ተአምረኛዋ የ ቅድስት አርሴማ ገዳም በ አሜሪካን ሀገር በ ሜሪላንድ ግዛት ዉስጥ

  Рет қаралды 1,876

ZeHabeshawit Tube

ZeHabeshawit Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
የ ቅድስት አርሴማ ፀበል ገዳም አድራሻ 2239 Bachan valley Rd Manchester, MD 21102 ስልክ ቁጥር 240- 595-8790 202- 250-0623 202- 706- 4114
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድንቅ የሆነ ገዳም ነው ቦታው እራሡ ሢያምር ተባረኪልኝ ላይክ ሰብ💚💚💚🙏
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏻የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን🙏🏻 እኔም እስከማየው ቸኩያለው ፀበሏን እስከማገኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
እስኩዬ💞 በጣም ብዙ ተአምር አይቻለሁ በአይኔ አርሴምዬ ለ ቤትዋ ታብቃሽ🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
ወይ ሲያምር ቦታዉ እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፀሎት ልመናዋ በረከቷ ይደርብን አሜን በማራኪ ሸር እጋዚአብሔር ይስጥሺህታችን 🙏🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ገዳም ሁለቴ ሄጄበታለሁ በጣም ደስ የሚል ገዳም ነው🙏🙏🙏 መንፈስን የሚያድስ ነው እዛ ሄደዉ ሲመጡ የሚሰማዉ ሰላም በቃላት አይገልፅም 😍 በጣም እናመሰግናለን 😍
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Luck you all. Bereketun be telote lakligi yne wudi teblunem emenetunem laklige ema 😆
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
የሚ💞በጣም የመንፈስ እርካታ ሚሰጥ ቦታ ነዉ @ አለምዬ ለ ደጅዋ ትበቂያለሽ 1 ቀን🙏
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናቴ አርሴማ ለደጇ ታብቃን 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የተጋን ጆሮ የከፈትች እናታችን ባቺላይ አድራ እህታችን ክበርልን ዉስጡ ሲያምር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
የመንዝ ወርቅ 💞አሜን አሜን 🙏ሰመአትዋ ቅድስት አርሴማ ባለሽበት በረከትዋ ይድረስሽ🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
@@zehabeshawittube7174 አሜን አሜን አሜን እህታለም 🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ብርክ ያድርግሽ የኔእህት አርሴማዬ ሰላሜ ናት ደጇ እስክደርስ ቸኩያለው🙏❤️
@yaredtadesse3539
@yaredtadesse3539 3 жыл бұрын
Very good thank you
@meseretfeleke1749
@meseretfeleke1749 3 жыл бұрын
@@yaredtadesse3539 Thanks
@meseretfeleke1749
@meseretfeleke1749 3 жыл бұрын
Thanks
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ሰላም እሙዬ,የሚገርም ነዉ የአሜሪካ ሀገር ዉስጥ ገዳም እዳለ አላዉቅም ነበር.እናመሰግናለን ስላሳየሽን.እኔ ካለሁበት ብዙም አይርቅም.እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን ❤️share
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
መአዚዬ 💞እኔም ሶስት አመት ሙሉ መኖሩን አላዉቅም ነበር ተአምረኛ ገዳም ነዉ ፀበልዋም ፈዋሽ ነዉ በአይኔ ብዙ ተአምር አይቻለሁ🙌 እኔ ነግርያቸዉ የመጡ ባልና ሚስቶች ባልዋ አንድ ጆሮ ለ አስራምናምን አመት አይሰማም ነበር አርሴምዬ ጆሮዉን ከፈተችለት 1ሳምንት ተጠምቀዉ 🙏ሂጂ በረከት ተካፈይ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የቅድስት አርሴማ በረከትዋ ይድረሰን በጣም ደስ ይላል ይህንን ምስክርነት መስጠትሽ ቅድስት እእርሴማ ትአምርዋ ብዙ ነው ዘሀበሻዊትዬ እናመሰግናለን 😘😘😘🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አይንዬ💞💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰን አደርሰሽ አንቺ ብትጠፊ እኔ መጣሁ ውዴ በጣም ደስ የሚል ቦታ share ስላደርግሽልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ተባርኪ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜን ፅግዬ 💞እመጣለሁ ዉዴ 💞አመሰግናለሁ
@animation3285
@animation3285 3 жыл бұрын
እናታችን አርሴማ በመላው አለም ትክበርልኝ
@minasmidea
@minasmidea 3 жыл бұрын
በረከቷ ይደርብን የሰማዕቷ እናታችን
@NetsiLiving
@NetsiLiving 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ነዉ እኔ ሰምቼ አላዉቅም ገዳም እንዳለ እንኳን። በጣም ጥሩ ነዉ በርቺ ዉዴ። ❤️👍👍👍
@kg2121tube
@kg2121tube 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገዳም ነው🙏🙏🙏
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
Thank you የኔ ቆንጆ for sharing ተባረኪ 🙏❤😍❤ share share
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜን ቤትዬ💞በረከትዋ ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
@@zehabeshawittube7174 አሜን የኔ ፍቅር❤💖
@lifeisgood8422
@lifeisgood8422 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን♥
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለቹበት በረከትዋ ይድረሳችሁ🙏
@kongithagiso4234
@kongithagiso4234 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን ወይኔ መታደል ነው
@rahelmesfin4182
@rahelmesfin4182 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@tueb4792
@tueb4792 3 жыл бұрын
የውነት ደሥይላለሸ👍👍
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@sntuyneger
@sntuyneger 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የምንድንበትን መንገድ አዘጋጅቶልን ነበር አኛ ግን በራሳችን እንደምንድን እናስባለን መዳን በፈጣሪ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ትሙላልሽ በጣም አሪፍ ነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዘሀበሻዊት ዋው በጣም ደስ የሚል ገዳም እስቲ ስለምመጣ አየዋለሁ ቤተሰብ አለኝ እዛ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን በርቺ 👍👍👍 እግዚአብሔር ይባርክልኝ 🙏🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ነፂዬ አመሰግናለሁ ባለሽበት የ ሰመአቱዋ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብሽ 🙏
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ። እናመሰግናለን ሰላካፈልሽን። 🙏🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አሜን 🙏አመሰግናለሁ
@tueb4792
@tueb4792 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል እህቴ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ዋው ብጣም ነው ደስ የሚለው ሰምቼ አላውቅም እንዳለ🙏🙏እናመሰግናለን ስላሳወቅሽን እሙየ🧡
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሳርዬ 💞የ ሰማእቱዋ አርሴሜ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ሳርዬ 💞💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@mesitubemt2576
@mesitubemt2576 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ገዳም መሄድ እፈልጋለዉ ገዳም ሄጄ አላቅም ብቻ ፈጣሪ ሲጠራን ይበልጣል ፈጣሪ ለቤቱ ያብቃኝ ገዳማትን የማይበት ጊዜን ይስጠኝ 🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
መሲዬ💞 ሰማእትዋ ቅድስት አርሴማ ለ ቤትዋ ታብቃሽ ባለሽበት በረከትዋ ይድረስሽ🙏
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
ዋዉ በርቺ ወዴ ከአንቺ ብዙኅ እንጠብቃለን ወዴ ሌይክ
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ በአለንበት ትጠብቅን በጣም ደስ የሚል ነዉ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Roza💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@rozalovetube
@rozalovetube 3 жыл бұрын
@@zehabeshawittube7174 አሜን አሜን አሜን ትጠብቀን
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Wow. Weye tadeleshi ema pls breketun laklige ema tebarkelige share seladergshin. Luck you hun. This is blessed place 🙏 ❤ 🙌 💖 ♥ 💛 🙏 ❤ 🙌 💖 ♥ 💛
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አለምዬ💞የ አርሴምዬ በረከት ይደርብሽ 🙏🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
@@zehabeshawittube7174 amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ 💖 🙏 🙌
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዘሐበሻዊት የእኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን🙏 ቅድስት አርሴማ አንቺን እነደመራችሽ እኔንም ትምራኝ🙏 ከዚህ በፊት በሌላ ቪዲዮ አይቻለሁ በጣም ነበር የገረመኝ። ለሰባት ቀን ያክል ልጆችን ይዞ መሄድ ይቻላል? የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን🙏🙏 ላይክ👍በርቺልኝ!🌷🌷🌷
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ህብስትዬ 💞ከ Dmv ዉጪ ከሆንሽ 7 ቀን Dmv ከሆንሽ 3 ቀን ከነ ልጆችሽ ይቻላል kitchen ስላለ ልጆሽን ማብላት ትችያለሽ አንድ ክፍል ለ 1 ቤተሰብ ነዉ ሚሰጡት በ ኮሮና ምክንያት ብዙ ልጆች ይዘዉ የመጡ ሰዋች አይቻለሁ ምንም አትቸገሪም ሰመአትዋ ቅድስት አርሴማ ለ ደጅዋ ከነ ቤተሰብሽ ታብቃሽ🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
አሜን፫ አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ❤🙏🌷🌷🌷
@tewodrostefera7895
@tewodrostefera7895 Жыл бұрын
Tebarkiii👏🏿👏🏿👏🏿nege ehadalew!!!
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Welcome 👍👍👍👍
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
watching❤ ዘሐበሻዊት
@yebetewa-5538
@yebetewa-5538 3 жыл бұрын
🙏 Thank u for sharing dear..it so beautiful and so peaceful. 😇 Arsemeye 😇
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Yebetewa💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing እሙዬ 🙌🏽💝 Like & Share
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Thank you Misrakye💞
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሼርዋን እረስተሻታል🙆‍♀️🤣
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
🤣🤣ምስርዬ አሁን ሸርተሻታል አመሰግናለሁ 💞
@newphone4033
@newphone4033 3 жыл бұрын
👐👐
@munawegenast8833
@munawegenast8833 3 жыл бұрын
Wow… this is really nice to know and thank you so much for sharing🥰🥰🥰🥰🥰
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
Thank you muni💞
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
ሙኒ💞💞የሰመአትዋ የ ቅድስት አርሴማ በረከት ባለሽበት ይድረስሽ🙏
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት ❤
@awetf1983
@awetf1983 3 жыл бұрын
ዋውውውው ሲያምር😍😍😍ፋድሻዬ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ናርዲዬ 💞
@yodaheorthodoxtewahdo806
@yodaheorthodoxtewahdo806 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@mesi2112
@mesi2112 3 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆኛለው እማ አንችም በቅንነት መልሽልኝ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
እሙዬ የኔ ቆንጆ ❤️
@tsigebirhanu6426
@tsigebirhanu6426 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@konizeleke7353
@konizeleke7353 3 жыл бұрын
ይቅርታ የኔእህት ጥሩ ነገር አሳየሽን አምላክ ይባርክሽ ግን አርሴማ ብቻ አትበይ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በያት ከነክብሯ ጥርያት አመሰግናለሁ !!!
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ 🙏
@lifeisgood8422
@lifeisgood8422 3 жыл бұрын
በሰላም ነው ሰሞኑን ጠፍተሻል
@Tube-gx8mw
@Tube-gx8mw 3 жыл бұрын
ዘ ሐበሻ ውደደመርኝ ደመርሁሽ
@addisview3231
@addisview3231 2 жыл бұрын
አሜሪካንም ሄዳችሁ አትሰለጥኑም?በጠበል ተፈወስን ትላላችሁ ለአሜሪካኖችም አሳዩና እነሱም ይፈወሱ
@ruggerotrap8790
@ruggerotrap8790 3 жыл бұрын
Tseghe btrf
የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በአል 2015
35:28
Abyo Tube አብዮ ትዩብ
Рет қаралды 468
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 742 М.
ገዳሙ አልተዘጋም!  ግን . . .  የሁለት አባቶች እይታና ምስክርነት
38:02
Kidist Arsema Maryland || ቅድስት አርሴማ ሜሪላንድ
Рет қаралды 2,5 М.
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН