ትረካ ፡ እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር (1) - ክፍል አንድ - አሌክሳንደር ቤላዬቭ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 19,476

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ አሌክሳንደር ቤላዬቭ
ተርጓሚ፡ በካፋ ኃይለየሱስ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 49
@tazena1712
@tazena1712 Жыл бұрын
ወዳጄ ብዙ ቢያደክምህም ለኛ ብለህ አትድከም ተርክልን ዛሬ ጥቂት ብንሆን ነገ አድማጮችህ እንበዛለን አይዞህ በርታ እንዲያነው ወንድሜ አደራ እንዳይደክምህ ዝም ብለህ ተርክ...ጀግና
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 Ай бұрын
ይህን መጽሃፍ ህጻን እያለሁ ነው ያነበብኩት። ዶ/ር ሳልቫቶርን ሳስብ በጣም ተጽእኖ ኣሳድሮብኝ ኣሁን ሃኪም መሆኔ በእርሱ ትጽዕኖ ነው። ❤❤❤❤❤ ሳድግ እንደ ሳልቫቶር መሆን እመኝ ነበር። ኣሁን ሐኪም ሆንኩኝ❤❤❤ Thank you Salvator. ❤❤❤
@naniadhanom
@naniadhanom 8 ай бұрын
Thank you
@newlife1320
@newlife1320 Жыл бұрын
አቅሙ ያላቹ ባንዳንድ ነገር አግዙት ድሮችንን ላስታወሰን
@የኔየንጉሴ
@የኔየንጉሴ 8 ай бұрын
ወይዬ ተባረክ የእውነት ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ 4 ክፍል እያለሁ የስእል አስተማሪያችን ጀምሮልን ሳይጨርሰው ቀረ እኔ ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው።
@tirekatube
@tirekatube 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Birtukan565
@Birtukan565 Жыл бұрын
ይህ መፃሀፍ ኢህቲአደር የሳይንስ ግኝት በጣም የምወደው መፃህፍ
@tikurnenanechtube3718
@tikurnenanechtube3718 Жыл бұрын
መፅሐፉ ካነበብኩት ብዙ ዓመት ህኖኛል ስለ "እቲአንደር" አሁን ሳዳምጠው አመታት ከንባቤ ማህደር ያደበዘዟቸውን ታሪኮች ከውስጤ እንድቆፍር ገፋፍቶኛል. ምርጥ ድርሰት አሪፍ አተራረክ ተወዳጅ ፕሮግራም። በግዜ ብዛት ከሼልፍ የትራቁ መጽሐፍትን መልሶ ለማየትና እንደገና ዋጋቸውን ለማደስ ይረዳል።በርቱ ከአስልቺ የፖለቲካ ጫጫታ መሸሽና ህይወትን መነፅር ለማየት ለምንሻ አሪፍ ነው።
@gechu71
@gechu71 Жыл бұрын
ጥሩ አድርገህ የልቤን ገልጸኸዋል፡፡ እንዲያው ቀደምክኝ እንጂ የኔም ሀሳብ ነው፡፡ የልጅነቴን ንባብ ዘመን ነው ያስታወሰኝ፡፡ እንዴት ውብ ነበር፡፡🤔😍
@MikiyasWubshet-e4z
@MikiyasWubshet-e4z Жыл бұрын
tereka ewdalew yantenm hulunm semchalew sesema sera lay hogni nw serayen befetnet endesera yadergegnal ebakek yezin p2 ena lelochm rejem meshafochn terkln❤❤❤❤
@rezeneocube3316
@rezeneocube3316 Жыл бұрын
የመጀመርያየ የአማርኛ መጽሐፍ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
Betam des emil tireka , enamseginalen, Berta
@2blueye
@2blueye Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@meseretflate6007
@meseretflate6007 Жыл бұрын
Talak wendemachen ato Bekafa yeteregomewen mesehafe bemeterekeh betam enamesegenehalen Egezeyabehre yebarekeh ❤❤❤
@beletecherenet3840
@beletecherenet3840 Жыл бұрын
ከተቻለህ የማክሲም ጎርኪን ከቤተሰብ ወደ ህብረተሰብ የሚለዉን መፀሐፍ ብትተርክልን
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Жыл бұрын
በጣም የምወደው መፅሀፍ እናመሰግናለን
@noelmekonnen4521
@noelmekonnen4521 Жыл бұрын
I am about to be eighteen yrs old I read this when I was ten beam mwedew mestafnw😍😍
@newlife1320
@newlife1320 Жыл бұрын
በጣም የልጅነት ትዝታ
@zekariasgirma9270
@zekariasgirma9270 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ በሌላ ተርጓሚ ኢሕቲአንድር በሚል ርዕስ ተተርጉሞ አንብቤዋለሁ በወቅቱ በጣም ወድጄው ነበር አሁን ጥሩ ማስታወሻ ሆነልኝ አመሰግናለሁ። ቢቻልህ ''ጃሚላ'' የሚለውን በቺንጊዝ አይትማቾቭ የተፃፈውን መፅሐፍ ብትተርክልን ደስ ይለኛል።
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ያልከውን ታሪክ አላነበብኩትም። እፈልገው እና ካገኘሁት እሰራዋለሁ። ለጥቆማው አመሰግናለሁ! 🙏
@Birtukan565
@Birtukan565 Жыл бұрын
ፈልጌ ያጣሁት መፃሀፍ ነው አመሰግናለሁ ልጅነቴን አስታወስከኝ
@newlife1320
@newlife1320 Жыл бұрын
አዎ እኔ ልጅ እያለው ያነበብኩት ከቨሩ ራሱ አይረሳኝም ለየት ይል ነበር ከሌሎቹ
@abbysanimation4113
@abbysanimation4113 Ай бұрын
እኔም እየፈለኩት ነው
@renetessema2367
@renetessema2367 Жыл бұрын
አቶ በካፋ ኃይለየሱስ በጣም ጥሩ ተርጓሚ ብቻ አልነበረም.የመፅሐፍ ትርጉም በአማርኛ መተርጓም የጀመረው እሱ ነው.ከማይዘነጉ ትርጉሟቹ" ታራስ ቡልባ." ኒኮላይ ጎጎል.በዚሕ አጋጣሚ ጋሽ ካሣ ገብረሕይወት "የ አይነ ስውር ሙዚቀኛ" የቤተሰብ ደስታ " ስድስተኛው የሕሙማን" ማደሪያ ቤት."ዎንጀል እና ቅጣት" ደስተየቭስኪ.
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 Жыл бұрын
Yeneberew endalinebere rusia yeterekilin ,greeting from afiganistan
@alulamezgebe1764
@alulamezgebe1764 Жыл бұрын
👏Thank you
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 Жыл бұрын
በልጅነቴ ያነበብኩት መፅሃፍ!!!
@Henokdish
@Henokdish Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kimanahu
@kimanahu Жыл бұрын
በልጅነቴ ያነበብኩት በጣም የምወደው መፀሀፍ!!
@newlife1320
@newlife1320 Жыл бұрын
እኔም ኢህቲአንደር በሚለው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
Enem anbebewalew gin Hilem nesilo new imitayegn 😅
@Selam12344
@Selam12344 Жыл бұрын
Thank you for the narration my child hood book and dream
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
Thank you so much for sharing your story! It makes me happy that these narrations that I do are bringing people's memories back. May both your parents rest in peace! ❤
@derejemulugeta3485
@derejemulugeta3485 Жыл бұрын
Le mejemriya gize yanebebku Please part two
@gezachewshawafira7001
@gezachewshawafira7001 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ቅዳሜ ማታ 3 ሰዓት ይለቀቃል። 🙏
@birukhailu9141
@birukhailu9141 Жыл бұрын
Ke25 amet befit be13 amet yanebebkut, 👍🙏👍👍👌😏😏
@አንድብቻ
@አንድብቻ Жыл бұрын
የትዝታ መአት ነው ያወረድክብኝ ከልብ አመሰግናለው ከልብ የምወደው መፅሀፍ ነው
@TofikAsmamaw
@TofikAsmamaw Жыл бұрын
ቀጣይ ....
@asefashasrat8729
@asefashasrat8729 Жыл бұрын
ኢትያንደርና ጉትኤሬ
@asefashasrat8729
@asefashasrat8729 Жыл бұрын
በልጅነቴ ያነበብኩት
@Justsmile145my
@Justsmile145my 4 ай бұрын
Ebakh bemaryam pdf kaleh lakligni benath🥺🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
@@Justsmile145my በምን ልላካልሽ እህቴ?
@naniadhanom
@naniadhanom 8 ай бұрын
Please ትርጉም ስራ ብቻ😊🙏🙏
@አንድብቻ
@አንድብቻ Жыл бұрын
እኔ የምለው😮 ትንሽ ግራ ገብቶኝ እኮ ነው 2.3k ካየው ወይም ካዳመጠው እንዴት 116 ላይክ ብቻ ይኖረዋል ትንሽ ግራ ይገባል 🤔
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ስለሚረሳ መሰለኝ። 😅
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 Жыл бұрын
Kifil 2 ?????
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ቅዳሜ ማታ 3 ሰዓት ይለቀቃል። 🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የጉለሌው ሰካራም ክፍል-1 Tarik-ታሪክ
11:27
TARIK Tube-ታሪክ
Рет қаралды 1,3 М.
ባ ን ዳ | "በወንድሟ ተ ደ ፈ ረ ች" | ክፍል 1 | Ethiopia
1:04:24
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 20 М.
የጉለሌው ሰካራም ክፍል-2 Tarik -ታሪክ
12:48
TARIK Tube-ታሪክ
Рет қаралды 608
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 147 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН