ተቅበለኝ መጣሁ፥ ያውና ደራ ያውና መሬ ነው ሃገሯ

  Рет қаралды 579,290

ራስሸዋ

ራስሸዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 512
@betiyabatualij9927
@betiyabatualij9927 6 жыл бұрын
ከብቶችን እያገድኩ ስፌቴን ስሰፋ ከብቶቼን እያገድኩ እዝርቴን ሳሾረው ዛሬ አዱም ጠፍቶብኝ ሁሉን እረስቼው ዘፈኑን ብሰማው አይኔን እንባ ሞላው አረህ ከብት ማገጃዬ የልጅነት ትዝታዬ እናታለም መሬ አምላክ ከፈቀደ መጣለው በርሬ የመራቤቴ ልጅ ነኝ ያውም የዘሞይ ቆላ እናቴ እመቤቴ የዘሞዩአ ማሪያም በሰላም አስገቢኝ
@Ss-sd2hs
@Ss-sd2hs 4 жыл бұрын
ክክክ
@Ras_shewa
@Ras_shewa 6 ай бұрын
@Keno-op7kv
@Keno-op7kv 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@DageeAlemneh
@DageeAlemneh Ай бұрын
what Lough?
@amuamu7098
@amuamu7098 6 жыл бұрын
አይይይይይ ትዝታ ሳሙና መግዣ ሳይኖረኝ ድንጋይ እየገዛሁ በቴፕ ይሄንን ሙዚቃ ነበር የማዳምጠው የመሬ ልጆች ሰላማችሁእንደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@raffoukanefzi4609
@raffoukanefzi4609 5 жыл бұрын
ሀይ
@እዮሪካየአማኑኤል
@እዮሪካየአማኑኤል 3 жыл бұрын
የፊቼ ቆላ ልጆቸ ወርቅ እኮ ናቸሁ እስኪ ይቺን አካባቢ የሚያውቅ
@SalamSalam-fs5yq
@SalamSalam-fs5yq 3 жыл бұрын
አወይ ሀገሬ ስወድሽ እኮ
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
ፍቼሰላሌ ውድ የፈረስ አምባ ልጆች ወገኖቼ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@kassalemEwnetu
@kassalemEwnetu Ай бұрын
akewalew
@እማኑሪልኝመኖርሽያኖረኛል
@እማኑሪልኝመኖርሽያኖረኛል 6 жыл бұрын
ደራ ባልወለድም ደሜ አለባት መራቢቴና ደራ ብርጀ የዘመዶቸአገር ነው እኔ አማራ ወሎ ነኝ
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 6 жыл бұрын
አማራ ካሆሺየትምህጅ ሁሉምእርስትሺነው የኔነፍጠኛ
@አኢሻቢንትኢስላምየረሱልን
@አኢሻቢንትኢስላምየረሱልን 3 жыл бұрын
ወይ አገሬ ደራ 😍😍😍😍እንዴት እንደናፈቀኝ 😥😥😥😥እስከ ማነው የደራ ልጆች 👍👍👍👈
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Eseakmekmamu347
@Eseakmekmamu347 26 күн бұрын
አለን
@SerkalemYekum
@SerkalemYekum 18 күн бұрын
Wye አለሁ ሀገሬ ደራ እየናፈቀኝ
@star-hb6hw
@star-hb6hw 6 жыл бұрын
ነይልኝ እልልልል እስክስ ይህ መንገድ የመራቤቴ ቆላ ይመስላል እኔ የጅማ ልጅ ነኝ ግን አድስ አበባ በዛ ስንመላለስ አየዋለሁ ሰሜን ሸዋውቺ ውስጤ ናችሁ ድሮ የኛ ክልል ወድ መራቤቴ ነበር ኢሀድግ ስትገባ ወደ ደሴ አዛርቺን እጅ ዞናቹን መራቤቴ ነበር
@FanomektYe
@FanomektYe 8 ай бұрын
ትዝታ ብቻ❤❤❤❤
@jdos-jp8bc
@jdos-jp8bc 5 ай бұрын
ግን የመሬ ልጅ አይደለሑም ሙዚቃውን ስሰማው ጥን ሖድ ይብሰኛል 😢😢 አይሰደት😢😢
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
ዋውውውው ቅርርቶስ እጅግ ነው ምወደው ።#አባቴ በጣም ያቅራራ ነበር ናም አባቴ ትዝይለኛል !!
@SebleManche
@SebleManche 10 ай бұрын
የመሬ ልጅ በመሆኔ እኮራለዉ
@amaranegn2015
@amaranegn2015 6 жыл бұрын
ደራ ሸዋ አማሮች ደሞቼ ደስ ሲሉ
@haiymihaiymi3555
@haiymihaiymi3555 Жыл бұрын
የኔው ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር አይ ገነተማርያም ስሞ እራሱ ይለያል ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@karkarkarnib693
@karkarkarnib693 6 жыл бұрын
ወይኔ ምን ልበል እፍፍፍ ትዝታ ኧረ ስደት ከስቱ ደብቆ ያኖራል ማሮቸ እኔ በሚቀጥለዉ ወር ልነከዉ ነዉ
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ
@ከበቡሽተሾመየደራልጅ 5 жыл бұрын
የደራ ልጅ ነኝ መብሬ ውድድድድድድድድድድድ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
ስወዳቹ
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
ማን ነው የመሬ ልጅ እንደ እኔ ይህ ን ሙዚቃ የምወድ።ወይ አገሬ 🇪🇹🕊️
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow Ай бұрын
መብሬ አይደለምኮ ይሄ ዘፋኝ
@SerkalemYekum
@SerkalemYekum 18 күн бұрын
Ena ፎዚያነው
@haymaonttesfaw3622
@haymaonttesfaw3622 4 күн бұрын
@@Fozya-wq6ow አወ አዳርጌ ነው የሚባለው
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
የዋሁ ህዝቤ አማራዬ 💚💛❤
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 3 жыл бұрын
ኢቶቢያአገራንከማንምበላይነውየምወዳት
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደራዎች ይመቻችሁ እኔ ግን የሸዋ ሮቢት ልጅ ነኝ ዋ አልፋችሁኝ እንዳትሄዱ ሲትሄዱ ከስደት ስንመለስ ታስጎበኙኛላችሁ??
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ 6 жыл бұрын
አብሽሪ እናዝናናሻለን
@eyeruseyerus5024
@eyeruseyerus5024 6 жыл бұрын
ውይ አገሬ ነፈቀኝ
@mehiratlamlam535
@mehiratlamlam535 5 жыл бұрын
ነይ እቀበልሽ አለዉ የደራ ልጂ ነኝ አንጥፌ ጎዠ እቀበልሽ አለዉ ለምለም ነኝ የደረዋ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 5 жыл бұрын
አው ብርቱክ እኔም የሽዋሩቤት እሽ ይቀበሎናል ይወስድናል እፍፍፍፍ እሽ የምትሎበት አፋችሁ አማርኝ አትወስድኝም ደራ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ስወዳችሁ
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
@@mehiratlamlam535 እኔ የኮቻነኝ ግን ደራወች ፍቅር ናችሁ ይሄ ሙዚቃ ትዝታየን ቀሰቀሰው
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
ያውና መሬ ነው አገሯ ያውና ደራ ነው አገሯ ያቺ👉👧ባለባሯ 😭😭እኔ ግን የገጠር ዘፈን ስሰማ ሆድ ይብሰኛል
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 2 ай бұрын
እኔምየኔዉድእህት😢😢😢
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd 2 ай бұрын
ሁድይብሰኛልዝምብሎ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
እንሳሮ ሀገሬ ውስጤ ናት የእኛ ህዝብ እኮ የዋህ እንግዳ ተቀባይ ነው ግን መንግስት አላያትም ገና ናት ብዙ የሚስራባት ናት ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ዞሮ መግቢዬ
@yenuyenu3405
@yenuyenu3405 6 жыл бұрын
የመሬ ልጅ የሆነ እጅ ያውጣ ማግባት የምፈልገው መሬን ነው እንብላ በሞቴን
@danaleames6310
@danaleames6310 4 жыл бұрын
Hi
@bewketamare573
@bewketamare573 2 жыл бұрын
The same
@lebebeigzabhertena7126
@lebebeigzabhertena7126 2 жыл бұрын
የመንዝ ልጆ አለሁ ጉረቤት ነን ❤❤
@Zelalemlema-xq9jc
@Zelalemlema-xq9jc Жыл бұрын
@AsterFantaw
@AsterFantaw 8 ай бұрын
​@@danaleames63100:52 0:58 ደደደደደደ😢😢😮😮ሀሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ😮ሸዐ😢ኀኀኀ😮ኀኀኀኀኀኀኀኀኀቀኸኸኸኸኸኸ😅😅ከከፈ
@fafitube7736
@fafitube7736 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤😍😍ደሮች የት ናቹሁልኝ
@eyetatube22
@eyetatube22 4 жыл бұрын
Selam
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
የሜሪ ልጅ በመሁኔ እኩራለሁ ያውም የሜዳ ልጅ ነኝ
@hayahaya2920
@hayahaya2920 5 жыл бұрын
እኔም እኮራለሁ ይገርማል እኔም የሜዳ ልጅ ነኝ
@djesa3442
@djesa3442 5 жыл бұрын
እውን ት
@demozababo7407
@demozababo7407 4 жыл бұрын
@@djesa3442 ትክክል
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
እውነት ነው ወግ ሸዋ ❤ እንኳን ሸዋ ሆንኩ💪
@Ras_shewa
@Ras_shewa 7 ай бұрын
እውነት ነው
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
ሴትም ሆንሽ ወንድ አድናቂያችሁ ነኝ❤ ለዚህ ሙዚቃ የሚገልጽበት አንደበት የለኝም 🥭🥑🫑🌽🍅🍌🧅 ሃገሬ የስወድህ የገጠር ልጅ ባልሆን ነበር።
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
የእኛን ጤፍ ውቅያ አስታወሰኝ
@info_tech8370
@info_tech8370 4 жыл бұрын
I love more and more ....Thanks bro
@SleepyArchaeology-os5pp
@SleepyArchaeology-os5pp Ай бұрын
የፍቅር ሀገር ነው በዉነት❤❤❤❤
@enashebeshaneg3360
@enashebeshaneg3360 6 жыл бұрын
አየ ትዝታ አየ ሰቀባረረ ነበረ እምወለው እጨት ሰሰብረ ፍየል ሳግድ አይ አሁን ደሞ ሰው ሀገረ ሆኘ ትዝታው ትረፍ ሀፍ ፍፍፍ
@እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ
@እሙረያንእሙረያን-ዠ8ኰ 5 жыл бұрын
አራ፡ትዝታችንን፡አትቀስቅሱ፡እንስራበት፡በስደት፡ላይ፡ትዝታ፡ያለበት፡ማነው
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n 7 ай бұрын
ለምሳሌ እኔ ለዚህ ሙዚቃ ቃላት ያጣሁለት።ከለዚህ መስማት አልፈልግ።🫶💘 በምን አንደበቴ ልግለፀዉውይይይይይይይይይይ
@dawittessema6657
@dawittessema6657 4 ай бұрын
ሥሙማነዉ የዚህሙዚቃባለቤት ተባበሩኝ
@tihstgebrhanna7639
@tihstgebrhanna7639 6 жыл бұрын
አማኑኤል ፍቃዱ እባክህን ወንድሜ ገዳሙን ለማየት እንዲሁም የምህረት እናት በቦታው ላይ አሉ በሰዎች ላይ ያለውን ችግር በመንገድ ጸበል ይታዘዛል የሚባል ነገር ሰምቼ ነው ለመሄድ የወሰንኩት እና እኔም በብዘ የጤና ችግር ውስጥ ያለሁኝ ሰው ነኝ የማገኘውን ሰው ሁሉ ጠይቄ ምንም ዓይነት መረጃ ለማግኘት አልቻልኩም እባክህን እርዳኝ እርዳኝ ለበረከት ነው ለነፍስህም ይሆንሀል
@faviangreenholt2317
@faviangreenholt2317 5 жыл бұрын
ውይይይ ሀገሬ መሬ ናፍቆቱን አልቻልኩም
@tikietikest176
@tikietikest176 5 жыл бұрын
Weowo, mere,neshe,💋💋
@tihstgebrhanna7639
@tihstgebrhanna7639 6 жыл бұрын
አማኑኤል ፍቃዱ እባክህን ደራ ገብረክርስቶስ ገዳም ለመምጣት ፈልጌ አለሁኝ እኔ አ.አ. ነው የምኖረው እንዴት ትረዳኛለህ የምታውቀው ነገር ካለ ብታካፍለኝ
@Ras_shewa
@Ras_shewa 6 жыл бұрын
ደራ ገብረ ክርስቶስ መንገዱን የሚያሳይ ቪዲኦ በቅርብ እለቃለሁ
@fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443
@fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443 6 жыл бұрын
እኔን. ጠይቅ ለነረከቱ ያብቃችሁ ድንቅ ጸበልና ድነት አለ
@cell8121
@cell8121 6 жыл бұрын
የመሬ ልጅ በመሁኔ እኮራለሁ ናፍቅሽኝ ሀገሬ
@aminatkassa4015
@aminatkassa4015 6 жыл бұрын
እመጣለሁ እንድትቀበይኝ
@cell8121
@cell8121 5 жыл бұрын
Aminat Kassa ስደት በቃችሁ ሲለን እንሂዳለን አይቀርም
@cell8121
@cell8121 5 жыл бұрын
♥♥
@semirseyd9106
@semirseyd9106 5 жыл бұрын
እኔም
@hayahaya2920
@hayahaya2920 5 жыл бұрын
,እኔም
@meazatefara3289
@meazatefara3289 4 жыл бұрын
የመሬዎች በመሆኔ እኮለሁ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 6 жыл бұрын
ቤተ አማራ እወዳችኋለሁ ዘራችሁ ይብዛ ጠላታችሁ ይውደም
@sadaethiopia8731
@sadaethiopia8731 5 жыл бұрын
አሚንን የኔውድ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ምድር ዘርኛ መብርየ ስወድህ
@SerkalemYekum
@SerkalemYekum 18 күн бұрын
Ah ትክክል ዘረኝነትን አብዝቼ እቃወማለሁ የትውልድ ቦታዬ ደራ ነው
@አለምአበበአበበ
@አለምአበበአበበ 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ዴስ የሚል ነው በርታ ወንድም
@zuhrazuhra8342
@zuhrazuhra8342 6 жыл бұрын
እህህህህህ በ 2003 ታላቅ ወንድሜን ለመዳር ሽርጉድ በምንልበት ግዜ ነበር ታናሽ ወንድሜ በዝህ ሙዚቃ ሲጨፍር አድሮ ሰርጉ 2 ቀን ሲቀረው የሞተብኝ በሰአቱ ሰው የምሆን አልመሰለኝም ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ላያስችል አይሰጥም
@dfsd1460
@dfsd1460 6 жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@bero431
@bero431 5 жыл бұрын
Love bete Amhara beat much more. I am Gojjame.
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 6 жыл бұрын
ወደዚህ ሀገር ዳሩኝ እስኪ ሀገሩ ያምራል
@AmenKibru
@AmenKibru 3 ай бұрын
አንደኛ ናችሁ
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
መብሬ ያንተ አድናቂ ነኝ ሰዎቹን ትዋቸው ፍቅር የማይገባቸው ፍቅርን በብር የሚስብ ድጋይ ያልበሰለ ሰው አለበት መቸም የማይሰለጥን ማህብረሰብ አለበት ሁሉንም ባይባልም ግን በጣም ነው ያዘንኩት
@بنتعنزه-ل6ش
@بنتعنزه-ل6ش 6 жыл бұрын
طكودةىىىظىزةرزحى ر مةؤوروظمرةدجىىنح
@بنتعنزه-ل6ش
@بنتعنزه-ل6ش 6 жыл бұрын
دزةد ز ددظوظىهرنررترردؤتحىؤاحؤةظك درة
@djesa3442
@djesa3442 5 жыл бұрын
ምን ታደራጊያለሽ ውድ
@SerkalemYekum
@SerkalemYekum 18 күн бұрын
Koy አንዴ ሰዎቹን ስትይ እኔም አለሁበት ምክንያቱም እኔም የደራ ሰው ስለሆንኩ ግን ድንጋይ አይደለሁም ፈጣሪ በአምሳያው የፈጠረኝ ሰው ነኝ እሽ መሳደብ ነውር ነው እሽ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 6 жыл бұрын
ውይውይ እንዳ የየሹምን በረሀ እንዳላላቀጠንኩት አሁን ይህን በርሀሳይ አንቀጠቀጠኝ እግዚአብሔር ብርታትና ጥናቱን ይስጣችሁ የገጠር ሰው ይግደለኝ አቦ ጠንካራ ነው እኛ አንድ ቤት ተደብተን ልንሞት ነው ጥሪኝ እምየ ሀገሬ ጥሪኝ ትዝታየ
@workwahshume170
@workwahshume170 6 жыл бұрын
ትክክል እህቴ አገሬ ናፈቀኝ ተራራዉን አህያወቹን ሳይ እፍፍፍ
@የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ
@የሱታማሚነኝየሱበሽተኛትዝ 6 жыл бұрын
እህህህህህሀ አረ ኡኡ እስከመቼ በሰዉ ሀገር ሀገሬ ናፈቅሽኝ
@belayhunkeskes6270
@belayhunkeskes6270 4 ай бұрын
ለምርኩዝ ጡሩውና ጠንካራው ጠዬ ነው ወይስ ችርንቸር እኔ እሰከማውቀው ጠንካራውና በቀላሉ የማይሰበረው የጠዬ ዱላ ነው ከነጎመዱ ሲሆን ደግሞ በጣም ይመረጣል
@HiwotFekru
@HiwotFekru 5 ай бұрын
ፈጣሪ በቃሽ በልና ወደ ሀገሬ መልሠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ እረ ምን ልበል ትዝታ እያሰፈሰፈኘ አይይይይይ ስደት
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
@የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 жыл бұрын
አብረን እንቻለው ነኝ--የፋሲል ልጅ ነኝ
@የኔአበሻ
@የኔአበሻ 6 жыл бұрын
ወይ ይኤ መንገድ ትዝ አለኝ አያቶቼን ልጠይቅ ኤጄ ዉይይይይ አይወራ
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 4 жыл бұрын
አይ ትዝታ ደግሞ ጀመረኝ ሆዴን ባሰኝ
@haha-jm8ul
@haha-jm8ul 5 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ መሳሪያ ምን ይስራላቸዎል
@የደራልጅነኝ
@የደራልጅነኝ 5 жыл бұрын
መሳርያ ለምንይመስላል
@haha-jm8ul
@haha-jm8ul 5 жыл бұрын
እኔጃ አያስፍራም ያገራቸውን ባህል ስለማላውቅ ለሱ መሰኝ
@አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ
@አላህወኪልየአላህባሪያፋጡ 6 жыл бұрын
አይ መብሬ ያተሙዚቃ ሣዳምጥ ማትሪክ ቀረብኝ ዱሮ ሁሌም አረሣህመ ብዙ ትዝታ አለብኝ እታናሽ እህቴ ጋር በየዳገቱ እዘፍን ነበር አሁን ግን ሥደት ነጣጠለን እሷም እጀራየን ባገሬ ብላ አላህን ትለምን ነበር እኔ ደሞ አብረኝ ቪዛየ ለምን ቀረ ብየ ምርርርር ብሎኝ ነበር አብረኝ አልኩ አበረረኝ አሽከር ሁኘ ቀረሁ እሷ ግን ዶክተር ሆነች እህቴ የለብሽ ሥለተሣካልሺ እኳን ደሥ አለሽ 1// ፍሬ እህቴ መገናኛ ችን እራቀኝ😭😭😭😭😭😭😭
@faviangreenholt2317
@faviangreenholt2317 5 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ መሬ አለም ከተማ ንፍቅብሎኛል ብቻስደት አልቆልኝ ሀገሬ ገብቼ
@cell8121
@cell8121 5 жыл бұрын
Beshework Kebede behiyiu አይዞሽ እማ እኔ እራሱ ንፍቅ ብሉኛል ያደኩበት ሀር ነው አንድቀን እንሂዳለን ስደትን ጨርስን
@faviangreenholt2317
@faviangreenholt2317 5 жыл бұрын
@@cell8121 አብሽር በሰላም ጨርሰን ወደሀገራችን ለመግባት ያብቃን
@mazaratmazaret107
@mazaratmazaret107 6 жыл бұрын
አይ መብሬ ምን አይነት ተሰጦ ነው እግዚአብሕር የሰጠሕ???? ኦፍፍፍፍፍ
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ
@ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ 6 жыл бұрын
መብሬ 👍አይ ትዝታ ስደት አይኑ ይጥፋ መለየት ጅብ ይብላው
@Mነኝህልመኛይቱ
@Mነኝህልመኛይቱ 3 жыл бұрын
ወይኔ አረ ታው እንኑርበት ትዝታየበዛአሁንውይይይይ
@Nate-jr5xk
@Nate-jr5xk 3 жыл бұрын
የ ዘፋኙ ስም ማነው?? እባካችሁን ንገሩኝ
@makking5063
@makking5063 6 жыл бұрын
የታላቺሁ ምሬና ደራ አትታዩም ነይልኝ እንቅልፍም አልተኛ ሳይፈታ ህልሜ ነይልኝ እረ ነይልኝ...!
@yyas930
@yyas930 6 жыл бұрын
ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈሸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈሰፈፈፈፈፈሸፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈወፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈሸፈዘወዘወወወወወወወሸሸወሸሸወሸሸወሸዘዘሸወወሸሸሸወዘቀወወወወሸወወዘቀሸዘዘወወሸወሸሸወሸወሸሸሸሸወሸዘሸሸዘወሸሸዘወወወሸሸወወወሸወወወሸዘሸሸወወወሸወወወዘዘወዘሸዘዘዘሸዘወዘወሸሸሾሸ፣
@hanayinahana3306
@hanayinahana3306 5 жыл бұрын
💪💪💪❤❤❤💚💛❤
@sadaethiopia8731
@sadaethiopia8731 5 жыл бұрын
ውነትም የሉም እኔመጣሁልሽ ሠአድ የሀይቅልጅ ይሄ ሙዚቃ ውሥጤነው
@salma1200
@salma1200 4 жыл бұрын
እረ አለሁልሽሸየደራና የመሬ ልጅ ነኝ 💋😍
@asamar1660
@asamar1660 6 жыл бұрын
ደራ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው የናቴ ሀገር አንዴ ሄጄበታለዉ ደግሜ እስካየዉ ቸኩያለው
@farhansufiyan2362
@farhansufiyan2362 4 жыл бұрын
ደራ ጉንዶ መስቀል
@tttt-zd6ww
@tttt-zd6ww 4 жыл бұрын
መሬ አደለም ገነተማርያም ነው ይባላል ሸዋ
@RaditaAbbti
@RaditaAbbti Жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️❣️ወይ ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@LailaL-so2vb
@LailaL-so2vb 10 ай бұрын
አይይ ስደት አይይ በትዝታ ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selameyayou6281
@selameyayou6281 4 жыл бұрын
አቤት ስወድህ
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 6 жыл бұрын
ማሽላ ጠባቂ ሆነሻል መሰለኝ መሸ የምትይበት አፋፍሽ አማረኝ ያዝ በለው መሬ ደራ
@xxhxcbnnjxjxhxh9294
@xxhxcbnnjxjxhxh9294 6 жыл бұрын
ስወድህ.ማር
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 6 жыл бұрын
@@xxhxcbnnjxjxhxh9294 እኔም ውድድድድድድ
@fikirmendis7251
@fikirmendis7251 3 жыл бұрын
ውይይይይይ እንባ ይተናነቀኛል ይንን ተፈን ስሰማ
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ
@ጠይብሽየናቷብቻየደራልጅ 6 жыл бұрын
ወይይይይይይይ ደራ መሬ የፍቅር አገር የደራ ልጅ ነኝ
@ፍቅርሰው-ፈ6መ
@ፍቅርሰው-ፈ6መ 6 жыл бұрын
አይይይ ኮመቶች አንጀቴን በላችሁት አይዞን ሙዚቃው ውስጤ ነው
@cherryashiahilwa9280
@cherryashiahilwa9280 6 жыл бұрын
Darra gundoomaskal biyyaa koo♥♥♥♥♥100/1000%
@sarhope8468
@sarhope8468 5 жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ💚💛❤
@adrianorma8646
@adrianorma8646 4 жыл бұрын
Yimechachhu selam yabzalachehu wedddddddd🇪🇹🇨🇬🇪🇹🤗
@טקטאיטרונך
@טקטאיטרונך 5 ай бұрын
,አጉድ ስቱን ጨፈርነብህ መብርየ
@የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ
@የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ 5 жыл бұрын
የገጠር ልጂባልሆን ይቆጨኝ ነበር 🙋❤🇪🇹🇪🇹😍
@HaymanotHabitamu
@HaymanotHabitamu 5 ай бұрын
መብርሙዚቃ🎉🎉🎉🎉
@ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ
@ጦይባየናቷልጂእማትናፊቂኝ 4 жыл бұрын
ዳገቱ ደስ ይላል ጎብኙኝ ጎብኙኝ ይላል
@fatumahussein9459
@fatumahussein9459 6 жыл бұрын
ወይ ኩርጫይቱ ውደቀች ካሁን ካሁን ስል አለፈችው ይህን ድጋር ቻይና አላየውምዴ
@ዜድቆንጆዜድቆንጆ
@ዜድቆንጆዜድቆንጆ 5 жыл бұрын
ትዝታ፡ጥሩነዉ፡ብዙ፡ያጫዉታል
@kinfem8024
@kinfem8024 5 жыл бұрын
I Like it very much......
@SadhakSad12
@SadhakSad12 Ай бұрын
ውይይይይትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tihstgebrhanna7639
@tihstgebrhanna7639 6 жыл бұрын
ስልክህን ላክልኝ ልደውልና ልጠይቅህ ደራ ገብረክርስቶስ በረከት ለማግኘት ነው የምፈልገው በወሬ ደረጃ የሰማሁት ስለአለ ነው
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ
@ለካስሲያልፍቀንሁሉምይረሳ 6 жыл бұрын
ገብረ ክርስቶስ ገዳም ለመሄድ ፈልገሽ ነው???? ከፈለግሽ እኔ እነግርሻለሁ
@fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443
@fnjbfudhdhchhdjndhchdnchcn5443 6 жыл бұрын
ደራ ጸበሉ ያለ ገንደ ጎሮ ይባልለ መነሀሪያ ሳትደርሱ ረዳቶቹ ይነግሩሻል ባደርስሽ ደስ ባለኝ ሰፈሬነው.
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 5 жыл бұрын
ውይ መብሬ ስወድህ ሀገሬ ደራ ንፍቅ ብሎኛል ውይይይይ
@የደራልጅነኝ
@የደራልጅነኝ 5 жыл бұрын
Webshet taddse ደራነሸረ
@የደራልጅነኝ
@የደራልጅነኝ 5 жыл бұрын
አዎ
@qwertyuqwertyu4903
@qwertyuqwertyu4903 5 жыл бұрын
የደራ ልጅ ነኝ ghlkfaol
@ዜድቢንትመሀመድ
@ዜድቢንትመሀመድ 6 жыл бұрын
መገንመብሬ ሰትትዝታ ያለብንንን ትቀሰቀስለህ።😘😘😘😘❤😍😍😍😭😭😭
@ፍቅርለሀገሬ0933
@ፍቅርለሀገሬ0933 6 жыл бұрын
መሬ አለም ከተማ እና ደራ ድጎ መስቀል ውስጣውስጤ💚💛💓
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 6 жыл бұрын
ፍቅር ለሀገሬ 093395 ይመችሽ እንተዋወቅ
@dopie9299
@dopie9299 6 жыл бұрын
Ayvdeis
@የደራልጅነኝ
@የደራልጅነኝ 5 жыл бұрын
ፍቅር ለሀገሬ 093395 ሀይ
@qwertyuqwertyu4903
@qwertyuqwertyu4903 5 жыл бұрын
ፍቅር ለሀገሬ 093395 zxf24454790ogazcvbmlkh654322iii
@ህይወትእንደገና
@ህይወትእንደገና 6 жыл бұрын
አይይይይ ተናነቀኝ እምባ😢😢
@brukg9039
@brukg9039 5 жыл бұрын
በእውነት ይህ ዘፈን ቅኔ ነው ለደራ የተቀኘው ።
@ዜድነኝማሚንናፋቂ
@ዜድነኝማሚንናፋቂ 5 жыл бұрын
ውይ ይህን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ትዝ ይለኛል አገሬ
@himakeyahi7162
@himakeyahi7162 6 жыл бұрын
ውይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ ደራ የማብ ሬ ሀገር ውድድድ
@sadi8873
@sadi8873 6 жыл бұрын
እኔ መሬ. አይደለሁም ግን ዘፈኑ ደስ ይለኛል
@sadi8873
@sadi8873 6 жыл бұрын
ሀገሬ ከላላ ነው መሬን አላቀውም
@noornuby5199
@noornuby5199 6 жыл бұрын
ማሽላ ጠባቂ ነሽ አሉ
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
ይህንንየባህል ሙዚቃ ሰምቸ አልጠግበውም
@LailaL-so2vb
@LailaL-so2vb 10 ай бұрын
💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️💋💋💋በቃ የመሬንልጅ ነው ማገባ ወስኛለሁ ወደኢትዮ ስገባ❤❤❤❤
@የአማራዋሽቅርቅር
@የአማራዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ይሕን ዘፈን ሥሠማ እንበየ ይመጣል
@amsalamsal3007
@amsalamsal3007 6 жыл бұрын
እዳሰበሸ ልቤ በጉጉት ከረመ ውሰጤ ነው ዋውውውው ሀገሬ
@ruhamagetachew483
@ruhamagetachew483 5 жыл бұрын
ትዝ አለኝ አገሬ መሬ
@habtemariamgesese5647
@habtemariamgesese5647 2 жыл бұрын
ትዝታዬ
@yashieamshiw6374
@yashieamshiw6374 6 жыл бұрын
ወይ. የመሬልጆች. ወዴት. ገባችሁ. ጠፋችሁ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mrymii1235
@mrymii1235 6 жыл бұрын
መሬ
@kalamethiopia5558
@kalamethiopia5558 6 жыл бұрын
Alen besedat marr
@yashieamshiw6374
@yashieamshiw6374 6 жыл бұрын
+Kalam Ethiopia ሰላምይብዛልን. አንቀርም. በስደት. አንድቀን. እንሄዳለን
@አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀልአ
@አልሀምዱሊሏህአላኩሊሀልአ 6 жыл бұрын
Yashi Eamshiw አለን
@maryamsayed1879
@maryamsayed1879 6 жыл бұрын
አይይይይ
@Pnice-j6h
@Pnice-j6h 4 ай бұрын
የሀገሬ❤😢😮
@salamawake2751
@salamawake2751 6 жыл бұрын
ውይትይይይ የትውልድ መንደሬ በጣም ንፍቅ ብለሽኛል ግን ይችን መንገድ እደት ይሆን እምወርዳት ??? ከፍቼ በታች በተለይ ከቅርጢ በታች የዋሻ ቁልቁለት ድሮስ እጥጥ እያልኩ ነው ያደኩባት እሁን ግን የሀረብ ቤት ስራ አድክሞኛል እፉፉፉፉ ስደት አይኑ ይጥፋ።
@birtukanbirtukan8814
@birtukanbirtukan8814 6 жыл бұрын
አይዞሽ ለመሄድ ያብቃሽ እንጂ እኔ ምርኩዝ አመጣልሻለሁ
@noornuby5199
@noornuby5199 6 жыл бұрын
መሬ ነው ሀገሬ ይመቻችሁ ውይ ስደት ከስንቱ ይለያል
@semirseyd9106
@semirseyd9106 5 жыл бұрын
አርምንልሁንበጣምነውእምወዴውሀገሬንአሳታወስኝ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 жыл бұрын
ያገር ና የናት የውሀጂልየለውምአሉ በረሀነውኡፍፍ
@zinbhosin9737
@zinbhosin9737 5 жыл бұрын
ወይ አብሽሩ ያገሬልጆች
@mehiratlamlam535
@mehiratlamlam535 5 жыл бұрын
ዊይዊይ ዉይ ትዝ አለኝ አገሬ
አይናማ የማነሽ አይናማ ተጋበዙልኝ ጋይስ
5:01
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Рет қаралды 59 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 120 МЛН
የመራሐቤቴ ቱባ ባህል ጨዋታ
5:31
E-TAG Media /ኢ-ታግ ሚዲያ
Рет қаралды 90 М.
ይለኛል ሄጂ ሄጂ ይለኛል እሩጭ እሩጭ
5:52
አዝናኝ የአማርኛ ባህላዊ ሙዚቃ Amharic Traditional Music
7:04
ፈለግ ዩቱብ ቻናል /Feleg You Tube Chanal
Рет қаралды 399 М.
ሰጠ ዘበኛ፡ባውሽ
7:54
mulugeta legesse
Рет қаралды 240 М.
Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ
6:51
ሸዋ ትበርሂ | Shewa Tiberhi
Рет қаралды 3 МЛН