ዕውነት አርሰናል የዋንጫ ቡድን ነው? ዩናይትድስ ሁሌም እንደ አንፊልድ ለምን መጫወት አልቻለም ? | Live | | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 16,574

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@TashalaGabure
@TashalaGabure 15 күн бұрын
❤❤❤❤hulem Mun untd ❤❤❤❤effff ❤❤❤
@Mentesnot-vc8vn
@Mentesnot-vc8vn 15 күн бұрын
selam Ephraim enakn adersachu ❤❤❤❤❤
@borsamoboroje-z3t
@borsamoboroje-z3t 15 күн бұрын
ኤፊ ሠላም ሠላም እንኳን ለጌታችን ለመድኃንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልዴት በዓል አደረሳችሁ! እያልኩኝ ትንሽ ሰለአርቴታ ነገር ለመግለፅ ይመለከታል። የአርሰናል ችግር ቡድኑ ሳይሆን ዋናዉ አርቴታ ነዉ ጨዋታ በጣም ይችላል ግን ያለ አጥቅ በመከላከል ብቻ ቻምፕዮንስ የሚሆን የትኛም ክለብ ወስጥ የለም በመከላከል ምንም ደካማ ጎን የለዉም ግን ምን ዋጋ አለ በአንድ አጥቅ ጥገኛ የሆነዉ ክለብ ሆኗል ያለሳካ ምንም ማሸነፍ ይናፈቀናል
@Adi-p7b
@Adi-p7b 15 күн бұрын
🔻አርሰናል ደረጃ መዳቢ ነው
@QubeYssadik
@QubeYssadik 15 күн бұрын
አርሰናል የዋንጯ ቡድን አይደለም በመከላከል ብቻ ዋንጫ የሚበላ ከሆነ ይችላል
@FeyduNesiru
@FeyduNesiru 15 күн бұрын
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ ሰላም ሰላም ኤፍሬም እና ፍቅር ደና ናቹ ያው አሰተያየት ብንፅፍም አታነቡትም አድማጭ እኮ ፅፎ የላከው ሲነበብለት ደሰ ይለዋል ።አሰተያየት አንብቡ
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 15 күн бұрын
ኤፍሬም እና ፍቅር አርሰናል እና አርቴታ የበቃቸው ይመስለኛል። ሀቨርት ሜዳ ማድመቂያ እንጂ ከጀርመን እንዲህ አይነት ፈሪ ተጫዋች አላየሁም። ትሮሳርድ ከአካዳሚ የሚያድጉትን እያየ ከእሱ የሚሻሉ መሆናቸውን ሲያይ ውስጡ ጥሩ እንዳልሆነ ሜዳ ላይ በሚያካሒደው እንቅስቃሴ እየታየ ነው። ስለዚህ ምንም ሰበብ ሳያስፈልግ ከላይ እንዳልኩህ አብቅቷል። አርቴታ እየተጠቃ እንኳን ጫወታ የመቀየር አቅም ያጣ አሰልጣኝ ነው የሆነው።
@biniambini4199
@biniambini4199 14 күн бұрын
አርሴናል ምንም የዋንጫ ቡድን አለመሆኑን ለተከታታይ አመት አሳይቶናል ከአሰልጣኝ ጀምሩ ተጨዋቹም ጭምር ልክ ዋንጫ ላይ ሲደርሱ በራሰ መተማመናቸዉ ሁሉ ይወርዳል የኔዉ አርሴናል እሰከ 35 ደቂቃ 1ለ0 እየመራ በሰዓት መግደል ካርድ ሲስጠዉ ማየት በጣም ያማል
@TerunehYtsedawe
@TerunehYtsedawe 15 күн бұрын
ለምን ውሌ አርሰናል ብቻ
@HanaWale-h4n
@HanaWale-h4n 14 күн бұрын
Lemndn nw gn sle maldini yematserut
@SadikAbdo-k4f
@SadikAbdo-k4f 15 күн бұрын
አርሰናል ልክ የበፊቱ የፖችቲኖ ቶተሀም መሰለ
@halidjafer1122
@halidjafer1122 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከአቤ ኮራጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 15 күн бұрын
አይዛክ ከሳዋ የተረፈ 😂😂😂😂
@markcapa337
@markcapa337 15 күн бұрын
Arsenal wancha yikebdewal bc of superficial deepth and lower quality player most
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 14 күн бұрын
ARSANAL YEWANCHA TEFOKAKARI BUDN SIHON WANCHAWN YWESDAL BLO LEMEGEMET ARSANAL ASHENAFINETUN SIYASQETL LEWANCHA YEMITEBEQEW EYETALE SIHAD NEAW YEWANCHA BUDN YEMIBALEW UNITD YETGNAW BOTA NEAW BLO LEMEGEMET YEMIASCHEGER BUDN NEAW!!!!!
@Yared-q5j
@Yared-q5j 15 күн бұрын
አርሰናል 😂😂😂😂😂😂😂መቸም ዋጫ አያነሳም😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅
@Mubrekhmdala
@Mubrekhmdala 15 күн бұрын
Arsenal 😂😂🤣🤣👍. MyClTY❤❤❤💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 15 күн бұрын
ባለጌ ናቹ!!! ስለማይመለከተኝ 1 ሰአት አዳምጬ ስለ ዩናይትድ እሁድ ትላላቹ..... ችጋራም😡
This is Anfield  የትም የሌለው
17:22
Ephrem Yemane Official
Рет қаралды 9 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
የሚወራው ምንድነው? ድርድሩ ለምን አሁን ሆነ?
15:07
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 57 М.