'ተርቲም' የአርሶ አደር ወግ በወሎ ራያ

  Рет қаралды 53,595

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ያልተበረዘው የወሎ ራያ ማህበራዊ መድረክ - 'ተርቲም'

Пікірлер: 183
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 жыл бұрын
ወለየወች ምርጥ ናቸው እረጂም እድሜ የሀዋህ ደግ ሰው አክባሪ ቸር ምርጥ እናቶች
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ትክክል
@ndyhdg9951
@ndyhdg9951 3 жыл бұрын
🥰😍😘❤️❤️❤️
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ይህን የዋህ አማራ ነዉ ሊጠፍ ጉብስ ቀና እምሉት አሁን እነዚህ ምን ይወጣቸዋል የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ ያረብ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ ባላቸው በለላቸው እሚተባበሩ ፍቅርን ያስተማሩ ምርጥ ወሎዪወች
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 3 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ የአማራ እናቶች😍😍
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
WOOOOOOOOOOOOOOW
@blackman7114
@blackman7114 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ ያምራሉ 💚💛❤️
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
አይ ጁንታው ከጉድም ጉድ እኮ ነው የአማራን ህዝብና መሬት ዘርፎ በግድ ትግሬ ለማረግ ቢሞክር ለ30 አመት አልተሳካለትም የአማራን ስነ ልቦና አለማወቁ ይገርመኛል ማንነት ደምና ስጋ ነው እንጂ እንደፈለግን የምናወልቀው የምንለብሰው አይደለም አማራነት ክብር ነው ራያየ ሸጋ ወለላ ሰላማችሁን ጠብቁ ።
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 жыл бұрын
YESSSSSS 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌EWNTE NW
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 3 жыл бұрын
Anatih yiwalilina, Amara nachew
@mow0wmo408
@mow0wmo408 3 жыл бұрын
አገሬ ናፈቀኝ💔💔💔💔💔💔💔የራያ ባህል ገና አልተዋቀም 👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩
@mariewubie3431
@mariewubie3431 3 жыл бұрын
@arsemakdsttube2617
@arsemakdsttube2617 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሀገር መግባት የናፈቀው👍👍👍👍
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ እደት ባይኔ እደዞሩ አባየና እማየ አይ ልክ እደዚህ ነበር እሚሳልፉት ከጎርቤት ጋር
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 жыл бұрын
እኔ አሁን ላይ ፍርቻለሁ
@سميرهسميره-ش9م
@سميرهسميره-ش9م 3 жыл бұрын
እኔ
@ቲጂየአባቷልጅ
@ቲጂየአባቷልጅ 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እናቶች እኮ ውበታቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤😍❤😍❤
@birkelama2928
@birkelama2928 3 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ላሳየን ለዚህ ቀን ስላደረሰን🙏🙏🙏
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
ይህ ነበር የናፈቀን አማራየ የኔ ፍቅሮች ስወዳችሁ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ብልአፊ"ስታምሩ የአማ"ራ እናቶች♥♥♥♥ መቸም ፍቅርናቸው"አሏህ ይስጣችሁ
@ትብለጥአዱኛ
@ትብለጥአዱኛ 3 жыл бұрын
መገን ወሎ የደጋጎቹ ሀገር የፍቅር ሀገር የጁ ራያ አቤት ቁንጅና አቤት ዉበት ስታምሩ ሸጋዋ ናችሁ ይመቻችሁ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 3 жыл бұрын
አቤት ምርቃናቹህ ደስ ሲል 🤲🤲🤲🤲 አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ቡናው ሲቀዳ የፈረስ ጪራ ይመስላል ዋው
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
በጣም አደብተ ሩሩ ኡፍ የኔ የዋሆች
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
እናቶቻችን ኑሩልን የናተን ፍቅር ለኛ ይስጠን
@ahmedhsan3441
@ahmedhsan3441 3 жыл бұрын
ወሏህ ኢትዮፕያዊ ሁኔ አማራነቴ ያኮራኛል አማራነት ደግነት መልካምነት።
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 3 жыл бұрын
One of the best program from ATV; never missed any so far!. Thank you ATV and love to my beautiful people!
@ehitmohammed939
@ehitmohammed939 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በጣም የማደቀውጋዘጢኛው እነሱን መስሉ ስለሆነ የሜያሳልፈው እና በቃ ሁሊ ቢቀርብ በጣም ደስ ይለኛል
@birukihebesa9538
@birukihebesa9538 3 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ እራያወች ይመቻችሁ ወገኖቸዋ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ይህን ጀግና የራያ ህዝብ ነበር እነዚህ ከሃዲ ሃገር አጥፊ እነ ሙዋቹ ጁንታ ቁም ስቅሉን ሲያሳዩት የነበር ግን የኢትዮጵያ ዓምላክ ተነዚህ የሤይጣን ቁራጮች ተሠዉ ያልተፈጠሩ የውሻ ልጆች ህውሃት የሚባል የውሾች ድርጅት ክብር ና ምስጋና ይድረሰዉና ለጀግናዉ የሃገር አለኝታ የመከላከያ ሠራዊታችን ዳግም ቅድስት ኢትዮጵያችን ላይ ላይበቅሉ ( ተጥቂት ቅሪቶች በስተቀር ) በቅርብ የሚከስሙ ድራሺ አባታቸዉን አጥፍቶ ሠላምችንን ፍቅራችንን በሠላም ወጥቶ በሠላምመግባት ያስቻለልንን ወጋችንን ባህላችንን ሠላማችንን ላስመለሰልን እኩሪ ሠራዊታችን በክብር እናመሰግናለን !!!!!!!!!!!ጀግናዉን የራያ ህዝብን ግዜ የሰጠዉ ውሻ ቅል ህውሃት የሚባል ባዶ ቅል ድንጋዩን ተድንጋይ የጠነከረዉን ጀግናዉን የራያ ህዝብ ና መሬቱን የደፈረዉ ሺንታሙ ህውሃት የሚብል ጋኔን !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
አማራ ቲሺም ትልቅ ምስጋና ይድረሳችሁ ባህሉን ወጉን ለሌላ ወንድምና እህት ይኢትዬጵያ ህዝብ ስላስተዋወቃችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 жыл бұрын
የኔ ልዪወች ያረብ ሀገሬን ሰላም አርግልን ሀገር ሰላም ሲሆን ደስስ ይላል እኛ ሀብት አንፍልግም ፍቅራችን በቂ ነው አላህ ይመልስልን
@tadla8200
@tadla8200 3 жыл бұрын
ዋውብናው ሲያምር የደሮ አይን ይመስላል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 3 жыл бұрын
ሽአመት ኑሩልን እናቶቻችን😍😍😘😘😘
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
ወይ ሲያምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድድድድድ ነው 🥰🥰🥰🙏
@ሀዩነኝየራያዋአማራ
@ሀዩነኝየራያዋአማራ 3 жыл бұрын
ዋውውውው ደሥ ሥትሉ እናቶቸየ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ 💔💔💔 እኔም የዋጃነኝ
@hayataota1130
@hayataota1130 3 жыл бұрын
አማራ ሚድያ ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኞች ፣ የማትፈሩ ናችሁ ዋውውው
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 3 жыл бұрын
እናት ሁልግዜ ተደሰቺ የልጂ ሀዘን ይብቃሽ ደጉአማራ በደስታ የምትኖሩ ያድርጋቺሁ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
💚💛💓አቤት ስታምሩ እዲሜ ይስጣችሁ አይ መገሌ በወተት
@tinamohammed9254
@tinamohammed9254 3 жыл бұрын
የዋህ የገጠር ሰዉ ክፉ አይንካቹዉ ⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🕌🕌🤲🤲🤲🤲🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አዝመራቸው ያማረ ይሁን 🌱🌾🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌱🌱🌱🌱🌱🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@beettube1521
@beettube1521 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ አማራዬ
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 3 жыл бұрын
የዋህ ምርጥ እናቶች እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የሚቀጥለውን እኛ ቤት ከናቴ ጋር☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
አሜን 🙏 የዋህ እኮናቸዉ የኔ እናቶች ኡፍ እደ ገጠር ሰዉ የዋህ የለም የጀገርዉ እኳ ሲመጣ የለነም አይሉም እደዉ እጀራኳ ጉረስ ይባሉ ኡፍ
@alhamdollah7102
@alhamdollah7102 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤መሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ይቸምርላችሁ💚💛❤💚💛❤
@adisadis3069
@adisadis3069 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁስታምሩ
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
አይ አረ ተዉኝ ልኑርበት አይ የሰዉ ሃገር ኑሮ መረረኝ እማየና አባየ ከጎረቤት ጋ እድህ ነበር እምናሳልፈዉ ላይሞላ ዱኒያ በሰዉ ሃገር እሳት መቀቀል ያረብ አገራችን ሰላም አድርግልን ስደት በቃ በለን ያረብ ያረብ 🙏🙏🙏🙏
@dykontibib2821
@dykontibib2821 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የዋሁ ቤተሰቦቻችን ለእናሱ ሳይኖሩ የኛ የኖሩ እኮናቸዉ ክፍ አይንካብን
@susutube6680
@susutube6680 3 жыл бұрын
ወሎየወች ፍቅር ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ እሪያወች ስታምሩ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ
@የአቤሎሸጋእናትሙሉነኝ 3 жыл бұрын
ያይስ ያገሬ ሰወች ያይስ የራያ ሰዉ ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠብቅልኝ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 жыл бұрын
ምንም ሳኮኖብን እምንገናኝ ጋርገን በስዴት ሆኝ ደከመኝ ያሀገሬ ስላም ናፍቆኛ አላህ ይጠብቅልኝ
@ethiopia3929
@ethiopia3929 3 жыл бұрын
ወለላዎቸ እኔስ በናፍቆት ልሞት ነው በእውነት እናቶቻችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከስደት ተመልሰን አብረን የምንኖር ያድርገን እግዚአብሔር እፍፍፍ ዛሬስ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 3 жыл бұрын
የኔናቶች ለናተ እድሚ ይሥጥልን አገራችንን ሠላም ያርግልን የገጠር ስው ትንሺ ትልቁን አክባሬ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
ውድድድድ ኑሩልኝ 😘😘ደጉ❤የሀገሬ ሰው😘😘
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ደጉ የአገር ሰው 💕💕💕
@hayataota1130
@hayataota1130 3 жыл бұрын
ወሎ ራያ ነኝ የቃሊሟ ስወዳችሁ
@terrilegese3012
@terrilegese3012 3 жыл бұрын
እውይ እግዚአብሔር ሆይ ይህን የድሮ የጥንት አንድነታችን ፍቅራችንን ይመልስልን ይህን አይነት ፍቅር ከየት ይገኛል እማሆይ ፀሎትዋትን እግዚአብሔር አምላክ ይስማ ዋት እንዲህ ነው የሚያምርብን ስታስቀኑ እግዚአብሔር ያኑራችሁ
@GoredGored
@GoredGored 3 жыл бұрын
This is a sort of Baby shower and support organization behind it. Great job AMMA, this is the best talk show in the country. AMMA I am , and I am sure a lot us are grateful for teaching us the life's and lives' of the farming community
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 3 жыл бұрын
የዋህ ህዝብ እኔ አፈር ልብችሁ። እድሜና ጤና ይስጣቹሁ።
@ymerymer7184
@ymerymer7184 2 жыл бұрын
ያገሬ ሰዎች😍😍😍
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ 3 жыл бұрын
ማዶ ከተማ ላይ ተይዠ በኪላ ሚዛኑም እንቢ አለኝ ወደሱ እያደላ
@jamelayasin210
@jamelayasin210 3 жыл бұрын
ወላሂ ናፈቀኝ 😭
@fayzahmohamed408
@fayzahmohamed408 3 жыл бұрын
Betam dseyelal yamara behale bedeb asetewaweku mshallah enkon amara hoku 💚💛❤👍👍
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 3 жыл бұрын
ይገርማል የሁሉም ባህል ይለያል?
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ሐዝብ አስተሳስሮ የያዘው የማኅበረ ሰቡ ባሕላዊ ህይወት ነው፤ ለዚህ ነው የሀገሪቷን አንድነት ለመከፋፈል የመጣ አካል ሁሉ ሊሳካለት ያልቻለው።
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
ወይ ሰታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 3 жыл бұрын
በጣም፣ደስይላል
@zinashfelekehabesha2089
@zinashfelekehabesha2089 3 жыл бұрын
አይይይይ ከማራራራ ስወዳቹኮ🇪🇹🇪🇹❤❤😘
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 3 жыл бұрын
በጣም ታስቀናላችሁ ዘመዶቸ
@zenatzeee9740
@zenatzeee9740 3 жыл бұрын
ወሎ ራያ አማራዬ💚💛❤️👈
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እድሜናጤና "ይስጣችሁ"ለእናቶቻችን♥♥♥
@aragawyimam2231
@aragawyimam2231 3 жыл бұрын
መገን እራያ የፍቅር መገለጫ
@albadr666
@albadr666 3 жыл бұрын
ውይ ደሰሰሰ ሲሉ ውይ ትዝታ
@alehegnworku1332
@alehegnworku1332 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ከየት ነው ያገኘው አማራ ቲቪ
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ አማራየየየየየ ተጉ
@سميرهسميره-ش9م
@سميرهسميره-ش9م 3 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ነፍጠኛየ ሺ አመትኑሩልኝ
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 3 жыл бұрын
ዉይ ምክራቸዉ ደስ ሲል 👍👍👍👍👍👍
@ፂነኝየናቴናፋቂ
@ፂነኝየናቴናፋቂ 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 жыл бұрын
ስታምሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@halimaseid7756
@halimaseid7756 3 жыл бұрын
አቤትሥታምሩእኳንምገጠሬሆኩወለየወችየትናችሁ
@ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት
@ሩቅያቦረናአምሐራሳይንት 3 жыл бұрын
ቤተ አማራወች 😍
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ 😘😘😘ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 жыл бұрын
ስወደዉ ወለየነቲን
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
በጃቹህ ነዉ እምበሉት አላለም 😂😂😂 የኔ የዋህ እና እደት በማኪያ ይበላል
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
God bless you all my people 🙏🙏🙏
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 2 жыл бұрын
መገን ወሎ አይደለም ሰወቹን ሳር ቅጠሉን ክፊአይካብኝ ❤🥰❤
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ዋውው ሲያምሩ አገር ስገባ እራያን ማየት እፈልግነበር
@የወርቄዋልጅ
@የወርቄዋልጅ 3 жыл бұрын
ነይ እኔ እቀበልሻለሁ በፍቅር ሀቢብቲ
@محمدعلي-ف9ن3ر
@محمدعلي-ف9ن3ر 3 жыл бұрын
አሜን አሜ አሜን አሜን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና ይሄ ፍትፍት ገና ሲፈተፈት ዘግቶኛል ዱሮም ወተት አሎድም ነበር አሁን የበለጠ ጠላሁት😀😀😀😀 እህቴ ባለሞያ ነች ወተቷ ሲጣፊጥ ዋው ነው እርጎዋን ካልቀዳቺልኘ ጥሬ ወተት አሎድም ከዚያ ልጆቹ በልተው ወተት ባለበት መቼም ዝብ አይጠፋም ጢዝዝዝ ስትል በፊታቸውላይ አሎድም ገጠሬ ብሆንም ቅቤና ወተት አሎድም ነበር ከስደት ስመለስ ለረፍት ሄጄ ቅቤ አምሮኝ ተቀባሁ ወተትም በላሁ የገጠር ወዙ ብቻ በቂ ነው እዲህ ተሰብስበው አብረው ሲበሉ ቡና ሲጠጡ አቤት ደስስስስ ሲሉ ወላሂ የት ለባቱ ከተማ
@عبدالقادر-و2غ5م
@عبدالقادر-و2غ5م 3 жыл бұрын
💚💛❤👏👏የራያ👍👍👍👍👍👍👍
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aman_tube9477
@aman_tube9477 3 жыл бұрын
OMG they bring ma Memory.
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bingobeing6071
@bingobeing6071 3 жыл бұрын
❤️😍😞🥺 I miss ergo so much ❤️ 🤤
@hanan7573
@hanan7573 3 жыл бұрын
ወላሂ ይኸንን ፕሮግራም ስወደው ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም
@ሮየየእመብርሃን
@ሮየየእመብርሃን 3 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ወሎ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
የኔም ወግ ነው💔💔💔
@selamawit6212
@selamawit6212 3 жыл бұрын
ከዚህ ይዋህ ህዝብ የፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏 የቤት ሚስጥር እንዲት ይጠየቃል? ጋዜጠኛው ግን 🤔
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ 😍😍😍
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 3 жыл бұрын
ደጉ አማራ ግን በደግነታቺሁ የጥፋዘመቻ የተወሰነባቺሁ ግለምን አላህ ይጠብቃቺሁ
@ffyame7819
@ffyame7819 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለናንተ
@kasegnebogale4243
@kasegnebogale4243 3 жыл бұрын
እናነተ ግን ምን ነው ጎንደር የአማራ ክልል መሆኑ ቀረ እንዴ?በብዛት የምታቀርቧቸው ቀረጻወች የሚካሄዱት ጎጃምና ወሎ ነው፣ሸዋንም አስቡት፣፣ሚዛናዊ ሁኑ እንጅ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
ኧረ ተው እጂ ይደርሳልና ጎጃም እነዚህ እኮ ለሰላሳመት የአማራ ጋዜጤኛ ናፍቆ አቸዋል
@bero431
@bero431 3 жыл бұрын
The did A Wolkayit show recently, Wolkayit is Gonder.
@blackman7114
@blackman7114 3 жыл бұрын
አረ አላየሁም በል እንጂ ብዙ ነው የተሰራው
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
ሁሉም አንድ ነዉ ልዮነት መፍጠር አያስፈልግም ሁሉም ባህል ነዉ በትንሹም በትልቁም ልዮነት ምፍጠር ምን ይሉታን 😏
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
@@lubabalubaba6703 👍👍
@kalkidanselemon7370
@kalkidanselemon7370 3 жыл бұрын
ቤተ አማሀራ ነው ስማችን
@ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ኘ9አ
@ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ኘ9አ 3 жыл бұрын
ውይ በትዝታ ጭልጥ አደረጋችሁኝ
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 жыл бұрын
በጣም ወተትዋ ወተት ሸጋው እማማዋ እፉፉ 💕
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 3 жыл бұрын
"በወያኔ ይደርስባቸዉ የነበረዉ ጫና" የሚለዉ ጋሀነም በሚለዉ ይስተካከል። የሚሉትን የተረዳህ ወይንም ያዳመጥክ አይመስለኝም።
@wultageste538
@wultageste538 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ደሞቼ💚💛❤️😍😍😍
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
አሜን
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
Wow😍😍😍❤❤❤❤❤👌👌🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
እናቶች ስላሳያችሁን አመሰግናለሁ መንገሌውን እሞክረዋለሁ
@user-pk5mm9lo2d
@user-pk5mm9lo2d 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ጋዜጠኛዉ ተዉ ፖተሊካ አታስገባ እንጂ ተዉ ይህን ተጠቅመዉ የዘመኑ ፖለቲከኛች ያበዳ ዉሻ ማለት ናቸዉ በሰላም ይኑሩበት 😃😃😃
@katheejarak9657
@katheejarak9657 3 жыл бұрын
እራያወሎቤተአማራዉች💚💛❤🦁😘
@thaibabd2528
@thaibabd2528 2 жыл бұрын
👍👍💚💛❤️👌👌
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
ይህን ደግ ህዝብ ነውኮ በገጀራ የሚቆርጡት እኔ በጣም የሚገርመኝ ልባቸው ምን ይል ይሆን ወይ አማራየ
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ማማማማየብቅበይ የኔልዪ እሽ አማየ
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 176 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,8 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 13 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,4 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 311 М.
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 11 М.
የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት
3:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 8
አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ጥቅምት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
16:05
ለምክክር ቅድመ ዝግጅት
3:57
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 12
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 27 МЛН