Рет қаралды 18,192
ተስፋ አይቆረጥም በኢየሱስ ተስፋ አይቆረጥም
ተስፋ አይቆረጥም በጌታ ተስፋ አይቆረጥም
ኢየሱስ (ጌታ) ቢዘገይ ለመልካም ነው
ነገርህን ውብ አርጐ ሲሰራው ነው
ችግርህን ድንቅ አርጐ ሲፈታው ነው
“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።”
መዝሙር 71፥22
ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው
🔴 Telegram: www.t.me/ApoSon
🔴 Instagram: / apostolic_songs
🔴 Facebook: / aposongs
🔴 KZbin: www.youtube.co...
#ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur