ትረካ ፡ የተቀጠፈች ጽጌረዳ - ሙሉጌታ ጉደታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 9,386

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

3 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ሙሉጌታ ጉደታ
ታሪክ፡ የተቀጠፈች ጽጌረዳ
መፅሀፍ፡ የተቀጠፈች ጽጌረዳ
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 32
@user-hu8yd1pq9m
@user-hu8yd1pq9m 3 ай бұрын
ድንቅ የመተረክ ችሮታ አለህ የመንፈስ ስንቅ አቀባዬ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@HenaGman
@HenaGman 3 ай бұрын
በመጨረሻም ከቅርቦቹ መፅሐፍ ካነበብናቸው እንደ አሌክስ አብርሃም መፅሐፍ በአንተ አተራረክ ብንሰማቸው ደስተኞች ነን ክበርልን🙏
@MINAS_MUSIC_LYRICS
@MINAS_MUSIC_LYRICS 3 ай бұрын
አሪፍ አስተያየት ነው ያበረታዋል 🙏🙏
@Abasabas-vu1ph
@Abasabas-vu1ph 2 ай бұрын
Weye betame yasazenale😭
@allvideo8099
@allvideo8099 3 ай бұрын
Konjo new..
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
❤️🙏🏾
@joman523
@joman523 3 ай бұрын
Wow betam nw dess yemilew endiz aynet yegbi life yalechew metsafoch siraln tnxs🙏🥰🙏🥰🎉🎉🎉🎉
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
❤️🙏🏾
@FasilBekele-oz6zl
@FasilBekele-oz6zl 3 ай бұрын
በርታ🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@MINAS_MUSIC_LYRICS
@MINAS_MUSIC_LYRICS 3 ай бұрын
እንዳንተ ባሁን ሰአት አንደኛ ተራኪ የለም በጣም በጣም አሪፍ ነው
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@Ziye19
@Ziye19 3 ай бұрын
ሱሴ🥰
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
❤️🙏🏾
@HenaGman
@HenaGman 3 ай бұрын
እና እኔ ከታሪኩ በላይ አተራረክ ታሪኩን ያሳምረዋል ያጣፍጠዋል እና በርታ ወንድሜ ከዚህ በላይ ተመልካች እና ተከታዮች ለማግኘት ብሮሞት አድርግ ትረካ የሚወድ ሰው የአንተን ትረካ ሱሰኛ እንደሚሆን አልጠራጠርም ።
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ! እሺ ፕሮሞት አደርጋለሁ። ❤️🙏🏾
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 3 ай бұрын
አጭር ልብወለድ አለኝ በቡክሌት ታትማለች።አሪፍ ትረካ ነው ልትተርከው ከፈለክ አናግረኝና ልስጥህ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
እንድተርከዉ ፈቃድህ/ሽ ስለሆነ አመሰግናለሁ! በፌስቡክ facebook.com/profile.php?id=61552974822529&mibextid=kFxxJD ወይም በemail nqat.media@gmail.com ላይ ማዉራት እንችላለን
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 3 ай бұрын
@@tirekatube ቴሌግራም ላይ ይሁንልኝ
@addisalemshiferaw6667
@addisalemshiferaw6667 3 ай бұрын
@@tirekatube አልመጣልኝም በቴሌግራም
@mohadeyasa2426
@mohadeyasa2426 3 ай бұрын
የትረካህ ቋሚ ተከታታይ ነኝ በርታ በዚሁ ቀጥልበት አተራረክ ይመቸኛል "ደራሲው ሙሉጌታ ጉደታ" ሰትል ስላልጠበኩት ነው መሰለኝ ደነገጥኩ ምክንያቱም የእኔም ስም ሙሉጌታ ጉደታ ስለሆነ
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ! ይገርማል ፣ ሌላ 'ሙሉጌታ ጉደታ' የሚባል የቅርብ ወዳጄ አለ እና ሁሌ የዚህን ደራሲ ስራወች ሳነብ ትዝ ይለኛል። በነገራችን ላይ ደራሲዉ ሙሉጌታ ጉደታ ብዙ ቆንጆ ቆንጆ ድርሰቶች አሏቸዉ ፣ ከነዚህም ዉስጥ ጭምብል ፣ ሞገደኛዉ እና የዕምባ ጠብታዎች የሚሉት ይገኙበታል። 'የተከፋፈለ ልብ' ከሚለዉ የአጫጭር ድርሰቶች መድብላቸዉ ዉስጥ አንድ ታሪክ ወደፊት አቀርብላችኋለሁ 🙏🏾
@me-ink
@me-ink 3 ай бұрын
በናታችሁ "ዳኛው ማነው"
@tesfayeguta6126
@tesfayeguta6126 3 ай бұрын
ተራኪዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ የሴት አጋዥ ደግሞ ቢኖረዉ የበለጠ ዉበቱ ይጨምር ነበር ይሄን ካልኩ ደራሲዉ በርዕሱ የመፅሐፉን ፍፃሜ ነግሮን ነዉ የጀመረዉ በፈጠራቸዉ ገፀባህሪያት ላይ የጨከነ ይመስላል በተለይ ፅጌረዳ ላይ የሰለሞንስ መጨረሻ ምን ሆነ ፅጌረዳንስ ? ደራሲዉ ለተደራሲያን አላዘነም ልበል ሳይቋጨዉ በንጥልጥል የተወ ዉን ታሪክ በሁለተኛ ክፍል ጀባ ይለናል ብዬ አስባለዉ ቸር እንሰንብት
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ። የሴት ተራኪዎች ጋር አንድ ሁለቴ ሞክሬ አልተሳካም። ወደፊት አስተካክላለሁ 🙏🏾 ታሪኩ ትራጄዲ ነዉ። በእርግጥም በገሀዱ አለም እንደዚህ አይነት ከፍቅር ታሪክነት ወደጭካኔ ታሪክነት የሚቀየሩ ታሪኮች አሉ። አሁን በቅርቡ አሲድ የተደፋባትን እህታችንን እንደምሳሌ መዉሰድ ይቻላል። እንደዚህ አይነት ድርሰት እንደሰለሞን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ያሉ ሰዎች ምንአልባትም ወደተሳሳተ መንገድ እያመሩ ከሆነ ቆም ብለዉ ወደራሳቸዉ እንዲመለከቱ ይጋብዛል ፤ ስሜት ከጤናማ ፍቅርነት ሲያልፍ ያለዉን ቀይ መስመር ያሳያል ብዬ አምናለሁ 🙏🏾
@HenaGman
@HenaGman 3 ай бұрын
በርታ ወንድማችን በዚህ ሰዓት እንዳንተ ጥፍጥ አድርጎ የሚተርክ ተረኪ የለም እውነት እኔ ትረካ በጣም ስለምወድ በቴሌግራም እራሱ እከታተል ነበር ግን አሁን በዪቱብም ሆነ በቴሌግራም የአንተን ያህል በግሩም ለዛና ሁኔታ እንዲሁም በጥራት የሚተርክ የለም
@matikarik1487
@matikarik1487 2 ай бұрын
በማዳመጥ ያጠፋሁት 1 ሰአት ሙሉ አሳዘነኝ; ችግሬ ከተራኪው ሳይሆን ከደራሲው ነው እንዲ ያሉ ታሪኮች ናቸው ሰውን ለነብሰገዳይነት የሚያነሳሱት; ወይ መጨረሻ ላይ ቢፀፀት ጥሩ:: መተረክም ራሱ አይገባም ነበር!
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ በአንፃሩ ሳይታወቃቸዉ በፍቅር ስም ወደተሳሳተ መንገድ (ወደጭካኔ) እያመሩ ያሉ ሰዎችን ያናጥባቸዉና ያነቃቸዋል ብዬ አስባለሁ። በእርግጥ ታሪኩ ያሳዝናል ፣ ቢሆንም በገሀዱ አለም ከዚህም የከፉ ነገሮች አሉ...
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 10 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
የዋልድባው ታሪክ - ከሐማ ቱማ - ትርጉም - ሕይወት ታደሰ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
28:35
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 23 М.
ትረካ ፡ አጫጭር ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:08:14
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 208 М.
9 сынып оқушылары: ЖАЛАҢАШ МАССАЖ/ KOREMIZ
46:23
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 380 М.
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 15 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
0:55
兔子警官
Рет қаралды 8 МЛН