ተናድጃለሁ ሰምታችሁ ፍረዱ

  Рет қаралды 3,060

ሜላትለማ melat lema

ሜላትለማ melat lema

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 күн бұрын
በቅኝ ግዛት በገዛ ፈቃዳቸው በእንግሊዝ ተገዝተዋል አለቀ :: አልተማሩም ከእውቀት አልባ ናቸው :: ቆንጆ ትእግስቱን ያብዛልን በርቺ !
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 4 күн бұрын
,ተባረኪ፣ ሁሌ የምቃጠልበት ነገር ፣ አሳፋሪ ጊዜ፣ አሳፋሪ ትውልድ፣ ነፃነታችንን ሰጠን በገዛ ራሳችን ባርነትን የመረጥን።
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 6 күн бұрын
ትክክል ሜሊዬየሀገራችን ሁኔታ ወዴት እየሄደ እንደሆነ ግራ ያጋባል ኢትዮጵያ ያለ ሰው በሀገሩ መኩራት ትቶ የውጪ ናፋቂ ሆንዋል እንደ አንቺ አይነት ለሀገር ተቆርቋሪ አያሳጣን❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 7 күн бұрын
You are right! I’m agree with you!
@AddisMekibib-p6k
@AddisMekibib-p6k 6 күн бұрын
ሜልዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው ኢትዮጵያችንን በተዘዋዋሪ በራሳችን ስዎች እና መንግስት በተዘዋዋሪ ቀኝ ግዛት ከገባን 30 አመት ያህል እየሆነን ነውበሚያሳዝን ሁኔታ ታሪክን ባህልን ሀይማኖትን የምናጠፋ ትውልድ ሆነናል አገሪታ ታዛቢ ትልቅስው አታ ትልቅ ቀውስ ውስጥ ገብተናል እግዚአብሔር አባት ኢትዮጵያን እና ህዝባን ይመልከት ከህመማችን ይማረን😭🙏💚💛❤️
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 3 күн бұрын
ትክክል:ሜላትዬ:በገዝ: እጃችን:ቅጅ:ግዛት: ገብተናል::በጣም: ያሳዝናል:እግዚአብሄር: ልቧና:ይሰጥን::ይራሳችምክብር:ካልሰጠን:ውርደት:ነው:ያሳዝናል::
@enjera-h9x
@enjera-h9x 6 күн бұрын
ትክክል ፡ ብለሻል ፡ ሚልየ ፡ በጣም ፡ በጣም ፡ ያሳዝናል ፡እግዚአብሔር ፡ ይስጥሽ ፡
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 Күн бұрын
100% ትክክል ነሽ!
@mmh4991
@mmh4991 6 күн бұрын
ስልጣኔ መስሎአቸው ነው በነሱ ቤት:: ሜሉዬ ከረጂም ግዜ በሗላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል.😊
@eyerusalemketsela6740
@eyerusalemketsela6740 7 күн бұрын
አይይይ ሜሊዬ። በጣም አዝኜ ነበር በብዙ። አንዱ ደሞ #1 የወጣው የሀገር ብልግና የሚያወራ ሽማግሌ ነበር! አንዳንድ እጩዎች ደሞ..... በቃ ኡፍፍፍ ግራ ይገባናል ብቻ
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 5 күн бұрын
You are right ❤
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 күн бұрын
ሜሊዬ ባልሽው ነገር ሁሉ ምንም አልጨምርም ትክክል ነሽ ታዳሚዎቹ አዘጋጆቹም እንግሊዝኛ ስለተናገሩ ስልጣኔ መስሏቸው ነው ሌላው ደሞ በፈቃደኝነት ለውጪው ዓለም እና ለአውሬው ተገዢ ሆነዋል
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 4 күн бұрын
God bless you ❤️🙏 I 💯🔥 agree with you!!!
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 күн бұрын
ሜሉ አብዛኛዎቻችንን አንጀታችንን ያሳረረ ዝግጅት ነበር። በጣም ያሳዝናል። ሀገራችን በምን አይነት ሰዎች እየተመራች እንደሆነ ከማሳያዎቹ አንዱ ነው። እጅግ የወረደ አሳፋሪ ፕሮግራም ነበር።
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 7 күн бұрын
በጣም ትክክል ብለሻል የኢትዮጺያን ማንነት እና ባህል እየረሱ የምዕራባውያንን መውረሱ ለምን አስፈለገ ይገርመኛል
@Lovewins3908
@Lovewins3908 5 күн бұрын
100% agree with you all ethiopian tv program are not creative at all they are just imitating from the westeren world .
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 8 күн бұрын
You are absolutely right 👍 ✅️ ❤
@luke123luke5
@luke123luke5 2 күн бұрын
በአማርኛ ብቻ አውሩኝ ብላለች። ለምን እግሊዘኛ ትፅፋለህ?
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro 7 күн бұрын
እውነት በጣም አመሰግንሻለሁ የእኔም ጥያቄ ነው
@astertegegne5777
@astertegegne5777 7 күн бұрын
ገና አርስቱን ሳየው 2024 ሲል ምን ማለት ነው ብየ አላየሁትም ስላልገባኝ ለካ እንደኔም ሌላ ያልገባው አለ ይገርማል🤔
@mimit4032
@mimit4032 6 күн бұрын
Very true
@tigistyilma
@tigistyilma 7 күн бұрын
ትክክል ብለሻል እረ አዲስ ዓመታችው በርችት አበዱ መንግስት 2025 ከ 2017 በላይ አክብራል
@elsibekele5701
@elsibekele5701 7 күн бұрын
Very well said! Confused generation living in crisis!
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 4 күн бұрын
lik belashal melu
@aaronmuse420
@aaronmuse420 8 күн бұрын
❤❤❤❤😊
@eyerusamare6750
@eyerusamare6750 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lilyasrat1634
@lilyasrat1634 8 күн бұрын
👍👍👍
@saratessema9064
@saratessema9064 7 күн бұрын
👏👏👏
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AbbasAbbas-m6q6k
@AbbasAbbas-m6q6k 7 күн бұрын
Engako ymikora bhelna yrschn yzmn akotater ylne sawoh nen❤ kntu twld eytfter new
@AbbasAbbas-m6q6k
@AbbasAbbas-m6q6k 7 күн бұрын
Ayi mluye engko wdwan etiopya kmkber lelaw hager yshkbtlu bcha ystlale hager kber nat
@luke123luke5
@luke123luke5 2 күн бұрын
ቆምጬ ነሽ እንዴ? እንግሊዘኛ አለም አቀፍ ቁንቁዋ ነው። ምንም ችግር የለውም። ደቆሮ ነሽ።
@ewnet4866
@ewnet4866 8 күн бұрын
👍🏽👍🏾👍🏽👍🏾
በገንዘብ የማይጠፋ የዘላለም ጠባሳ
10:44
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 1 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
የበአል ጉድጉድ
17:55
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 9 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН