ትርጉም በስለሺ - ''ዩኒቨርሲቲ የተማርኩ የማይመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ''

  Рет қаралды 22,717

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#FANA #FANA_TV #FANA_DIGITAL
ትርጉም በስለሺ - ''ዩኒቨርሲቲ የተማርኩ የማይመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ''
የፊልም ተርጓሚው ስለሺ ዳቢ
ፋና ዩቲዩብን ሰብክራይብ በማድረግ መሰል ታሪኮችንና ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፋና ድረ ገጽ፦ www.fanabc.com/
ፋና ፌስቡክ፡- / fanabroadcasting
ፋና ዩትዩብ፦ / fanabroadcastingcorporate
ፋና ቴሌግራም፦ t.me/fanatelevision
ፋና ትዊተር፦ / fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Пікірлер: 70
@thomas_sitota
@thomas_sitota 2 жыл бұрын
Wow I am Exited to know this guy in person . childhood memory ." Unforgettable " Wish him long live.
@andualemasmamaw
@andualemasmamaw 2 жыл бұрын
My favorite man ever
@shumeyetessema819
@shumeyetessema819 2 жыл бұрын
ክ ፊደል በአዲስ ትዉልድ በጣም ስለምትዘወትር ስለራስህ ለማለት ስለራስክ፣ ስምህ ለማለት ስምክ ዕድገትህ በማለት ፈንታ ዕድገትክ፣ ትዉልድህ ለማለት ትዉልድክ እያለ ይቀጥላል ፡፡ ቋንቋ የማደግ ባህርይ እንዳለዉ እንደሚያድግና እንደሚሞት ይታወቃል.. የጠያቂዉ ቋንቋ ግን አማርኛችን ምን እየሆነ እንዳለ መረዳት ተስኖኛል፡፡ ጎበዝ እስኪ በጨዋነት አስረዱኝ፡፡
@antenehtesfa5545
@antenehtesfa5545 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነው ፈጣሪን ቤተሰቡን አመስግኑዋል
@adanechkhc7042
@adanechkhc7042 2 жыл бұрын
Nice to see you Ato Sileshi!!!ከጋዜጠኛው ንግግር የጠፋችው ፊድል “ህ” በትምኩ “ክ” አይ ፋና ቴቪ ፍትህ ለአማርኛ ፊደሎች😀😀😀😀😀😀😀
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 жыл бұрын
ክክክ
@abelkebede4623
@abelkebede4623 2 жыл бұрын
ባለውለታችን ነህ ጤና ይስጥህ አባቴ
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 жыл бұрын
He is my childhood growing together he is writte he have wonderful family specially his father gash hilu we miss him our hero
@user-di2kz1ys4l
@user-di2kz1ys4l 2 жыл бұрын
በጣም እምወደው ተርጓሚ ሰለሽ ዳቢ።
@kalabeabone5889
@kalabeabone5889 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂ ነኝ ሰሌ
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
ዋው ትርጉም በስለሺ ናፍቀህን ነበር!!
@dandi704
@dandi704 2 жыл бұрын
ስለሺ የ90ዎቹ ባለ ውለታችን ነው።
@abrishnigussie2301
@abrishnigussie2301 2 жыл бұрын
ቃለ-መጠይቅ አድራጊው ግን አማርኛ በሚገባ ማወቅ አለበት ፕሮግራሙን በአማርኛ ለመሥራት ማለት ነው። ለምሳሌ ስትሮክ ይዞክ ነበር ይላል ይዞህ ነበር እንጂ ይዞክ ነበር አይባልም አርሙት
@ethiopiahageria188
@ethiopiahageria188 2 жыл бұрын
OOOO SELE MAY OLD FRIAND ...I M SO HAPPY TO SEE
@yohannesheyesus3990
@yohannesheyesus3990 2 жыл бұрын
እረ በጣም ነበር የሚመቸኝ በተለይ በፓርት ፊልሞች የተረጎማቸው አሁን እራሱ ቢሰራ በጣም ነው እሚፈለገው
@eyayugeber7946
@eyayugeber7946 2 жыл бұрын
ከትልቅ ምድያ እንደዝ አይነት ጠያቅ አይጠበቅም/አይመጥንም
@onelove4313
@onelove4313 2 жыл бұрын
Man on fire 1 &2 ስንት ጊዜ ደጋግሜ ያየሁት የኔም ምርጫ ነዉ።ሰባተኛ የነበረዉ ስለሺ ቪዲዮ ቤት ታላቅ ወንድሜ ይዞኝ ይሄድ ነበር። ምርጥ ነህ
@guyewako4518
@guyewako4518 2 жыл бұрын
I love this person specially in film industry...
@Heesab
@Heesab 2 жыл бұрын
Beautiful is in the eye of the beholder kk
@aristotlethegreek4682
@aristotlethegreek4682 2 жыл бұрын
hi bro first of all i really appreciate your family bond.bside you are great bilingual.cinema adiss ketema you took me back in the day.especially when you mention about impotito.great memory.my bro to me you're encyclopedia.one love one Ethiopia 🇪🇹
@abrahamakalu4672
@abrahamakalu4672 2 жыл бұрын
🙉 እንደ ህፃን ሴት የሚያወራ ጨምላቃ ጠያቂ (ፕሮግራም አቅራቢ) 🙉 ስምክ ሕይወትክ አድገትክ ትምርትክ አሳብክ ትገኛለክ ትሠራለክ ተምረካል ይታዩካል ትተረጉማለክ ታያዋለክ ትፈልጋለክ እያለ አቅለሸለሸን❗:😤:❗ እባካችሁ ይህን ጨቅላ ወደ መድረክ ከማውጣታችሁ በፊት አሳድጋችሁ ከህፃንነት አውጡት: ❗☝❗
@peacelove9531
@peacelove9531 2 жыл бұрын
Smart !! Sileshii..wish you long healthy life .. you have to exercise and diet !! Walk everyday a long walk !!
@sintayotamiru7383
@sintayotamiru7383 2 жыл бұрын
Love you sileshi
@rakebalemayehu3993
@rakebalemayehu3993 2 жыл бұрын
ትርጉም በስለሺ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 10 ай бұрын
ስሌ ድምጽ የሚገርም ነው ፊልሞችን ነብስ ይዘራባቸዋል
@tigistahmed9593
@tigistahmed9593 2 жыл бұрын
Seleshi betam telek sera yesera sew behonem Seretew kaletemesegenu kalteweralachew sewoch andu new!!! Ye adis ketema lejoch enewedhalen enakebrehalen!!!
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ 🙏
@Peda_4444
@Peda_4444 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ሌሎችን በአማርኛ ቃለ መጠይቅ እያደረገ ከሆነ ...ቃለመጠይቅ ከማድረጉ በፊት በመጀመሪያ አማርኛን በትክክል መናገር መማር ያለበት ይመስለኛል!!
@danieldessu6846
@danieldessu6846 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@agt2595
@agt2595 2 жыл бұрын
የፋና የቅጥር አንዱ መመዘኛው ከቓንቓ እውቀት ነፃ መሆን እንደሆነ ያውቃሉን? ካላወቁ ይህንን ቃለ መጠይቅ ይመልከቱ።
@alazarfenti1148
@alazarfenti1148 2 жыл бұрын
ፊልም ካንተ ውጪ የተተረጎሙ እያቃረኝ ነበር የማየው ባንተ ግን ወይኔ ያላየሁት የለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tekalignegemeda69
@tekalignegemeda69 2 жыл бұрын
yarada lij ! knawledge without pride
@user-lh5fe4mx1k
@user-lh5fe4mx1k 2 жыл бұрын
ምነው ልጁ ቸከስ ነኝ አለ😹😹😹
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ተጠያቂው በጥሩ ጠያቂ ቢጠየቅ መልካም ነበር።
@fasilgeberkiros8119
@fasilgeberkiros8119 2 жыл бұрын
Seleshy guade enkan lezi abekah
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
ሰለሺ እንኳን አርጅተህ አየውህ የማታረጅ ስው። የአያቴ ጓደኛ ነበር
@user-bo2nt6ze1c
@user-bo2nt6ze1c 2 жыл бұрын
ሚዛን ተፈሪ እያለሁ መለሠ ተሠማ የሚባል የሲላ ጓደኛ ስልክ ደውዬለት ያናገርኩት ቀን በጣም ደስ ነው ያለኝ
@abibekele4680
@abibekele4680 2 жыл бұрын
ስለሺ ሳላውቅህ በጣም ነው የምወድህ ግን ለምን ጠፋህ???? ፕሮግራሙን ሳልሰማ ነው comment ያረኩት
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
I don't understand why you said ክ ክ that's not a professional please avoid that ክ for next time
@newg3441
@newg3441 2 жыл бұрын
Why he adds kkkkkkk, abatik, tergumekal, ....
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የአዲስአበባ ልጅ ስለሆነ ነው እና ሠው እንደ አካባቢው ነው የሚሆነው ማሳወቅ ነው እንጂ መተቸት አያስፈልግም
@sbpjnv1040
@sbpjnv1040 2 жыл бұрын
My guy still translating what he sayin 4:31 4:52
@nabilteha4432
@nabilteha4432 2 жыл бұрын
Ay ye merke lij!!
@Shewa151
@Shewa151 2 жыл бұрын
Lemn KZbin begil kefto ayseram keftegna gebi yagegnebetal
@abyes1718
@abyes1718 2 жыл бұрын
ፊልም እንዳፈቅር ያደረገኝ ሰው እድሜ ይስጠው
@danieldessu6846
@danieldessu6846 Жыл бұрын
amen
@wintaayichluhm541
@wintaayichluhm541 2 жыл бұрын
Nice Interview! Need Translator for what the Journalist is saying though! Amharic Translator!🙏😡😡😡🙏🤭🤭🤭
@zelalemtesfaye1564
@zelalemtesfaye1564 2 жыл бұрын
University temark malet awek malet ayidelem. Yenante ewqet degree magignet new yemimesilachu. Degree yizeh min aderek lehagerih?. PhD yizachu merfe enkuan mesrat yalchalachu. Yenante ewiket be amarigna mehal tinish englizegna kemenager besteqer
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እስኪ አንዴ እህህ በል
@Poem_AI
@Poem_AI 2 жыл бұрын
"Journalist" ክክክ?????? አቦ ልንፋክ!
@nahommekonen8883
@nahommekonen8883 2 жыл бұрын
Ere shelimut
@demmad4036
@demmad4036 2 жыл бұрын
ህይወትክ እድገትክ ኢንተቪወር ሆነህ !ክክ (ህ)
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 2 жыл бұрын
ቢያንስ ሚዲያ ላይ ጋዜጠኛ ህ ን ወደ ክ ...ክክክ w
@eliyasgirma8900
@eliyasgirma8900 2 жыл бұрын
Gobez gazetegna neh bro , sewu yemitechewn atsma. teret adrg yelewetal.
@Giftmedia
@Giftmedia 2 жыл бұрын
ውልደትክ ሞትክ ስራክ አሞክ ጤናክ አያይዤክ ክክክክግክክክክ ..... እረ ይደብራል ጋሽ ጋዜጠኛ፤ ይድፋክ ክክ ምን እላለሁ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
YAbkal please pronounces right way Amharic alpaphet
@user-cp4xt2nu4p
@user-cp4xt2nu4p 2 жыл бұрын
አሁንም እያስተረጎምክ ነው ምታወራው።
@tsegaberhan2382
@tsegaberhan2382 2 жыл бұрын
ስምክ፣ እድገትክ፣ ትምህርትክ፣ አሞክ፣ ሥራክ፣ አያይዘክ ------ 'ጋዜጠኛ''!! ወይ ዘንድሮ!!!
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
kkk
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
ጋዘጠኛው ስታስጠላ...please learn how to interview a guest!...ነክ...ነክ...እያልክ ጋዘጠኝነትን አታውርደው!
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
ቆይታክ የተማርክ ምን አይነት አነጋገር ነው አሞክ ነበር በጤና ተመልስካል አያይዘክ ኤጭ የወንድ ሞዛ ወደዛ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ስለሽ አለና ስምክ? እድገትክ? ውልደትክ? የትምህርት ቆይታክ? ይህን ጋዜጠኛ ብሎ ፋና መቅጠሩ ይገርማል!! ጨምላቃ!! ስለሽ ግን እንኳን ተሻለህ!!!
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
የመንግስት ሚዲያ ጀቀሮዬን ነው የምታሳምሙኝ::
@gelilatesfaye537
@gelilatesfaye537 2 жыл бұрын
ለፍርድ መቅረብ አለብክ የብዙ ሰው ሂወት አበላሽተሀል የህንድ መጫወቻ አድርገህናል
@teddyakey
@teddyakey 2 жыл бұрын
Kkkkk
@fanayezewdu8697
@fanayezewdu8697 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የአዲስአበባ ልጅ ስለሆነ ነው እና ሠው እንደ አካባቢው ነው የሚሆነው ማሳወቅ ነው እንጂ መተቸት አያስፈልግም
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 32 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንገተኛ ጉብኝት
19:04
Fana Television
Рет қаралды 84 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН