d
@LylaLyla-p6d 7 ай бұрын
ትሱዬ እዴት እደምታስቀኝ የኔ ወድም በርታ
@omhikmatube
@omhikmatube 7 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
@linatube309
@linatube309 7 ай бұрын
እኔ በእናቴ ቆለኛ በአባቴ ቆለኛ ❤❤❤❤❤❤❤
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ተሱየ😂😂😂😂😂
@حسنالله-ظ8ف
@حسنالله-ظ8ف 6 ай бұрын
እረወይዉ በሳቅ በመከምከም እዳቸዉን አዩ ።
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ጨዋታ አየትንሱ ሞደልነው አላለም ጭራሽ
@tigernemr782
@tigernemr782 7 ай бұрын
ትንሱ ፈታነው የምታረገው በሳቅ ምት እኮ
@MuleKasaun
@MuleKasaun 6 ай бұрын
አረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
@መኖርሽያኖረኛልእሚ 7 ай бұрын
አፍፍፍፍየኔወዲምመጣትክፉነው
@HdHs-j3b
@HdHs-j3b 7 ай бұрын
ደስስትሉ😢😢😢😢❤❤❤❤❤😂😂😂😂አስታወሰኝ
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 7 ай бұрын
where is gapi
@genetarsietayaa2843
@genetarsietayaa2843 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂oromo koo
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 7 ай бұрын
ትንሱየ የኔ ለፊላፋ😂😂❤❤
@Tuba-m8t
@Tuba-m8t 6 ай бұрын
ክክክክክክ ወድሜ ነብሴ አላለውም
@MamushidaneliDaneliMamus-vt6gl
@MamushidaneliDaneliMamus-vt6gl 7 ай бұрын
አንቴ ሀያ በሀያ ትገልባሌ🙆😂😂😂😂😂
@halimahalima9707
@halimahalima9707 7 ай бұрын
ጃፒዬ የታለ ትንሱ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ጅራቱን ይዞ 😅
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 7 ай бұрын
😂😂😂
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 7 ай бұрын
በቃ ማገቡበት የለም😅😅
@toybaahmed7106
@toybaahmed7106 6 ай бұрын
እኔም ከብት እያገድኩ ነው ያደጉት❤❤❤❤
@efrataabebaw2254
@efrataabebaw2254 7 ай бұрын
ዘውትር ደክሞታል
@Alem2127
@Alem2127 7 ай бұрын
አገዳቹ ሳይሆን አገላታቹ በሚባል 😂 እረኛ ትግስተኛ ነዉ ይባላላ?😂😂😂😂
@Hanamanar
@Hanamanar 7 ай бұрын
ከብቲንግ😂😂😂😂😂❤❤
@missfathima8318
@missfathima8318 7 ай бұрын
ወላሂ ገጠር እውሥጤነው🥰🥰
@ሸባብ
@ሸባብ 7 ай бұрын
ኤረ ቆበትህ በስማብ ኦኦኦ። ጉድ እኮነው
@AberaEbabu
@AberaEbabu 7 ай бұрын
ከብቲing ደስ ይላል😂😂😂😂
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 7 ай бұрын
ተመለስ😅😅😅😅😅😅😅😅አይዘወትእ😅😅😅😅
@dureti9328
@dureti9328 7 ай бұрын
Mengee koo baay'ee garaa nama nyaata😢
@emamiyo
@emamiyo 7 ай бұрын
Wawww batam amrobchal
@belaynesd5868
@belaynesd5868 7 ай бұрын
ኸረ ተንሱ ዛሬ አሳከኝ 😂😂😂😂
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 7 ай бұрын
ሳር የመብላት መብታቸው ተነጠቀ
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b 7 ай бұрын
Dagi neber massaged 😂😂😂😂😂
@emamiyo
@emamiyo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybaahmed7106
@toybaahmed7106 6 ай бұрын
አየ ኸተሜ😂😂😂😂😂😂😂
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 7 ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@AhmedUmer-of6nt
@AhmedUmer-of6nt 7 ай бұрын
አድስ እረኛ ከብት አያስተኛ 😂😂😂😂
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 7 ай бұрын
ዳስ ሲሉ 🥰🤣🤣🤣
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 7 ай бұрын
እኛንምኑእናአሣርፉኑ
@tb463
@tb463 7 ай бұрын
ወይኔ ትዝታ😂😂
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 7 ай бұрын
ትንሱ ትለያለክ 🥰😂😂😂😂😂
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 7 ай бұрын
Good job continue ❤❤❤❤❤❤
@mamayemamaye6530
@mamayemamaye6530 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 6 ай бұрын
ልታበራዮችው ነውዴ አንድ ላይ የምሰበሰቧችው
@AtliAtli-st7jv
@AtliAtli-st7jv 7 ай бұрын
E.gyitabikaachu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FeteF-fv7cy
@FeteF-fv7cy 7 ай бұрын
ሞዴል ነዉ😂😂😂
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b 7 ай бұрын
Adis eregna kebt ayastegna alu 😂😂😂😂😂😂 ere tewachee yblu gobezoch betam new mtmechut tinsh reftoch
@befikirusewgeday4932
@befikirusewgeday4932 7 ай бұрын
ከብቶች እኮ ተሰቃዩ
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 7 ай бұрын
ጃፒ
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 7 ай бұрын
አገሬን አስታወሱን
@HasetGanta
@HasetGanta 7 ай бұрын
ወይኔ ትንሱ ዘወትር ስትመቹ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 7 ай бұрын
😂😂😂😂 ሞዴል ነው አለ ትንቱ
@tb463
@tb463 7 ай бұрын
ከብቲንግ😂😂😂😂
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
ያምርባቸዋል
@AdmasuHanna
@AdmasuHanna 7 ай бұрын
ትሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsgoiAnweru
@AsgoiAnweru 7 ай бұрын
Waw ❤❤❤
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 90 МЛН
የገንዘብ ምስጢር @DawitDreams
16:43
Dawit Dreams
Рет қаралды 204 М.
ያልተጠበቀ ውሳኔ ሁላችንም ደነገጥን
21:30
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 49 М.