ትረካ ፡ የገራዱ ዋሽንት - ንጉሴ አየለ ተካ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 5,901

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

19 күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ንጉሴ አየለ ተካ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ የገራዱ ዋሽንት
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Track:
🎵 Song: • Classical Ethiopian Flute By Adugnaw Worku
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 19
@meroneshetu8443
@meroneshetu8443 16 күн бұрын
ትረካው ሲያልቅ የባነንኩት እንጂ እዛው ጫካ ውስጥ ነበርኩ ❤❤❤❤
@kiyalight94
@kiyalight94 16 күн бұрын
😂
@biniyamwoubshet7756
@biniyamwoubshet7756 15 күн бұрын
የመጽሐፍ ምርጫህ በጣም ተወዳጅ ነው ። በቃ ጫካው ውስጥ ሰምጨ ቀርቼ ነበር ትረካው ሲያልቅ ነው ወደ ራሴ አለም የተመለስኩት ....ጋሽ ደጀኔ ጥላሁንን በጣም ነው የምወደው ባይገርምህ ያንተም አተራረክ እኮ እንደ ደጀኔ ጥላሁን ነው ።ልዩነቱ ትንሽ ነው በርታ ግን አትጥፋ ነገ አዲስ ታሪክ pls pls🙏🙏🙏 Big Up Bro.👍👍👍
@BetiyEyasu
@BetiyEyasu 15 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 15 күн бұрын
እናመሰግናለን😊
@ZekariasDawit
@ZekariasDawit 16 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ
@samitade4478
@samitade4478 17 күн бұрын
ጥኡም ነው በርታልን።
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 17 күн бұрын
አናመሰግናለን
@roezemehari4585
@roezemehari4585 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@hayat905m
@hayat905m 16 күн бұрын
እኔ ጀርጀርቱን አምኜ እዲች ብዬ አልገባም😅 የሴት ድምጽህ እኮ ፈታ ነው የምታደርገኝ። ትረካህ እጅግ በጣም ማራኪ ነው!
@user-zs5pf7mb4j
@user-zs5pf7mb4j 16 күн бұрын
የምታቀርባቸውን ትረካዎች አድማጭ ነኝ ግን ኮመንት መፃፍ አይመስጠኝም በጣም ጥሩና ምርጥ መፅሀፍትን ከሚስብ አተራረክ ጋር እናመሰግናለን
@Ziye19
@Ziye19 17 күн бұрын
👋🥰
@tirekatube
@tirekatube 17 күн бұрын
♥️🙏
@BarokDershu
@BarokDershu 16 күн бұрын
ወደነዋል በርታልን🙏👌
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 17 күн бұрын
❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 17 күн бұрын
🙏♥️
@user-qq4gb9pw4i
@user-qq4gb9pw4i 17 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 15 күн бұрын
ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል በጎቼን ተገደል ለማውረድ ስል ተገደል ላይ ወድቄ ከኒ መቁሰል የልብሴ መቀደድ ነበር ያናደዳቸው😂🤣 የዛኔ የማልወደድ ያክል ነበር የሚሰማኝ አሁን ላይ ሳስበው ግን ያስቀኛል😊 ደሞም ልጅ ሆኜ ያሳለፍኳቸው ነገሮች በሙሉ ጥንካሬዬ መሆናቸው ይገርመኛል♥️🤗 አይ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ 😢
@sisa4581
@sisa4581 17 күн бұрын
❤❤❤
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 6 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 56 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 47 МЛН
ግሩም ትረካ - ኦሾ እና አትክልተኞቹ፣ ኦ ብሃማቲ - Girum Tereka @GirumTereka
27:06
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 19 М.
УСТРОЙСТВО ДЛЯ АВТОВЫГУЛА СОБАК🐶
0:20
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
America's Got Talent
Рет қаралды 51 МЛН
ОНО СУЩЕСТВУЕТ?? #shorts
0:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 876 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 5 МЛН