ትረካ ፡ እሪ በይ ሀገሬ - አለን ፔተን - Amharic Audiobook

  Рет қаралды 5,353

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
ቴሌግራም ላይ ብቻ የሚለቀቁ ትረካዎችን ለማዳመጥ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ 👉👉👉 t.me/tirekatube
@tesfalemtsehay07
@tesfalemtsehay07 3 ай бұрын
ታውቃለህ ሁሌም ተናፋቂ ነህ!
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@tesfalemtsehay07 እነኝህ ቃላት ልቤን በሃሴት ይሞሉታል ♥️♥️♥️ ክብረት ይስጥልኝ
@ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ
@ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ተወዳጅ 🥰🥰🥰
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@ያልተፈታህልም-ጘ9ኀ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰♥️
@shalom744
@shalom744 3 ай бұрын
Tirgum endalew alawkim nebere Cry the beloved country.
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አዎ በጣም የቆየ ስለሆነ ብዙ አይታወቅም ። በጃንሆይ ዘመን የነበረው "የምስራች ድምፅ" ነው ያሳተመው።
@shalom744
@shalom744 3 ай бұрын
@tirekatube wuu..yediro new. But enjoyed it. Thank you as usual!!! It was nicely narrated
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@shalom744 ❤️🙏🏾
@ZerihunDeginetu
@ZerihunDeginetu 3 ай бұрын
ትረካ ከሚያቀርቡ ኹሉ ይህ ቻነል ይበልጣል! በማይረባ ሙዚቃ አይረብሹንም። በጥሩ ድምፅ ረጋ ብለው ስለሚተርኩ በፈለግነው ፍጥነት ማዳመጥ እንችላለን። ከታላቅ ምስጋና ጋራ!
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@ZerihunDeginetu በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ❤️🙏🏾
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 3 ай бұрын
I read the book in 1960 when I was a secondary school student. I thank you for making it available to the new generation! Blessings!
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
Thank you so much, these words mean a lot to me. ❤🙏
@lucy6071
@lucy6071 3 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@lucy6071 ♥️♥️♥️🙏🏽
@abupease7875
@abupease7875 3 ай бұрын
ድምፅህን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@abupease7875 አመሰግናለሁ ወዳጄ ልቤ ♥️🙏🏽
@abupease7875
@abupease7875 3 ай бұрын
@@tirekatube የዛሬው በእርዝመቱ ይለያል አሁን ለሳምት ያክል ብትጠፋም ችግር የለውም ኢቺኑ እያፈረፈርኩኝ አጣጥማታለው
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@abupease7875 አሁን እንኳን አልጠፋም 😅
@veenenzo5268
@veenenzo5268 3 ай бұрын
Welcome I have been expecting you😊
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@veenenzo5268 thank you ♥️🙏🏽
@agdan2717
@agdan2717 3 ай бұрын
Thank you so much!!! I listen to you every day
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@agdan2717 Thank you 🙏🏾 ❤️
@TeshomeTeka-v4s
@TeshomeTeka-v4s 3 ай бұрын
❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@TeshomeTeka-v4s ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tegesttekie1757
@tegesttekie1757 3 ай бұрын
ግሩም ታሪክ፣ ድንቅ አተራረክ❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ::
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@tegesttekie1757 አሜን ፣ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 3 ай бұрын
ውብ ነው❤
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@solomontesfaye3717 አመሰግናለሁ ♥️🙏🏽
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 3 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ልክ እንደ ባርትልቢ ዘመንህ ይባረክ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አሜን ♥️🙏🏽
@Tesharage
@Tesharage 3 ай бұрын
በርታ ወንድሜ አንድ ቀን ካንተ ጋር ብውል ለማንኛውም እድሜና ጤና እመኝልሀለው
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤🙏🏽
@MyInfoNet777
@MyInfoNet777 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
❤🙏
@samnb4572
@samnb4572 3 ай бұрын
👍👍
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@samnb4572 ♥️🙏🏽
@Tesharage
@Tesharage 3 ай бұрын
ሹፌር ነኝ ሲከፋኝ የተለያየ ክፍለ ሀገር ሰለምሄድ የምፍታታው አንተን በማዳመጥ ነው
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
ሰላምታዳምጠኝ በጣም ደስ ይለኛል ወዳጄ ! በምትሄድበት ሁሉ ቸር ይግጠምህ ♥️♥️🙏🏽
@Ziye19
@Ziye19 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🥰
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@Ziye19 ♥️🎉
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 3 ай бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@libnadengil274
@libnadengil274 3 ай бұрын
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@libnadengil274 ♥️🙏🏽
@hayat905m
@hayat905m 3 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ትረካችን እዳያልቅብኝ ቆጥቤ ነው የሰማሁት😅 ትረዬ እንፉድሴ ስሙ ሳይገባን ፈገግታ ያጭራል😅 እዲህ ከአፍሪካም ከአውሮባም ከኢሲያም ሲሆን የእውቀት አድማሳችን ይሰፋል
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@hayat905m 🙏🏾❤️ እዉነት ነዉ ፣ ከሁሉም የዐለማችን ክፍል የተወጣጡ ድርሰቶችን ማወቅ በእርግጥም አድማስን ያሰፋል። 'ኡምፉንዲሲ' ለቄስ 'አባ' እንደማለት ነዉ (በዙሉና በጦሳ ቋንቋ)
@hayat905m
@hayat905m 3 ай бұрын
@@tirekatube አመሰግናለሁ ለማብራሪያው ወንድሜ
@ክሎናtube
@ክሎናtube 3 ай бұрын
ቤተሰቦቼ የትረካ ቻናል ከፍቼአለዉ ታበረታቱኝ ዘንድ በታላቅ ትህትና እጠይቃቹሀለዉ እናንተም ትወዱታላቹ 🤗
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@ክሎናtube በርታ 💪🏾
@MunaEndris-e3x
@MunaEndris-e3x 3 ай бұрын
Ere ye Fyodor Dostoevsky yterek bzu gize new yeteyekuh, lelochum ywedutal bye asbalew
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@MunaEndris-e3x የስርቻዉ መጣጥፍን (Notes from the underground) ሰሞኑን አቀርብላችኋለሁ። 🙏🏾
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
አተራረኩ ግሩም ነው። አስከፊውን የአፓርታይድ ስርአት በነጭ ደቡብ አፍሪካዊ ፀሃፊ አተያይ በግሩም ሁኔታ ያሳየ ነው። ነገር ግን የአፓርታይድ ሥርዓት በዚህ ታሪክ ካየነው እጅግ የከፋ እንደነበረ የታወቀ ነው። ተርጓሚ አማረ ማሞን እና ተራኪያችንን ከልብ አመሠግናለሁ።🎉❤
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@grmbyn1 አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾 እዉነት ነዉ ይህ ድርሰት የአፓርታይድ ክፋት አያሳይም። መቼቱ በ1948 እኤአ የናሽናል ፓርቲ ስልጣን ከመያዙ በፊት ስለሆነ segregation የነበረ ቢሆንም moderate ነበር ፣ ዩናይትድ ፓርቲ የ1948ቱን ምርጫ ቢያሸንፍ ኖሮ አፓርታይድ ጭራሽ ላይኖር ይችል ነበር። ይህ ድርሰት ፣ የወደፊቱን መተንበይ ያልቻለ ማህበረሰብ በፍርሀት ተሸብቦ የሚሆነዉን የሚጠባበቅበትን ሁኔታ (ደራሲዉም የሚሰማዉን) ያሳያል ብዬ አስባለሁ። የሚያሳዝነዉ የፈሩት አልቀረም...
@grmbyn1
@grmbyn1 3 ай бұрын
@@tirekatube ስለማብራሪያው በጣም አመሠግናለሁ።
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 3 ай бұрын
በእውነት ክፉ ልብ ነው ላመሰግንህ እወዳለሁ። ዮሀና የክህሊል ጅብራንን ትረካ፣ አደፍርስ የዳኛቸው ወርቁን መፅሃፍ የተረክባቸው መንገዶች ግሩም መሆንህን ልገልፅልህ እወዳለሁ። በውስጥ መስመር ሊያገኙህ ለሚፈልጉ ኢሜርህን ብታስቀምጥ በዚያ ብቻ ኩል ስልክ ተለዋውጦ መረዳዳት ይቻል ይሆናል። ለምታነባቸው ነገሮች የአቅሙን እየሰጠ ስፓንሰር የሚያደርግ ቢገኝ ይህን ሞክርክን እኔ ለፍትህ ፣ የሚቻለውንም ልረዳ እችላለሁ። ያን በጥልቅ ማውራት ስላለብን ነው ተረድተህኝ ከሆነ። ሰሎሞን ወልደመድህን ማሳቹሴት ፣ቦስተን
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
@@solomonmiheretu5117 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሶሎሞን ❤️🙏🏾 አደፍርስን በእርግጥ እኔ አልተረኩትም ግን ወደፊት እቅድ አለኝ። ስለቀና ሀሳብህ በጣም አመሰግናለሁ ፣ ስፖንሰር የሚያደርገኝ ባገኝ በእዉነት በጣም ደስ ይለኛል! ኢሜል ባዮ ላይ አስቀመጫለሁ ግን እስከዛሬ የሚደርሱኝ የስፖንሰር ኢሜሎች scam እየሆኑ ተቸግሬ ነበር። nqat.media@gmail.com ላይ ብትፅፍልኝ ይደርሰኛል። በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏾
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Ethiopian meida is live!
47:44
Ethiopian meida
Рет қаралды 28
እመጓ emegwa ሙሉ ትረካ
8:05:21
eyob yonas መጻሕፍትን በድምጽ
Рет қаралды 210 М.
ዘውድ ያስረሳ ፍቅር | የፍቅር ታሪክ | Yesewalem
1:05:51
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 17 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН