ተስፋ ኢንተርፕራይዝ 25ኛ አመት የትያትር አዋርድ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 61,916

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"ትኩስ እና ወቅታዊ ሁነቶችን ወደ ማህበረሰቡ የምናደርስበት፣ በይዘታቸው አዲስ እና ልዩ በመሆናቸው የሰዎችን ቀልብ በሚስብ መልኩ የተዘጋጀ ወቅታዊ ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረገ ልዩ የቴሌቪዥን ፕሮግራም!
A special television program intended to capture people's attention that focuses on new and current events in the community that are new and unique in their content.
#ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #wef_berer #wefberer #ወፍበረር #ethiopianentertainment #youtubecontest #ethiopianvibes #ethiopianmusic #socialimpact #inspirationethiopia #infotainment
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #wef_berer #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 24
@AshenafiAbeza
@AshenafiAbeza 3 ай бұрын
አባይ ቲቨን አምኘ ከድር ገበያ ቱታ ገዝቼ ብሩን ወደ ሂሳብ አስገባ ብለው ካስገባሁ በኋላ አናውቅልህም አሉኝ ።እኔ ብሬን ወደ ሂሳባቸው ያስገባሁት አባይ ቲቪን አምኘ እንጅ ማንንም አምኜ አልነበረም እናም አባይ ቲቪ መልስ ሊሰጠኝ ይገባል። ለድር ገበያ በተደጋጋሚ ደውየ መልስ ሊሰጡኝ አልቻሉም እንዴውም የሃሳብ መቀበያ ስልካቸውን ስልኬን እንዳይቀበል ብላክ ሊስት ውስጥ አስገቡት እናም እባካቹህ ብሬን አለዚያም ልብሱን አሰጡኝ።
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
እውነት ከሆነ ባለየ ናቸው በሚድያ መናገር አለብህ ሊላውም እዳይበላ
@mesfinterefe1567
@mesfinterefe1567 2 ай бұрын
አንተ ቲክ ቶከር ታምናለህ እንዴ ዓባይ ቲቪ ሳይሆን tik tok nw
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 2 ай бұрын
ወንድ አርቲስቶች ይህንን መልክቴን ካነበባቹ እንደው እንዴት ብትመከሩ ይሻላል የምታደርጉት የሱፍ ኮት እጀታው ላይ ያለው ብራንድ ማስታወቂይ ተበጥሶ መጣል ያለበት ነው እንደው እንዴት ያላቹ ከርፋፋ ሰገጤዎች ናቹ ? በጥሳቹ ጣሉት እንጂ እይይይይይይይ ስንት ከረፈፍ አለ በጌታ :: አንዳንዱማ በግብዳው ያልውን ጭምር ነው አንጠልጥሎ የሚዞረው ገገማ ሁላ
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 Ай бұрын
ምን አገባህ
@yabundejgelaye3956
@yabundejgelaye3956 3 ай бұрын
የድምፅ ጥራቱን በደንብ አስተካክሉ
@antem.7938
@antem.7938 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዝግጅት ሆኖ ሳለ የድምፁ ጥራቱ ግን ይታሰብበት:: ከአንድ ትልቅ ሚድያ አይጠበቅም::
@KUA18118
@KUA18118 3 ай бұрын
ፕሮግራሙ ሳያልቅ የሄዳችሁ አርቲስቶች ሙያችን ይከበር ትሉ የለ ምነው የአዘጋጁን እንኮን ሽልማት ሳይወስድ ሄዳችሁ ትክክል አይደለም በተረፈ በጣም ድንቅ የሆነ ዝግጅት ነው🙏🏽🙏🏽
@negagetachew974
@negagetachew974 3 ай бұрын
አባይ ቲቪና ተስፋ ኢንተርፕራይስ - ያቀረባችሁት ዝግጅት በጣም ደስ ይላል። የትያትር ሙያተኞች የደከሙበት ስራ ውጤት በማግኘታቸው ደስ ይላል፣ በርቱ
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 2 ай бұрын
ሳሚ ቀጥጠኛ እና ግልፅ ሰው ነው የአቋም እና የመርህ ሰው እንወድካለን
@zekybekele5339
@zekybekele5339 2 ай бұрын
ምነው አርቲሰት አማኑአል ሀብታሙ ተረሳ
@meron7439
@meron7439 3 ай бұрын
ዓባይ ቲቪ ለኢትዮጵያ አርቲስቶች የምታደርጉት በጣም የሚመሰገን ነው ። ሀና ዩሐንስ ኢትዮጵያ ውስጥ ኖራ ፕሮግራሙ ላይ ዘንቦጭ ዘንቦጭ ትል ነበር 😅 አሁን ካናዳ ምን ስራ ትሰራለች ለሷ ይከብዳል ዘፋኝ ብትሆን ክለብ ላይ ትዘፍን ነበር በጣም ነው ያዘነው መሰደዷ እስቲ እንደመረጠችው ይሁንላት ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 2 ай бұрын
Haniya adenkihe nege ❤❤❤❤
@menwuyeletmelaku6350
@menwuyeletmelaku6350 3 ай бұрын
ድምጽ ላይ ግን አስቡበት
@zerabachew2179
@zerabachew2179 3 ай бұрын
Midre hametega 1du sishelm lelaw yefotetal
@helugjoy81
@helugjoy81 3 ай бұрын
ሌላ እረግጫ ነዉ🤣🤣🤣 የደቆሮ አለቃ! ሰንት አይነት ወረቅ የሆነ መግለጫ ቃሎች እያሉ , ( መረገጥ የሚባል ነገረ ተረግጠሺ ነዉ አድገሺ የጎለመሺዉ ሰታሰጠላ)
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 3 ай бұрын
አንች ነሽ አንተ ? ለሁሉም እንደዚህ አንድ ተራ ቃል እንደዚህ ያንገፈገፍክ/ሽ ያለፍክበትን የኖርከውን/ ያለፍክበትን አስታውሶክ ስብራትክን ከውስጥ ፈንቅሎ አውጥቶ ...እንደዚህ የዘላን ንግግር እንድትናገር ያደረገክ .... ያለፍክበት እየተረገጥክ ያሳለፍከውን ሂወት ሹክ ብሎናል ...ቻለው🤷🏾‍♂️🤣
@helugjoy81
@helugjoy81 3 ай бұрын
@@ራስዳርጌ 🤔 ሱሉ ተሰምቷል አሉ የጻፈከዉ የሒወት ታረክ አንተ & የሷን አይት መንዴ ኑሮ እንጂ የሚገልፀው, የእኔ ባለፈትንም ሰለማላቁ የምትለዉ አይገባኝም ሲቀጥል ምነዉ የጠያቂዋ ካድሬ ነህ እንዴ ጮክ እሳ ሳጠሩህ ዉሾ ( አሁንም መቼም የአህያ ሒወት የምትኖሩ ሰለሆናችሁ ንግግራችሁ ለዛዉም በሚዲያ እረገጣ መረገጠ የሚል የአህያ ባህረ ነዉ ::
@mehretsofoni4040
@mehretsofoni4040 3 ай бұрын
Getenetn helinan teferi alemun say betam des alegn
@hanlove412
@hanlove412 3 ай бұрын
ይገባቸዋል ❤😍👍😊
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 3 ай бұрын
Bravo meski ❤❤❤
@tbtmidia7397
@tbtmidia7397 2 ай бұрын
ሁለት ፀጉር ያበቀሉ የዘመኑ ጆኖ ሣይደሮች መሀል የተገኘ ዕንቁ ሰው ሣምሶም ማሞ ከዚህ በላይ ይገበዋል ለጠንካራ አቋምህ እኛ ተጋሩ በእናመሰግናሃለን እንወዳሃለን አንድ ቀን እንሸልማሃለን Thank you!
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 254 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
ቴዲ አፍሮ በአበበ ቢቂላ አዋርድ ተሸለመ-
4:46
በ13ኛው ለዛ አዋርድ የአርቲስቶች ምልከታ  | ሀገሬ ቴቪ
17:46
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 40 М.
13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
2:51:29