ትንሽዋ የሴኩሪቲ ካሜራ - Battery IP Camera

  Рет қаралды 18,414

Mrshemsu

Mrshemsu

Күн бұрын

ትንሽዋ የሴኩሪቲ ካሜራ - Battery IP Camera
0941330333
አፕልኬሽን play.google.co...

Пікірлер: 121
@BisratTefera-mj6ph
@BisratTefera-mj6ph Жыл бұрын
በምን ያህል ርቀት ውስጥ ነው ሪከርድ የሚያደርገው
@muketarmahamed
@muketarmahamed Жыл бұрын
እባክ ስልክህን ላክልኝ ለመግዛት ፈልጌ ነዉ
@sbahtusemere356
@sbahtusemere356 3 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው እባክህን እኔ እፈልጋለሁ
@hiwottesfa7358
@hiwottesfa7358 3 ай бұрын
ዋጋውን
@mikihp-s6b
@mikihp-s6b Жыл бұрын
wagawan ena sent endehone
@HuluagerAbaynew-d2r
@HuluagerAbaynew-d2r 2 ай бұрын
How much
@teddyraga297
@teddyraga297 2 жыл бұрын
እስኪ ስለ Philips hue camera ከስልካችን ጋር እንዴት እንደምናገኘው ስራልን?
@top-ten-hh4vp
@top-ten-hh4vp 9 ай бұрын
thank you your videos are help full to me bro thank you.
@bethlehemshiferaw
@bethlehemshiferaw Жыл бұрын
Ykrta wemdime ehe le tiktok weym youtube ebet wust lemekrets yihonal ? tratus hd new?
@AferaRedae11
@AferaRedae11 4 ай бұрын
ስልክህ ላክልኝ አድራሻ የት ነው
@MillionWondemu
@MillionWondemu Жыл бұрын
Camerahun becha newa be wifi mnagenaeiew weyes selkachenenem nw
@AshenafiAsefa-t2x
@AshenafiAsefa-t2x 3 ай бұрын
መብራት ስሂድ ይሰራል ወይ
@EyuelEyob
@EyuelEyob Жыл бұрын
ene drone lisera asibe nebere ena yichin camera kesilke gara connect adrige dronen mekotater ichilalehugn inde
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
drone ላይ wifi ያስፈልገሀል
@user-ge4ic2vs5c
@user-ge4ic2vs5c 5 ай бұрын
ስንት ደቂቃ ይቀርፃል
@ErmiWellday
@ErmiWellday Жыл бұрын
ለምሳሌ መንገድ ላይ ፕራንክ ለመስራት ብፈልግ የላ Wifi የሚሰራ ድብቅ ካሜራስ ይኖሃል እንዴ
@EsraelBekele-z3v
@EsraelBekele-z3v Жыл бұрын
Place
@user-oc5tn3iq5o
@user-oc5tn3iq5o Жыл бұрын
መፍትሄው ምንድነዉ
@simretalemneh4844
@simretalemneh4844 Жыл бұрын
Ere connect alehone alegn ke silke gar men ladreg?
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይህ ካሜራ የተለያዩ አይነት ነው ያሉት ምናልባት የተለየ app ሊሆን ይችላል ወይ vpn አጥፍታቹ ሞክሩ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ
@ኢቲዮጲያየሰላምሽይብዛልኝ Жыл бұрын
ማንኛውም ቦታ ብናደርገው ሙሉ ግቢውንና ቤቱን ይቆጣጠራል ወይስ ያለበትን ክላስ ብቻ ነው እናመሰግናለን ወዲማችን
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይህ ካሜራ ለአነስተኛ ክላስ ወይም ቦታ ነው ሸፍኖ የሚቀርፀው ለግቢ አይሆንም
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን Жыл бұрын
wifi ከሌለ መስራት አይችልም ወይ
@SamirYeene-qq6ix
@SamirYeene-qq6ix Жыл бұрын
tnx
@salamyilma1144
@salamyilma1144 9 ай бұрын
እምሰራበት አለ አሁን ግን ቢጫ አብርታል ይሰራሎይ
@MekdesTekleab
@MekdesTekleab 4 ай бұрын
Paswerd ye wifay endet new mikyer
@tsediwondimu2193
@tsediwondimu2193 Жыл бұрын
ካሜራዉን reset አደረኩት ከዛ reset completed አለ ግን ከስልኬ ጋር connect ማረግ አልቻለም ምን ላድርገዉ የcameraw sim mi 360° nw
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
1.Vpn off mehon alebet 2.chek my video how to connect mi 2k camera
@hutadawed2
@hutadawed2 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@amanalex3722
@amanalex3722 Жыл бұрын
Silikihin
@amanalex3722
@amanalex3722 Жыл бұрын
ስልክ ኣስቅምጥ
@amanalex3722
@amanalex3722 Жыл бұрын
ስልክ ኣስቅምጥልን
@adexseyex6558
@adexseyex6558 2 жыл бұрын
Selkeh yetale tadiya
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
0941330333
@ethiopianmusicwithlyrics1099
@ethiopianmusicwithlyrics1099 2 жыл бұрын
Wifi miyasefelegewe lecamerawem leselem new kereket lemayet?
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
አው ዋይፋይ ለካሜራው ያስፈልጋል ። በሞባይላችን ለማየት ደግሞ በዋይፋይም በዳታም ...መጠቀም ይቻላል
@raheltube2578
@raheltube2578 Жыл бұрын
​@@Mrshemsuለዩቲብ መቀረጫ ይሆናል እዴ??
@SenaitYebelsti
@SenaitYebelsti Жыл бұрын
ድምፁ ሁሉምቦታይሰማል ሁሉም ካሜራወች
@abushaa6623
@abushaa6623 2 жыл бұрын
Ahun magignet yichalal?
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
awo yechalal
@Isew-gm4yd
@Isew-gm4yd Жыл бұрын
Yale WiFi ayiseram?
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
Ayseram
@SELAMAWITWORKU-yz4xk
@SELAMAWITWORKU-yz4xk 7 ай бұрын
ዋጋዉ ስንት ነው
@Mrshemsu
@Mrshemsu 7 ай бұрын
2000 birr
@EpheremeAdmasu
@EpheremeAdmasu 5 ай бұрын
ያለዋፋይ ይሰራል ብሮ
@yohannesashagere1047
@yohannesashagere1047 2 жыл бұрын
wagawn nigren..
@JaduAbdu
@JaduAbdu 18 күн бұрын
❤❤
@nadobich7441
@nadobich7441 Жыл бұрын
ብሮ አሁንም ካሜራዋ አለች እንዴ ከ15 ቀን በኋላ ወደ አዲስ ስለምመጣ ፈልጌው ነው።
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይኖራል ሌላም አማራጭ አለ
@AwalRayya
@AwalRayya 5 ай бұрын
Essati argachuu dandeenta
@sisaymulugeta9190
@sisaymulugeta9190 Жыл бұрын
Where is the Price?
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይህ ካሜራ አሁን ገበያ ላይ ያለው ጥሩ አይደለም ።
@Aነኝየህልሜድራሲ
@Aነኝየህልሜድራሲ 2 жыл бұрын
ወንድሜ በማርያም የት ላገኝዉ እችላለሁ በናትህ ንገርኝ
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
addiss ababa kolfe 0941330333
@Aነኝየህልሜድራሲ
@Aነኝየህልሜድራሲ 2 жыл бұрын
በሚሞሪ መጠቀም እችላለን እንዴ??
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
@@Aነኝየህልሜድራሲ awo yechalal
@maahbaah2607
@maahbaah2607 Жыл бұрын
Selam .naw.wonidime.ine.ke.Birute.Naygni.Be.Ehitopia.Yalaw.saw.mekoxaxeri.yichalali.ke.Yikrita.Gara🙏🙏🙏
@QasimHashm
@QasimHashm Жыл бұрын
ያለ ዋይፋ ኮኔክት ማድረግ አይቻልም ወይ? በሚሞሪ ቪድዮ አይቀርፅም ወይ
@zemitatadesse4483
@zemitatadesse4483 Жыл бұрын
የኔም ጥይቄ ነው ያለ ዋይፋይ መስራት ይችላል
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
እኔን ምስራበት ቤት ተለጣፊ እንደ አለ እጠርጥራለሁ ግን የቱጋ እንደ አለ ማውቅ አልቻልኩም ሳሎን ብቻ ማለቴ ቲቢ አዳብተሩ ለየት ያለ ትለጣፊ ብረት ነው ምኑ ጋ ይኑር ላግኝው አልቻልኩም የጠርጥርኩበት ምክንያት አንድ ቀን ልጁ ትደብቆ በር ከፍቶ ውጣ እኔን እና አብራኝ ምትስራ ከዛ እቺ ሴትየዋ ምን ሁናችሁ ነው አለች ዞር ዞር ብዬ ሳይ የለች ልጅትዋ ደውለሽ ነበር ስለ አልደውለች ለራስዋ ውሃ በላት ድንጋጤ ልጁ ስለ ውጣ😂 ከዛ ካሜራ እንደ አለ ትርዳሁ ግን ስንፍልግ አጣን ለጥንቃቄ ብዬ በቃ የጥርጥርነው ከአዳብተሩ ጋ ነው ለምን ለየት ስለ አለ ብርት ነው😅 ቤት ውስጥ ሳይኖር የሹፊር መኪና ውስጥ ይግጥማል ይህም አንድ ጥርጣሬ እስዋ ምትፍልግው ቤት ውስጥ ነበር😂
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ካሜራ የት እንደ ተደበቀ የሚጠቁም app አለ እሱ አውርዶ ማወቅ ይቻላል
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
@@Mrshemsu እር አፑ ምን የሚል ነው አላግኝሁትም
@ሀናኒበናያስ
@ሀናኒበናያስ Жыл бұрын
በዳታ አይሰራም እንዴ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ለማየት በዳታ ይሰራል ካሜራው ግን wifi ይፈልጋል
@CIA.W3544
@CIA.W3544 2 жыл бұрын
wagaw tru nw gn kemobile ga sayeyayaze recore argo ymeyaskmte nw ymflgew
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
Memory ስለሚቀበል memory ላይ record ያደርጋል ,
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
አራፍ ነው ዋጋው ስንት ነው
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
2500 birr
@keyaa5394
@keyaa5394 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ግን ዋጋዋንም ብትነግረን ጥሩ ነበር
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
eshi. 2500 birr
@bezarefisa868
@bezarefisa868 Жыл бұрын
እባክህ ኦፈልጋለሁ ያለህበት ቦታ ንገረን
@habesha0105
@habesha0105 2 жыл бұрын
ለKZbin መሆን ይችላል? ለ KZbin and Tik tok መቅረጫ መጠቀም የሚያስችለን ጥሩ hidden spy camera ትጠቁመኝ ወዳጄ? በተረፈ በርታልኝ አዲስ ተካታይህ ነኝ።
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
Bulb camera
@yishakgetu3801
@yishakgetu3801 Жыл бұрын
any where honen online metkm ychalal
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
awo
@EyuelEyob
@EyuelEyob Жыл бұрын
lemisale
@ዳውድቃሉዩቱብ-ወ4ቀ
@ዳውድቃሉዩቱብ-ወ4ቀ Жыл бұрын
የሽያጭ ዋጋ አስቀምጥልኝ ማሽአላህ ወንድሜ ያስፈልገኛል እና አድራሻውን
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
እሺ ወንድም ። 0941330333
@TareTadesse-s2v
@TareTadesse-s2v Ай бұрын
Wagawu sinti new
@Mrshemsu
@Mrshemsu Ай бұрын
2000 ብር
@mnew1192
@mnew1192 Жыл бұрын
Price sent new
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይህ የለም ሌላ አይነት ነው ያለው
@BokaBeyene
@BokaBeyene Жыл бұрын
ዋጋው ስንት ነው?
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
2500 birr
@yetagesugerma6191
@yetagesugerma6191 Жыл бұрын
pasardan format marg edat new
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ጥያቄ ድገመው
@FoziaHasan-q6n
@FoziaHasan-q6n 8 ай бұрын
ስልክውስጥ መዳም ካሜራ መግጠም ትችላለች
@Mrshemsu
@Mrshemsu 7 ай бұрын
ስልክ ውስጥ ካንቺ እጅ ከወጣ ሊገጠም ይችላል
@demsewayele9757
@demsewayele9757 2 жыл бұрын
እኔ ከዚህ በሳይዝ የሚያንስ ካሜራ ነው የምፈልገው
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
አለ smart charger camera የሚል . ስለዚ ካሜራ video ሰርቻለሁ ቼክ አድርገው ።
@demsewayele9757
@demsewayele9757 2 жыл бұрын
@@Mrshemsu እሺ bro ከ ፈጣን መልስህ ጋር ሰብስክራይብ አረኩህ በቃ
@demsewayele9757
@demsewayele9757 2 жыл бұрын
@@Mrshemsu wow አይቼዋለሁ እኔ ክፍላገር ነኝ ዋጋውንና እንዴት መቀበል እንደምችል ብነግረኝ ክፍያውን በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ችላለሁ ?
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
@@demsewayele9757 በመኪና መላክ ይቻላል. 0941330333 ይደውሉ
@teddytaye5253
@teddytaye5253 2 жыл бұрын
ኤኔጋ በተደጋጋሚ የሚመጣዉ DGOA ሳይሆን ACCQ ነዉ እምቢ አለኝ ምን ላርግ
@amanalex3722
@amanalex3722 Жыл бұрын
Selk
@user-oc5tn3iq5o
@user-oc5tn3iq5o Жыл бұрын
እረ ብራዘር እኔጋ ኮኔክት አላደርግ ብሎዋል
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ያንተ ካሜራ ሌላ ሊሆን ይችላል manual ላይ ምን አይነት app መጠቀም እንዳለብህ ቼክ አድርግ
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
ያለ ዋይ ፋይ በሚሞሪ ብቻ የሚሰራ አለ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ይኖራል ትልልቅ ካሜራዎች አሉ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Жыл бұрын
ሰላም ወድማችን የአንድ ግብ ሙሉ በሙሉ የምቆጣጠር ካሜራ ዋጋዉንም ጥራቱኑም አሪፍ የሆነ ካሜራ አሳየን እስክ ከይቅሪታ ጋአ 🙏
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
Imou Crusior ወይንም imou bullet አለ እኔ ቪድዮ ሰርቼበታለሁ
@aregaakmel5435
@aregaakmel5435 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው የት ይገኛል ግን
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
0941330333 ATENA TERA
@سمرأحمد-و7خ
@سمرأحمد-و7خ Жыл бұрын
ወንድም ለኔ አልሠራ አለኝ ሥከፈተው ሠማያዊዉ ብቻ ነው ሚያበራው ቀዩ ቻረርጅ ሣረገው ብቻ ነው ሚያበራው ከሥልኬ ኮንታት አሎን አለኝ
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
ያንተ ካሜራ brand ምንድን ነው ?
@user-oc5tn3iq5o
@user-oc5tn3iq5o Жыл бұрын
ሠላም ነዉ ብራዘር በተመሣሣይ እኔም ሰማያዊ ብቻ ነዉ የሚያበራዉ
@user-oc5tn3iq5o
@user-oc5tn3iq5o Жыл бұрын
መፍትሄዉ ብትነግረኝ እኔ የምጠቀመዉ ሳምሰንግ F13ስልክ ነዉ ገዝቼዉ ካራዉ አልሰራ ብሎኛል ፕሊስ መልሱን
@alpha24tips
@alpha24tips Жыл бұрын
Ahun ynorhal
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
አው
@dagnachewengidaw5545
@dagnachewengidaw5545 2 жыл бұрын
ሚሞሪ ተጠቅመን ቪዲዮን ሪከርድ ያደርግልናል?
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
awo
@fghfgh9464
@fghfgh9464 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@mamabababa
@mamabababa 2 жыл бұрын
iWFCam ማኔቲንግ ያልሆነውን ሚኒ ካሜራ እንዴት ማስጀመር እንችላለን
@Mrshemsu
@Mrshemsu 2 жыл бұрын
በኔ ቴሌግራም አድራሻ ላይ አለ አፑ
@ffhjbxhd3651
@ffhjbxhd3651 Жыл бұрын
ወንድሜ ጎን ለጎን ለታያያዘ ቤት ወይም ካንድ ክፍል ሌላው ክፍል ያሳያል ወይስ በዛው ባስቀመጥንበት ክፍል ብቻ ነው የሚያገለግለው 🙏
@laalihalaallah-mk2rs
@laalihalaallah-mk2rs Жыл бұрын
አኔም እፈልጋለሁ
@bethlehemshiferaw
@bethlehemshiferaw Жыл бұрын
Slk yetal medewel felge neber
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
0941330333
@netsanetbogale1858
@netsanetbogale1858 2 жыл бұрын
☎️ ቁጥርህን ንገረን መግዛት እንድችል!
@amanalex3722
@amanalex3722 Жыл бұрын
Selk
@Mrshemsu
@Mrshemsu Жыл бұрын
0941330333
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የገዛኋቸውን ካሜራዎችን ልሸልም ነው Camera Go pro Dji Dron
16:01
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 36 М.
አንፖሉ የደህንነት ካሜራ - Bulb Camera
7:04
ገመድአልባ ካሜራ ከሞባይል ጋር አንዴት ይገኛል?
6:51
NeuovaTech Technology Institute
Рет қаралды 22 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН