ትረካ ፡ ተኩስ - አሌክሳንደር ፑሽኪን - Alexander Pushkin - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 29,616

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አሌክሳንደር ፑሽኪን
ተርጓሚ፡ መለሰ ጥላሁን
የመጽሀፉ ርዕስ፡ የካፒቴኑ ሴት ልጅ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 37
@alisemir2527
@alisemir2527 5 ай бұрын
ከተፈሪ አለሙ ቀጥሎ ምርጥ አንባቢና ተራኪ የተገኘው እዚህ ቻነል ነው። ግሩም ኣንባቢ እንዲሁም ተራኪ ነህ። በተጨማሪ መግቢያው ላይ የምታቀርባቸው የደራሲው ወይም የመጽሃፉ ገለጻ ደግሞ አንባቢና ቀለም ቀመስ መኾንህን ይመሰክራል። በውነት ግሩም ታሪኮችና ግሩም ንባብ ነው የምታሰማን። እንድትበረታ እንዲሁም እንድትባረክ ምኞታችን ነው።
@serakissayashailu8834
@serakissayashailu8834 7 ай бұрын
Wow
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ.
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
ጥሩ ትረካ ነው በዚው ቀጥሉበት❤❤
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Жыл бұрын
👍
@loveall360
@loveall360 Жыл бұрын
ላይክ አርገናል ሰብስክራይብ አርገናል👍 ረጃጅም መፅሀፍቶችንም ተርክልን👍
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏾 ረጃጅም ልቦለዶችን በትረካ እያዘጋጀሁ ነዉ። በቅርቡ ለአድማጭ ይደርሳሉ
@ererkabelectromechanicaljo6605
@ererkabelectromechanicaljo6605 Жыл бұрын
ትችላለህ respect
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@TsegaKibru-m7n
@TsegaKibru-m7n Жыл бұрын
ይመችህ
@tadelebekele5109
@tadelebekele5109 Жыл бұрын
🙏
@tesfalemtsehay07
@tesfalemtsehay07 Жыл бұрын
Russian fiction I really like it, thank you very much
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you! There are more to come, stay tuned. 🙏🏾
@PapuAsefa-ym3vw
@PapuAsefa-ym3vw Жыл бұрын
Yes i
@bisratayele2826
@bisratayele2826 Жыл бұрын
Nice
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
💕🙏🏾
@tubechenkelatube7262
@tubechenkelatube7262 Жыл бұрын
ውድድ
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
💕🙏🏾
@FasilBekele-oz6zl
@FasilBekele-oz6zl 5 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤💥💥💥👍👍👍
@tirekatube
@tirekatube 5 ай бұрын
❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yidnekwedajo8106
@yidnekwedajo8106 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አተራረክ ምታቀርባቸው መጽሀፎች እራሱ ወጣያሉ መሆናቸው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏.......
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏾
@Hiber88
@Hiber88 Жыл бұрын
በስማም አንተ ልጅ የምወዳቸውን እኮ ነው የምትተርክልኝ!! I really remembered my childhood. የካፒቴኑ ሴት ልጅ my favorite!!!!
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
እነዚህ ደርሰቶች የኔንም ልጅነት ያሳመሩልኝና ትዉስታ የሚቀሰቅሱብኝ ናቸዉ። እናንተ ስትወዷቸዉ በጣም ደስ ይለኛል። ስላልተቋረጠ ድጋፍሽ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@HeavenAlem-qn5ue
@HeavenAlem-qn5ue 9 ай бұрын
Ken beken subscribe eyechemere slehone des blognal
@robsonsolomon2695
@robsonsolomon2695 Жыл бұрын
can you do political books?
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
I don’t want to incite controversy. Nowadays everyone seems to have a very fragile temper and it’s not my intention to gain popularity with controversy. I might consider some political fictions. Thank you for watching 🙏🏾
@robsonsolomon2695
@robsonsolomon2695 Жыл бұрын
@@tirekatube understandable
@MichaelFrost33
@MichaelFrost33 Жыл бұрын
Impressive. You're Bura Bure right?
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Hi Lucas 👋 been a long time. Did u follow the link from TikTok? (The only way I can think of how you might infer my identity)
@MichaelFrost33
@MichaelFrost33 Жыл бұрын
​​@@tirekatube BTW, I'm mesmerizing by your Sound voice & flow of narration. And this Pushkin's novel was one of my favourite classic Russian literature. Keep up the good work Comrade!
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
@@MichaelFrost33 Thank you comrade! 🙏🏾
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Andem ye ye English media ye Ethiopia derasii yetsafewin siterek alsemahummm ante ye min agobgabi nehe? Ye rasehee hager lie atekurrr yehay ye nechun alem metaff wede amaregneee tergumoo mehurrr negne eyalee be geza wegenune ye nechu ASHARO yemiyaregin ateketelll
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ። እስከዛሬ ከለቀቅኳቸዉ ፲፬ ትረካዎች ፬ቱ ብቻ ከዉጪ የተተረጎሙ ናቸዉ። ከእነዚህ ትርጉም ስራዎች ዉስጥ አንድ እንኳን የኔን ወገን የሚያንኳስስ አላቀረብኩም። ሁሉም ያቀረብኳቸዉ ታሪኮች በነጭም ሆነ በጥቁር ፣ በአረብም ሆነ በእስያዊ ህይወት ሊያጋጥሙ የሚችሉ የገሀድ አለም ነፀብራቆች እና የሞራል አስተምህሮዎች ናቸዉ። በኔ እይታ መልካም ጎን እንጂ ክፋት የለባቸዉም። መማር የሚፈልግ ደግሞ ፣ አይደለም ከሰላማዊ ድርሰቶች በጥላቻ ተፀንሰዉ ከሚደረሱ ፅሁፎች እንኳን ትምህርት ወስዶ ቢያንስ አቋም ይይዛል። እኔ ወደፊትም ጥሩ ጥሩ ትርጉም መፅሀፍትን ማቅረቤን እቀጥላለሁ። 'አጎብጓቢ' ስለሆንኩ ግን አይደለም። አንድ አስተያየት ለእርስዎ: 'ነጮችን' በጥርጣሬ እና በምርመራ አይን መመልከት ጥሩ ነዉ ፣ ነገር ግን በደፈናዉ የነጭ ነገር የነካ 'ቡዳ ነዉ' አይነት አቋም ከያዝን ፣ አይደለም መፅሀፍት ይሄንን ቪዴዎ የምንመለከትበት የኮምፒዩተርም ሆነ ሞባይል የሞባይል እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አሽቀንጥረን መጣል ሊኖርብን ነው። እና ሚዛናዊ እይታን ይከተሉ ፣ እላለሁ። ሰላም
@liligebiru5392
@liligebiru5392 Жыл бұрын
Wedaje yihenin bicha new meselegne yesemahew enije bizu ye hagerachinin metshiftoch terikolinal
@MehariAbrham-ut5js
@MehariAbrham-ut5js Жыл бұрын
Wow
Girum Tereka - ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ - በመሀመድ ኢድሪስ @ShegerFM1021Radio
32:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 16 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,3 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
Girum Teeka  - የሙላ ናስሩዲን ጨዋታዎች  Mulla Nasrudin Story - በግሩም ተበጀ #girumTebeje #Tereka #Mulla
46:04
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 24 М.
Girum Tereka - ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ትረካዎች እና ግጥሞች - በግሩም ተበጀ #GirumTebeje
31:02
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 10 М.