ተአምረኛው የፀጉር ማሳደጊያ /ውህድ በ2ነገሮች ብቻ ለፀጉር እድገትና ልስላሴ ለፈጣን ፀጉር እድገት //ለፍሪዝየተልባና ካሮት በዚህ መልኩ ተጠቀሚው ዋው !👌

  Рет қаралды 2,670

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 20 күн бұрын
ሰላም ለሁላችን ይሁን አሜን የወንዜ ሽታ ❤እውነት ለመናገር ያልሽው ትክክል ነው እስከ ቪዲዮ ፍፃሜ ማየት ለአንችም ይጠቅማል ለተመልካችም ግብአቱን እና እሰራሩን በደንብ በግልፅ እንዲገባን ያደርጋል ሌላው ሀብሽ ለሰውነታችንም ይሁን ለፅጉር ፍቱን ነው ሀብሽ በተፈጥሮው ለሰው ልጅ ጠቃሚ እዝዕት ነው ከርከዴም ሽታውን ያስውግዳል ለፅጉርም የማለዝብና ከለር ሊሰጠው ይችላል እናም ውህዱ የተለያየ ስለሆነ ካሮትም እሪፍ ነው ሽሮ ቢመስልም የካሮት ውህድ ስለሆነ ነው ልክ ነሽ ፀጉርን መቆረጥ የፀጉርን እድገት ይጨምራል ፅጉርሽም በጣም ለውጥ አለው እለት ከእለት ❤ልክ ነሽ ፅጉርን መንከባክብ ብቻ ሳይሆን የውስጣችን ሰላም ያስፈልጋል ምክንያቱም የፅጉር እድገት ግማሽ ሳንቲ ሚትር የሚጨምረው እንቅልፍ ሲውስደን ነው ይላሉ በሳይንስ ሳይክሎቺ መምህሮች ሲናገሩ እሪፍ አርገሽ ማሳጅ አርገሽ ታጥበሽ ፅድት ያለ ብዛቱን ውበቱን እሳምሮ መጣሽ እሺ የቀጣዩን እንጠብቃለን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
የፃፉ እጆችሽ ቁርጥማን አይካቸው በእውነት ከኔ በላይ አንች አብራራሽው አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤🙏
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 19 күн бұрын
❤❤❤
@ayalkeashenafi
@ayalkeashenafi 20 күн бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ የኔ መልካም እሕት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
ሰላም ውዶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር መልካም አስተያየታችሁን እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@woynitube315
@woynitube315 18 күн бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ንብረት እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ማሻአላህ 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 17 күн бұрын
❤❤🙏
@ቤዛtebeቁጥር2
@ቤዛtebeቁጥር2 20 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ዉዴ ዋው ዛሬ ደግሞ በሚገርም ሥራ ነው የመጣሽው በጣም ገራሚ ዉህድ አሰራር ነው ያሳየሽን ካሮት ከምግብነት ዉጭ ለሌላ ነገር የሚዉል አይመስለኝም ነበር በጣም አሪፍ ፈጠራ ነው ያለሽ የተለያዩ የጠጉር ቅባት ሻንቦ የጠጉር ማክሶችን በጣም አሪፍ እና ገራሚ ስራወችን ይዘሽልን ስለምትመጭ ከልብ እናመሰግናለ ን በርችልኝ ❤❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
@_1236-news
@_1236-news 20 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ በጣም ቆንጆ ማስክ ነው እናመሰግናለን ሁሌም ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስለምታጋሪን በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 19 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና 🤏መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ❤❤
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ነው ከልብ እናመስግናለን በርችልኝ ውዴ❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
❤❤🙏
@achutube1688
@achutube1688 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሰላም ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው በጣም ደስ የሚል ነው እኔ ምንም አልዛም አለኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
ተጠቀሚው ውዴ ይበዛል ትትታጠቢ የሰረኋቸው ሻምፖዎች ወደታች አሉ በሱ እየሰራሽ ታጠቢ በርግጠኝነት ይበዛል ቅባቶቼንም ውድ ❤❤🙏
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 20 күн бұрын
ስላምሽ ይብዛልኘ ንብረትየ እንኳን ደህና መጣሽ ኮሮት በጣም አሪፍ ነው አንች ደሞ ብዙ ግባአቶ ጨምረሽበታ በጣም አሪፍ ነው የምራቸውን ነው ሽሮ የሰራሽ ነው የሚመስለው 😂የምር በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ሰው ቢጠቀምበት እላለሁ ስላጋራሽን እናመሰግናለን 🎉❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
❤❤
@hayimi-fe3dg
@hayimi-fe3dg 19 күн бұрын
ውይ ተስፋ የሚያስቆርጠኝ ከመዳም ቤት የማላገኘሁ ሉላነው የምሰሩት አሁን ተልባ የሚባል ነገርም የለ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
አይዞሽ ውዴ እኔም መዳም ቤት ነኝ ግን ሰወችሽን ፎቶውን አሳይተሽ አስገዣቸው ደሞ በጣም ርካሽ ነው ለምሳሌ ካሮት ካለሽ ከሩዝ ጋር ከቁርፍድ ብቻ ከነዚህ አንዱ ግብአት ታለሽ ተጠቀሚው ውድ ❤❤
@konjonesh
@konjonesh 20 күн бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ቆንጆ ውህድ ነው ስረትሽ ያሳየሽን እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን ውድ በርቿ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 20 күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው የዛሬው ነገ ፅጉሬን ስለምታጠብ እጠቀመዋለው ከርከዴ የለኚም ግን ባለኜ ነገር እሰረዋለው መልኩ እውነት ነው ሽሮ ይመስላል 😂ልዩ ነው በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
የእውነት ተጠቀሚው በጣም ትወጅዋለሽ ❤❤🙏
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 20 күн бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላምሽ ይብዛ ይው መት እኔም በጣም ነው ማደንቅሽ ዋ ነው ምሰራችው ብዶች ጠቃሚ ነው ውዶ እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤🙏
@fkrfkr-iq4iw
@fkrfkr-iq4iw 20 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ ንብረትዬ ወይ በሣቅ ሽሮ ይመሥላል አላልሽም አንቺ ደሞ ሽሮ ይዘሽ መጣሽ አለችኝ😂😂😂😂😂😂ምርጥ ውህድ ነው የሠራሺው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
😂😂❤❤❤🙏
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 20 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የጠጉር ዉህድ አሰራር ነው ያሳየሽን ክበሪልን ሲንተከተክ ግን አሪፍ ቀጠን ያለች ሸሮ ፈሰስ ነው የምትመስለው 😂😂 😂 እና ደግሞ ካሮቱን ፈጭተሽ የጨመቅሽባት ምንድናት ከረጢት የምትመስለው እኔ ከሌለኝስ በምን ማጥለል እችላለሁ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 20 күн бұрын
የኔ አስተዋይ በማጥለያ ማጥለል ይቻላል ወይም በግፁህ ጨርቅ ጨዎ ከረጢት ነች 😂😂እረ እንደት አስታሽ ❤❤🙏
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 19 күн бұрын
የኔ ፀጉር ይነቃቀላል ዉዷየ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 19 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዛሬ ደሞ ሣቅ የተሞላበት ቪዶነው እዴት ፈታ እዳረግሺኝ አንዳንድ ኮመታተሮች እኮ በሣቅ ነው የሚገሉሽ😂😂😂😂 ሽሮ ይዘሽ መጣሽ አለችኝ😂 እውነት ለመናገር ከለሩ እደዛነው የሚመሥለው ግን ደሞ ካሮት ብዙ ጥቅም አለው ፀጉርሽ ደሞ በየጊዜው የራሡ ለውጥ አለው ፀጉራቸው ከመታጠባቸው በፊት እደዚ እየሠሩ ቢጠቀሙ ለፀጉራቸው እድገት ብቻ ሣይሆን ውበቱ እራሡ በጣምነው የሚያምረው ❤ምርጥ ውህድ ነው የሠራሺው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
❤❤❤😘🙏
@kierkm5305
@kierkm5305 19 күн бұрын
የመንዜዋ ሸሮ ወጥ ይመሰላልልል እኮ😅😅😅😅 እሸ ይን ውህድ ልሞክርው ካሮት ብዙ ጠቀሜታ አለው ለአይን ጥራት ወዘት ይጠቅማል ተልባም በጣም ምርጥ ነው በርች አብሸም ቆጆ ነው ግን እንደ ሰው ፍላጎት ይጠቀሙ ከረከዴ ደሞ ምንኛ ነው እኔ ሰመችው አላውቅም 😮
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
አበባ ነው ውዴ ❤❤
@kierkm5305
@kierkm5305 19 күн бұрын
@nibrettube8913 እሸ😂
@mekonentesfamichael402
@mekonentesfamichael402 20 күн бұрын
ከርከዴ የት አገኛለው እባክሽ👏🏻
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
የት ነው የምትኖሪው በአሩቡ ቤት ከሆነ በዬ ሱቁ አለ ኦላይም ላይ ይሸጣል ውድ ❤❤
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 19 күн бұрын
አብሽ እና ቁርፍዲ ጋር ባረገዉሥ ተልባ የለኚም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
አሪፍ ነው ተጠቀሚው ውዴ ❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 19 күн бұрын
የት ሄጀነበር ያመለጠኝ🤔🤔አችቤት ስመጣ ሁሌ የመዝዬ ትዝ ትለኛለች😢 የኔ ዉድ ጠፋች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
በጣም ጠፋች አዎ ገጠር ገብታ ነው ውዴ አለች ❤❤
@Hቢንትኡመርነኝወለየዋ
@Hቢንትኡመርነኝወለየዋ 18 күн бұрын
እረተይ መታ ፀጉር ምድነዉ የማሳድገዉ ንገሪኝ😢😢🙈🙈
@nibrettube8913
@nibrettube8913 18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ለመታ የሰራሁት ጭቃ ቅባት አለ ገብተሽ እያቸው ቪዶወቼን እና መታውን እየመረጥሽ አንዳዷን ሳጎጂ ፀጉርሽን ቁረጪው ውዴ ❤❤
@MaryDavis-l3b
@MaryDavis-l3b 19 күн бұрын
እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@zeynebaseid7333
@zeynebaseid7333 13 күн бұрын
አያምርም እስታይል የለውም ሸክም መስሎ ነው የሚታየኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 13 күн бұрын
ምኑ 😂😂😂❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 19 күн бұрын
እኔ እኮ ካሮቶ የምጠቀመዉ ለምግብነወ ጥብስ አርጊ 😂😂😂 ለፀጉሬ ትዝም አይለኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
😂😂
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 19 күн бұрын
ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ ካሮት ተልባ እና አብሽ ከርከደዬ( አበባ) የካሮቱን ውሀ ፈጭተሽ ስታንተከትክው እኮ እውነት ቀጠን ያለች ውሀ የበዛበት ሽሮ ፈስስ ይመስላል 😋😅 አራቱም ለፀጉር እድገትና ማፋፋት እድገት ጥሩ ነው ሁሉም የተለያዩ ጥቅሞች አሉት የአብሹን ሽታ ከርከደይ አበባው ያጠፋዋል ስትቀቢማ መዝረከረኩ ያለ ነው ምንም እንኳን ብትጠነቀቂ ፁጉርሽ አባብሉኝ የኒለው ብዛት ስላለው ለፍሪዝ ሞክሪ ያምርብሻል ማበጠሩ ግን ትንሽ ያስቸግርሽ ይሆናል ምክንያቱ ብዛት ያለውና ከርዳዳ ፀጉር ብዙ ግዜ ሲፍታታ ያስቸግራል ግን ደግሞ ያምራል ለፍሪዝ ከርዳዳ ፀጉርና ብዙ ፀጉር የውስጥ ሰላም የውጭዊ ውበት ጤት ነው ከላይ መቀባባት ብቻ ትርጉም የለውም የተመጣኑ ምግቦችን መመገብና ሰላም ደስታም ሁሌም ውጫዊ ውበትን ያሳምራል እያንዳንዱ ትሪትመንት ደግሞ ግዜና መሳጅ ያስፈልጋል ተቀብተሽ ከታጠብሽ በሗላ በሴስተኛው ቀን ያምራል ቀጣ ሻንቦ እንጠብቃለን 🚶
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ሁሉም ሽሮዋ ላይ ነው ያተኮረው 😂😂😂እኔ ለራሱ ሳቀራብር በሳቅ ነበር የሞትኩት እሺ ውዴ አንድቀን ሞክራለሁ ቆይ ፍሪዙን ውዬ ሳላሳድር ፈተዋለሁ ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 19 күн бұрын
ካሮት አብሽ ተልባ ምጥን ሽሮ አስመሰልሽዉ ልል ስል አችምደገምሽዉ😂😂😂 አበባዉ ምድነወ ጥቅሙ እዝህ አለ እድሞክረዉ ተልባዉ አብሹ ስታጠሊዉ የስደና የሽብራ ንፎሮ መሰለ😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 күн бұрын
😂😂😂ከርከዴው ለፀጉር ከረር ጥንካሬ እድገት መፋፋት ለደም ማነስ ጥሩ ነው ውዴ ❤❤
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 6 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН