KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀላል የማርብል ኬክ በቤታችን | how to make marble cake| easy cake recipe |
10:42
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
00:51
ተቆራጭ ኬክ |እስፖንጅ የሆነ የማርብል ተቆራጭ ኬክ አሰራር ~How to make Easy Marble Cake |Marble Cake Recipe
Рет қаралды 36,544
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 160 М.
EthioTastyFood
Күн бұрын
Пікірлер: 73
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
የማርብል ተቆራጭ ኬኩን ለመስራት የሚያስፈልገን * 2 1/2 ኪባያ የፉርኖ ዱቄት * 1 ኩባያ ወተት * 1/2 ኩባያ ስኳር * 1/2 ኩባያ ዘይት * 3 እንቁላል * 2 የሾርባ ማንኪያ የካካዋ ዱቄት * 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ👌👌👍ሼር❤🙏
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው ቤቲዬ
@meskitube16
3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ባለሞያ እህታችን በርቺ💝💝💝
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አመሰግናለው መስኪ
@yemiten
3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ቆንጆ አሰራር ነው ያምራል የተባረከ ይሁን ሼር 😍
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@borena109
3 жыл бұрын
ሰላም ውደ ዋውው በጣም ገራሚ ኬክ ነው የሰራርሽው በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ 😋👌👍 ሼር
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው
@AyniA1
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆንጆ የኬክ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው አይኒዬ
@lulitlula4290
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር የኬክ አሰራር እናመሰግናለን👌💯💕
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@Jhunussimplelife
3 жыл бұрын
Big like 36 my dear friend ❤️
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
Konjo cake aserare e jeshe ebareke weda gora brye wede
@menitube-3685
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን😍
@MeronSemere
3 жыл бұрын
Betam arif ena kafachi yehone kike aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede 😋😍
@frehiwotchannel4494
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ኬክነዉ ያሳየሸን ሸር
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@NaveSisay-bs3cj
Жыл бұрын
ሰርቸው ቆንጆ ነው እስኪ ቆንጆ ያለ ወተት ያለእቁላል ስሪልን በቀላል ነገር
@EthioTastyFood
Жыл бұрын
እሺ በቅርቡ
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚጣፍጥ ተቆራጭ እጅሽ ይባረክ ❤️🥰🥰👌
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ህልዬ
@zelalemwogayew2741
3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ያምራል እባክሽ ዱቄት የለካሽበትን ኩባያ ብታሳይኝ
@Madina-j4y
Жыл бұрын
ማሻላህ ❤❤❤❤❤
@bethelnnakuba9023
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️🍀🌹
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜንአመሰግናለው የኔውድ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ የኔውድ እጅሽ ይባረክ ሼር😍❤️
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው የኔውድ
@lidiyayrgalm8495
Жыл бұрын
Wow blessed
@DirasatLanguage
3 жыл бұрын
It looks yummy! Berchi.
@Hajaritofik
3 жыл бұрын
ኢትዮ እጅሽ ይበረክ ቤተሰብ ሆኛለሁ በደውል አንችም ናይ ውዴ በርች👌👌
@መስታወትሰይድ
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Watching
@AG-kd8wt
2 жыл бұрын
ጎበዝ
@hamadala4531
2 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ
@lubaba1880
3 жыл бұрын
ዋው።ደሥ።ይላል።እየመጣሁነው
@RUPBD
3 жыл бұрын
Wow so yummy recipe my dear friend
@liyumead-2345
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር ኬክ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሁሉንም አሞልቼለሁ በርቺ የኔ ውድ አንቺም ብቅ በይ👍🙏
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
Watching ❤️
@ElsiGojo
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ👌🥰
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ኤልሲ
@maaldrinkita
3 жыл бұрын
Amazing Content my friend.Stay Safe always watching from Philippines
@EthioTastyFood
3 жыл бұрын
Thanks so much
@አተያልከውይሁንየድግልማር
Жыл бұрын
በርቺ 🥰🥰
@genetadafire442
Жыл бұрын
በጣም ያምራል ኦቭኑን መጀመሪያ ከታች ወይስ ከይም ከታችም መልሽልኝ እማ❤
@EthioTastyFood
Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ! የኔ ኦቭን ከታች ከላይ የሚል የለውም አንድ ላይ ነው የሚሞቀው
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
Watching 💕
@edlawittesfaye6927
2 жыл бұрын
Wowwwwww
@zufanali6833
3 жыл бұрын
WOW 1nga
@melat-dz5uz
9 ай бұрын
❤❤❤
@ethiotubeyebahlgebeta6936
3 жыл бұрын
👀😍
@Seble7
Жыл бұрын
ወተት ከሌላ ለበን መጠቀም እችላለሁ ወይ ውሃ
@EthioTastyFood
Жыл бұрын
አዎ በውሃ መቀየር ትችያለሽ
@Seble7
Жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሽ እህቴ አመሰግናለሁ 😘
@haregfasil2703
11 ай бұрын
ተቆራጭሽን አይቼ ሞክሬው ነበረ እንዳንቺ አልመጣልኝም ኦቭን ስንከተው ከላይ መሸፈን አለበት ምንአልባት ለሱ ከሆነ ጥሩ ያልመጣው
@EthioTastyFood
11 ай бұрын
መሸፈን አያስፈልገውም ውዴ ምናልባት ኦቭንሽ ከላይና ክታች ለብቻ ለብቻ የሚያበስል ከሆነ ቼክ አድርጊው ከዚ በፊትም አንድ እህት ጠይቃኝ ኦቭኖዋ ከላይና ታች ብላ ካላበሰለችው ጥሩ እንዳማይወጣላት ነግራኝ ነበርና ያንቺም ኦቭን እንዳሷ ከሆነ ቼክ አድርጊው
@haregfasil2703
11 ай бұрын
አመሰግናለሁ እስቲ እንደሱ እሞክረዋለሁ
@Tube-jp8hq
Жыл бұрын
እንቁላል ባይደረግበትስ
@EthioTastyFood
Жыл бұрын
ዳቦ ነው የሚሆነው
@Tube-jp8hq
Жыл бұрын
@@EthioTastyFood ወላሂ እዳልሺው ሞክሬው ዳቦ መሰለ ክክክክ
@እሙእስማኢል-ጀ5ፐ
3 жыл бұрын
🥀🌹🥀❤❤
@hananfashionshow5032
2 жыл бұрын
እረፍት ቤት በጋዝ ብሆክረው ይሆናል
@EthioTastyFood
2 жыл бұрын
አዎ ይሆናል እሳቱን ቅንስ አድርገሽ አብስይው ውዴ
@hananfashionshow5032
2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ እነግርሻለሁ ሞክሬ
@የደሠታምንጭየቱበረ
2 жыл бұрын
አልገባኘም ውዴ ካካዋ ዱቄት ነገረኘ
@EthioTastyFood
2 жыл бұрын
ቸኮሌት የሚሰራበት (የቸኮሌት ዱቄት ነው ውዴ
@JamalJamal-jd5vw
Жыл бұрын
ለኔ አልነፈኝም ለምድኖ ምን ጎሎኖ ዎይ አበዘውት 😰😰😰😰
@EthioTastyFood
Жыл бұрын
ቤኪንግ ፓውደር መጠቀም አለብሽ ዱቄቱንም ደጋግመሽ ንፊው
@JamalJamal-jd5vw
Жыл бұрын
@@EthioTastyFood ጨምሬለው ቤኪንግ ፖወደሪ አሰንሼለው መሰለኝ ጭራሽ ውስጡ ቅጣ ሆነብኝ ከሰራነ ከሜራ ይጨመራል
10:42
ቀላል የማርብል ኬክ በቤታችን | how to make marble cake| easy cake recipe |
melat tube
Рет қаралды 59 М.
34:43
ዮአዳን (ክፍል 39)
ለዛ
Рет қаралды 69 М.
00:38
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 13 МЛН
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
00:51
📦 + 🥎 или игра для тех, у кого нет игр #partygames #games #игры #веселыеигры #funnygames #challenge
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 4,8 МЛН
8:32
በጣም ፈጣንና ለስላሳ እስፓንጅ/ ተቆራጭ ኬክ || Ethiopian Food || How to make sponge Cake easily /sponge cake recipe
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 27 М.
11:40
ቸኮሌት ኬክ አሰራር how to make chocolate cake
MARE & MARU
Рет қаралды 153 М.
8:02
📌የተቆራጭ አሰራር || በቀላሉ የተሰራ ለቡና ቁርስ ለተለያየ ሰአት መሆን የሚችል|| Slice Cake
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 13 М.
7:32
How to make Vanilla Sponge Cake / fluffy cake Recipe / Easy Cake / Genoise
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 46 МЛН
6:27
የዜብራ ተቆራጭ ኬክ አሰራር // How to make zebra cake / Ethiopian food / Ethiopian kitchen
Ethiopian Kitchen
Рет қаралды 6 М.
9:02
የሚጣፍጥና ቀላል የሆነ ሶፍት ኬክና የኬክ ሶስ አሰራር / የቤተሰብ ኬክ / cake aserar / tray cake / soft cake
Hidaya's kitchen🍽
Рет қаралды 884 М.
9:10
በድስት የበሰለ የቡና ዜብራ እስፖንጅ ኬክ አሰራር /Coffee Zebra Cake - Ethiopian Food
EthioTastyFood
Рет қаралды 408 М.
6:28
ኬክ አሰራር | የተቆራጭ ኬክ አሰራር How to make Pound Cake
Shewa Ethio-Baking
Рет қаралды 26 М.
11:48
የኤንሪኮ አይነት ኬክ በቤታችን 'Cream Puffs and Sponge Cake with Cream' (Enrico Cake)
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 46 М.
8:17
በዘይትና ቅቤ የተዘጋጁ 2 አይነት ተበልተው የማይጠገቡ ኩኪሶች
EthioTastyFood
Рет қаралды 100 М.
00:38
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН