ተስፋ ማጣት | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 05 January 2024

  Рет қаралды 9,546

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright

Пікірлер: 48
@ዮስቲና-ዸ6ጨ
@ዮስቲና-ዸ6ጨ 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጴጥሮስ እያላችሁ ውስጤ በጣም ተስፍ እያጣሁ አልቻልኩም በፊቱ ተበርክኬም ልቤ እረፍት የለውም የውስጥ ሠላም አጥቻለሁ የጉደለኝ የለም ጤናም አለኝ ቤተሠቦቼም አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ነኝ ግን ውስጤ ተጨንቋል ምን እንደምፈልግ አላውቅም የአዕምሮ ሠላም አጥቻለሁ ልለምናችሁ ስለ እማምላክ ብላችሁ ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁላችሁም 1አብነ ዘበሠማያት በሉልኝ የውስጥ ሠላሜን እንዲሠጠኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 8 ай бұрын
የማይረሳ አምላክ ያስብሽ የምያስጨንቅሽን ያርቅልሽ እህታለም ❤❤❤ በፀሎት በርች ።
@Hawa-hm9fm
@Hawa-hm9fm 6 ай бұрын
እመብርሃን ሁላችንም ወደ እራሳችንን ትመልሰን የኔ ውድ
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።
@AFOSAMNIT
@AFOSAMNIT 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን
@adanechadanech8555
@adanechadanech8555 8 ай бұрын
አሜን
@xtrausa8972
@xtrausa8972 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችንቃለሂወትንያሰማልኝበእድሜበጤናያቆይልኝለመንግስቱወራሽነትያብቃልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luladaid9912
@luladaid9912 8 ай бұрын
Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 8 ай бұрын
ብሓቂ ቃለ ህይወት ያስመዐልና ክቡር መምህርና ❤❤❤❤❤❤ ዝሰማዕናዮ ቃል አምላኽ አብ ልብና የሕድረልና ። ተመስገን ጌታሆይ ቃልህ ያፅናናል ፣ ያስደስታል ፣ ልብን ያሳርፋል ።
@ZanabuKaze
@ZanabuKaze 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@Wildrose_16
@Wildrose_16 8 ай бұрын
አሜን መመምህራችን እድሜና ጤናን ይስጥልን ቃለህይወትን ያሸማልን አቤቱ ተስፋ አታርቅብኝ😮😢😂❤❤😂😂
@Guta-e8h
@Guta-e8h 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ደጋግሜ ነው የሰማሁት የሚያረጋጋ ትምህርት ነው ድምፁም ያረጋጋል
@tighist331
@tighist331 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ልቤን ሑሌም በቅንነት ብቻ ሙላልኝ ሑሉም የከንቱ ከንቱ ነው
@nardiabebe3358
@nardiabebe3358 8 ай бұрын
አሜን ❤🎉🎉
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቱሁ ይደርብኝ ❤❤❤
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት የሠማዩን ተስፋ ሰንቀን በትዕግስት እንድንሮጥ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤የልቤ ሠው የህይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@MULUMENIGSTU
@MULUMENIGSTU 9 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ካተጋር ይሁን አሜን አሜን
@salamrita2646
@salamrita2646 9 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን መግስተ ስማያት ያዋርስልን
@sameerasameera7348
@sameerasameera7348 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 ай бұрын
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤
@betyteklu
@betyteklu 8 ай бұрын
Edemena tena yestilen yehiwot yenefes memherachen
@erbikanfalta
@erbikanfalta 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምራችን
@ok-il2ek
@ok-il2ek 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤🎉
@yalemworek
@yalemworek 8 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@Tivcx-vo2wx
@Tivcx-vo2wx 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 8 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 8 ай бұрын
አሜን: ልዑል: እግዚአብሔር: ምንም: የሚሳነው: የለም: ተስፋችንን: ያለምልምልን: አሜን ❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ የአገልግሎት: ዘመንዎን: በጸጋው: ይባርክልዎት : አሜን ❤❤❤
@askaleknife6615
@askaleknife6615 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን::
@Craftthings443
@Craftthings443 8 ай бұрын
🙏💚🙏💛🙏❤️
@MEBRATUChalie
@MEBRATUChalie 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Tivcx-vo2wx
@Tivcx-vo2wx 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-s1j9s
@Sara-s1j9s 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@SenayitTesfayi
@SenayitTesfayi 8 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 8 ай бұрын
♥️🙏
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@Hawa-hm9fm
@Hawa-hm9fm 6 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@misganakasa9773
@misganakasa9773 8 ай бұрын
Amen amen Amen
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 9 ай бұрын
የኔ ልዬ መምህር ❤🙏
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልባችን ያሳርፈን አሜን አሜን አሜን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 9 ай бұрын
አሜን
@birhanuo77
@birhanuo77 9 ай бұрын
አሜን❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 23 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН