ተሰብሰበው ቡና በሚጠጡበት ቦንብ የወረወረባቸው ግለስብ እና የሞት ፍርዱ

  Рет қаралды 139,879

Sile HiwotTV

11 ай бұрын

Follow Us On Tiktok www.tiktok.com/@silehiwet0
Follow Us On Facebook silehwt/
Join this channel to get access to perks:
kzbin.info/door/DiKvz4_h7xfcJN22BQsYaQjoin
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 275
@SileHiwotTV22
@SileHiwotTV22 11 ай бұрын
ወይዘሮ ይፍቱ ታደሰን ለማግኘት እና ለማገዝ => 0912213772
@eagle4452
@eagle4452 11 ай бұрын
#God. Bless you !!! You are wonderfull !!!! Thank you for showing her so much Love. 😅😢 She is lucky.lot people was Thier for for her , it means #God Love her so much he sent This all people to support her !!!! She do not need to be #Sad. She is the winner. #Love Of God is powerfull in her !!!!
@SikinaSik-fn8pp
@SikinaSik-fn8pp 7 ай бұрын
😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
ብስራት የእውነት ያልተዘመረልሽ ጀግና ነሽ በራስ መተማመንሽ በራሱ በምንመለከትሽ ሰዎች ላይ የሚገርም ተፅኖ ያሳድራል በርቺ እህቴ ለኔ ከእድሜሽ በላይ በሳልና አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@hanasisay4827
@hanasisay4827 11 ай бұрын
የኛ ሀገር ህግ ለወንጀለኛ ትክክለኛ ፍርድ መች ይሰራል ንጹህ ሰው መገደልና ማገላታት እንደ ጀግንነት የሚታይበት ነው 😢
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 11 ай бұрын
አይይይይይይይ ጭኻነ
@mesijesusjesus3542
@mesijesusjesus3542 11 ай бұрын
ትክክል
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 ай бұрын
የእኔ እናት እንኳን ጌታ አተረፈሽ አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ጥበቃ የተከበበ ይሁን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 11 ай бұрын
ለሞተችው መንግስተ ሰማያት ያዋርሳት የኔ እናት ባለቤት ሳይሆኑ እንደ ቤተሰብ ጎረቤት ሰብስበው በሚያበሉበትና በሚያጠጡበት ሰዓት ይህን መከራን የተቀበሉ ይህንንም ተሻግረው ለዚህ ሰዓት ላበቃዎት እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው መልካምነቶ ጠቅሞታል የኔ እናት ቀሪውን ዘመኖ ፈጣሪ ጥላና ከለላ ይሁኖት ።
@user-zn2td6wg7y
@user-zn2td6wg7y 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ታምህርነው ፣መግደልም ማኖርም የሚችል እግዚአብሔር ብቻነው😢😢😢😢😢
@user-zn2td6wg7y
@user-zn2td6wg7y 11 ай бұрын
የሞተችውን ነፍሷን ይማር😢😢😢
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@saadayimer8273
@saadayimer8273 11 ай бұрын
እውነተኛ ባለ ታሪኮ ናትደ😢
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
ብስራት በጣም የተረጋጋሽ እና ትሁት ነሽ በእውነት በጣም አክባሪሽ ነኝ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ሲቀጥል ያረፈችውን ነብስ ይማር የተረፋችሁትንም ፍፁም ፈውስን ይላክላችሁ በጣም አዝኛለሁ😭😭😭
@mesi5948
@mesi5948 11 ай бұрын
የእኔ እናት አይዞዎት የሞተችውን ነብስ ይማር እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም እና ፈተና የሚሰጠን በእኛ ስለሚተማመን ነው እናቴ እድል አደለም ጀግና እናትኖት እግዚአብሔር ጮርሶ ይማሩዎት😢❤❤❤
@tizibt6026
@tizibt6026 11 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት እረ ስንቱን ሰማን እማማዬ እንኳን አተረፈሽ በአገራችን ላይ ስንቱ ሰይጣን ተፈጠረ አባት ሆይ ጊዜውን አሳጥርልን
@gggu5782
@gggu5782 11 ай бұрын
ይከብዳልወላሂ የጭካኔጥግ ያለምንምነገር የዝህንያክል 😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 11 ай бұрын
አይዞሽ የድንግል ልጅ አትርፎሻል ለበጎ ነዉ!! ጭራሽ አጅ አግር የተቆረጡትን አስበሽ ተፅናኜ ፈጣሪ ይማርሽ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 11 ай бұрын
ክብርቲ ሓፍተይ ተኣምንዮ ሓያሉ ፍቁረ እግዚኣብሄር ዝኾነ ቅዱስ ሚካኤል ኣቦይ ሪኣዮ ሓፍተይ በዓል ቡዙሕ ምሕረት እግዚኣብሄር ረኣዮ ናይ ልቢ ሰብ ከነይ ከምዘንቢብብ ፈጣሪ ቡነት እግዚኣብሄር ኣምላክ ይመስገን ኣብዚሑ ይምሓርኪ ዘይረኣኽዮ ይፍጠረልኪ ክብርቲ ሓፍተይ ኣጆኺ ፈጣሪ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ ኣጆኺ ክብርቲ ሓፍተይ 🙏🏾💠⛪💐💐💐😭💕💕🤲🏾☝🏾⚖️💠⛪ ብስርየ መዓረይ much more respect for you Bsriyeyyyy😢😢😢 you such a care sister my model person ever Bsrye mearey 🙏🏾😭😭😭💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕😭☝🏾⚖️💠🌟👑
@eyerusayele2080
@eyerusayele2080 11 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ አትርፎሽ የተፈጠረወን ሁሉለመገለፅ በመቻልሽእግዚአብሔር ይመሥገን የሞተቾውንም ነፍስ ይዪማር !
@ZinashTesifaye-lx1oz
@ZinashTesifaye-lx1oz 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ተንቢተ ናሆም 1.7❤❤❤❤❤
@HaymeFalit-ow3tu
@HaymeFalit-ow3tu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ እናቴ ጠንካራ ሠዉ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መቸም አይሳሳትም አሱግን እንዳይለቀቅ😢😢😢
@edenworku471
@edenworku471 11 ай бұрын
Besrat the most beautiful confident girl bless you
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሖዬ 😢😢😢😢😢አንተ ማሥተዋሉን ሥጠን
@amasnaku2738
@amasnaku2738 11 ай бұрын
እኔ ግን ግርም ያለኝ ሜስቱን ጎቱቶ ከወሰደ በኃላ ለምን ጎረቤት ላይ እጅን ቀሰረ እግዚአብሔር ከደዚህ ያለ ዳቤሎስ ጠብቀን ከነቤተሰቦቻችን መላክ ጠብቀን
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 11 ай бұрын
ይህ ታሪክ ይለያል😢😢😢😢
@easypc8806
@easypc8806 6 ай бұрын
😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላካችን መልካም ነው እማ ጌታዬ አምላክህ አባቴ ጨርሶ ይማርሽ እናቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው ያልፋል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@yilfashewaseifu6195
@yilfashewaseifu6195 11 ай бұрын
ይፍቱዬ የእኔ መልካም ለአንቺ ቃል የለኝም የእኔን ለመርዳት ስትጥሪ አንቺ ይሔ ይግጠምሽ ለአንቺ ይሔ አይገባሽም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር አምላኬ እንኳን አተረፈሽ ይፍቱዬ ምን ላድርግሽ ይገርማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 5 ай бұрын
The women is well educated person, we can well hear her the words she uses.
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 11 ай бұрын
እግዚኦ ማሃረና ክርስቶስ ህልም ህልም እየመሰለኝ ነው የሰማሁት እንኳን እግዚአብሔር አ ተረፈሽ ውይ እባኮህ እግዚአብሔር መልካም ቀን አምጣ ሰይጣን ሠዎችን አጥፋልኖ
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 11 ай бұрын
ለመሰማት ይከብዳል 😢😢😢
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 11 ай бұрын
@queendabo እሽ
@astubelay5909
@astubelay5909 11 ай бұрын
ይፍቱ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ያመንሽዉ አምላክ መጨረሻሽን እግዚአብሄር ያሳምርልሽ ብርቱ ሴት ነሽ አይዞሽ ይህንን ሁሉ ሸክም እግዚአብሄር ያቅልልሽ። ብስሪ በጣም ነዉ የምወድሽ ተባረኪ።
@meazagenet4428
@meazagenet4428 11 ай бұрын
የእኔ እናት የአነጋገራቸው ስርዓት የሚገርም ነው።
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 10 ай бұрын
ለሞተችው ነብስ ይማር እእታችንም እንኳን እተረፈሽ ለኔ ጀግና የምላት የስውየው ሚስት ባሏን ይገለኝል ብላሳትፈራ ጮአ ስው እንዲደርስ ና እርዳታ እንዲያገኝ ያደረገችው መመስገን አለባትነበረባት
@edentomas1244
@edentomas1244 11 ай бұрын
እግዝአብሄር ከክፍ ድንገተኛ አደጋ ይሰውረን። እናቴ እግዝአብሄር ያበርታዎት።
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 11 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በርቱልን እወዳቸዋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yenayena8676
@yenayena8676 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሀገሬን ህዝቤን ማር ይቅር በለን. እባካችሁ የሀገር ሽማግሌዎች የሀይማኖት አባቶች ለምድራችን ፀልዩ እናንተም ከዘረኝነት ንዋይ ከመሰብሰብ ከዝነኝነት ውጡና የሀይማኖት አስተማሪ አባት ሁኑ ትውልድ አድኑ ታደጉ ዘመኑ ከፍቶአል
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 11 ай бұрын
እግዝኦ ጭካኔ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ነገ አዲስ ህይወት አለ 😢😢😢😢😢😢
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke 11 ай бұрын
ብስርዬ የኔ ውብ የኔ መልካም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ። እውድሻለሁ አከብርሻለሁ💫✨❤👑💫🙏🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ያበርታሽ አይዞሽ ትድኛለሽ!
@gjch5302
@gjch5302 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ 😢😢😢
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
መገደል ነበረበት ይሄ ነፍሠ ገዳይ
@monaali9356
@monaali9356 11 ай бұрын
የኛ አገር ህግ እእንዲህ ነው ዛሬ እእድሜ ልክ ቢፈረድበት በምህረት ሊፈቱት ይይችላሉ እግዚእብሔር ይድረስልን ።
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 11 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቹ ጨርሶ ይማርሽ ጠንካራ ሁኚ እሺ ለሟቿም ነፍስ ይማር 😢
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 11 ай бұрын
ጌታምህረት፣ይላክልሽ፣አይዞሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
ኦህህህህ በጣም ያሳዝናል ሰው ባላሰበበት በገንዛ ቤቱ ከህይወት ማጣት እስከ አካል ጉዳት ድረድ ያሳዝናል በእውነት ።ልብ ይነካል አንዴ እንዲሁ ሰፈራችን ቦንብ አንዱ ሴትዬዋ መጥታ ለማፈንዳት አስቦ ከነልጆቹአ ግን እንዳጋጣሚ ኪሱ ውስጥ እንዳለ ፈነዳ ህፃናት ልጆች ነበሩ እሱ ሞተ ቤቱ ግማሹ ከጥቅም ውጭ ሆነ ።ልጆች አንዱአ በጉዳት አንዱአ ህፃን ግን አካል ጉዳት ደረሰባት ።እሱም ተከራይ ነበር ።አንዳንድ ሰዎች ጦሳቸውን ይዘው ወደ ቤታችን ይመጣሉ። ምን ይሻላል እንዴት ደህና ህክምና ማግኝት አለባት ? እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ። ብስራት እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏
@almasbh6100
@almasbh6100 11 ай бұрын
ወይ ሀገራችን በቃ እንደዚህ ሁና ቀረች
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 10 ай бұрын
ብስራት ምርጥ ስለህይወት ፕሮግራም አዘጋጅ ነሽ በራስ መተማመንሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@selamfrag3859
@selamfrag3859 11 ай бұрын
እግዚኦ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@elsases8756
@elsases8756 11 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ እናቴ
@nardos-3017
@nardos-3017 11 ай бұрын
ኢትዮዽያዊ በመሆኔ አፈርኩ ምነው ጌታሆይ እዛ ባልፈጠርከኝ ብዬ ተመኘሁ ሚሰማሁ ሁሉ ጭቀት ብቻ ሲያስፈራ ወዴት እንሂድ ካሀገራችን
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት የጭካኔነት ድርጊት ነው ኡፍፍፍ😢😢😢 ለሞተችው ነብስ ይማር
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf 11 ай бұрын
የኔዉድ፣እያወቅሺነዉ፣ነብሰይማርአይባልም
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf 11 ай бұрын
ሁለተኛእዳትይ፣አላህየሚምርዉ፣ሙሰሊምንብቻነዉ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈኡት እናታችን
@asegedechnigussea1456
@asegedechnigussea1456 11 ай бұрын
እኮን አተረረፈፈሺ እህቴ❤❤❤
@bizubizu379
@bizubizu379 11 ай бұрын
God with you and thank you.
@selamkonjo2721
@selamkonjo2721 10 ай бұрын
እንደሰው ጨካኝ ምን አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠብቀን እግዞ ማረናክርስቷስ
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ እናት
@ameriasallah6432
@ameriasallah6432 11 ай бұрын
ይግርማልምንአይነትሰውነው አውሬ😢😢😢😢
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 ай бұрын
በመትረፍሽም እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ፀበል እያለ አታልቅሽ ጌታ ጨርሶ ይማርሽ❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 11 ай бұрын
አይ ኦሮሞ እንደዉ ኬት ይሆን የበቀላቹት ይሄ መንግስትማ እምነት አልባ ነዉ ደም ገባሪ ሰይጣንማ ነዉ እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ያበርታሽ😢😢😭ብትችይ አካባቢውን ሀገሩን ለቀሽ ውጭ እናቴ ዘመዶቹ እንዳይጎዷችቹሁ😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 ай бұрын
አይ የኛ ነገር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የትም ወንጀለኛ ሞልቶአል እንዲህ አይባልም።
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 11 ай бұрын
አማራ ኦሮሞ አይባልም በዚህች ዘመን ንስሀ ግቢ ዘመኑ አስፈሪ ነው
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 10 ай бұрын
Amara.orom chain America. Sewu. Ende meleku. Tsebayumm yeleyayal
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 11 ай бұрын
ለሞተችውእህታችን ነፍሳንይማርልን በጣምያሳዝናል
@user-zc7xg3yr5d
@user-zc7xg3yr5d 11 ай бұрын
እግዚኦ
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አንቴ ተዊቀሌሄ😢😢😢😢😢😢😢
@edomedom4342
@edomedom4342 11 ай бұрын
አቤት ግን እኔ ፊልም ነው እየመስሰለኝ የምሰማው በስመአብ ጌታዬ ምን ጉድ ነው ይሄ ግን
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 11 ай бұрын
እግዚሀብሄርእንኳንምአተረፈሽማሬሬ ኡፍፍፍፍ😢
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 11 ай бұрын
Enkun Egeziabehier aterefesh 🙏🙏🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 11 ай бұрын
እግዝያብሔር እባዋን ያብሰው።
@bantumuae8404
@bantumuae8404 11 ай бұрын
Subanalhaa 😢😢😢😢😢
@najahtn809
@najahtn809 11 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ይማርሽ😭😭😭😭
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😢😢😢😢 ኦ ጌታሆይ
@user-oc6zk4fl5o
@user-oc6zk4fl5o 10 ай бұрын
እግዚኦ 😭😭😭
@gideyberhane2123
@gideyberhane2123 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ።😴
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እፍፍፍ የክፋት ጥግ
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
💔😭😭😭😭😭😭አረምንጉድነው😭😭😭😭 ወየው ማንም እየተነሣ ገዳይ የሆነባት ሀገር😠 ኡፍ 😭😭😭😭አረ እንዴት የማም ነገርነው😠😭😭😭😭😭😭 አመመኝ ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭
@meseretbalaker
@meseretbalaker 11 ай бұрын
የምታምኘው ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማርሽ
@marryyohana3493
@marryyohana3493 11 ай бұрын
God bless you be strong egezaber yeardas
@betiteklehaimanot9280
@betiteklehaimanot9280 11 ай бұрын
ወይ የሰው ነፍስ እንደዚ ቀላል ነው ሆሆ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 11 ай бұрын
ውይ አገሬ ወደየት ነሽ
@etsedebisrat8853
@etsedebisrat8853 11 ай бұрын
የኔ ብርቱ እህት ያመሽዉ አያሳፍርሽም
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 11 ай бұрын
ብስርዬ መጨረስ አልቻልኩም ግን ሁላችንም ይመለከታል ተመሩበት
@user-ty6ce5hc1c
@user-ty6ce5hc1c 11 ай бұрын
ብስርዬ የኔ የዋህ ❤
@nasrzannasrzan5113
@nasrzannasrzan5113 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 ያርብብብብ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
ጉድ😢😢😢😢
@user-yo4jz3ni2e
@user-yo4jz3ni2e 11 ай бұрын
እደው ስንቱን ሰማን !!! ብዬ የሚጠጡ ሴቶች እናቶችላይ ቦንብ። ደግሞ ቀጣይ በሌላ እንገናኝ።
@hargwahinsene8579
@hargwahinsene8579 11 ай бұрын
ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቀን 🙏
@amenalme3355
@amenalme3355 11 ай бұрын
ብስራት ጉበዝ❤
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 11 ай бұрын
ወንድ ከሆነ ለምን ጦርነት ላይ አይገጥምም
@saraqatar4220
@saraqatar4220 11 ай бұрын
🤣🤣👏👏👏👏
@soniyaaman1242
@soniyaaman1242 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ ይሄ ጀዝባ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 11 ай бұрын
ውይ አሳዘነችኝ እዎነት አግዟት
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 11 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ኣተረፋችሁ🙏🙏
@neju-uv3hy
@neju-uv3hy 10 ай бұрын
Wow bsrat yemtsechw tesfa mkr des ylal betam
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu 11 ай бұрын
ሟች ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ce6zp3rk2g
@user-ce6zp3rk2g Ай бұрын
Yen enta❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 11 ай бұрын
የእኔ ብስራት ❤
@JemilaAdemHamitti
@JemilaAdemHamitti 11 ай бұрын
Ayezoshi Mami 😍🥰
@tesnimabdu507
@tesnimabdu507 11 ай бұрын
Ay swe😭
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 11 ай бұрын
ወንድ አይደለም ሴትላይ እናትላይ ቦንብ ይወረውራል ይህን መግደል ነበር ከምር
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 የኔ እነት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢
@user-nd1uu4xf1i
@user-nd1uu4xf1i 11 ай бұрын
ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ
@marragudeta392
@marragudeta392 11 ай бұрын
በስመ አብ😢😢😢
@user-me6eb4sw8h
@user-me6eb4sw8h 11 ай бұрын
እንዴ የእውነት ነው ጌታ ሆይ
@user-iu7cu4vw8y
@user-iu7cu4vw8y 10 ай бұрын
😭😭😭 ufff ayii
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 10 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም ጌታ አተረፋችሁ የሞተችውንም ለቤተሰቦቿ መፅናናትን እመኛለው በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 11 ай бұрын
አቤት አምላኬ ምንአይነት ሰይጣን ነው😢😢😢
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 76 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 125 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 20 МЛН
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
ЧЕЛОВЕК В ТОННЕЛЕ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,1 МЛН
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 4 МЛН