ፕ/ት ሳህሌ ያልጠበቁት ምስጥር! አዲሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር!

  Рет қаралды 28,229

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/1419...
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$Desa...
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZbin channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 193
@abelabebe3117
@abelabebe3117 Күн бұрын
ደሱ እናመሰግናለን🇪🇹🌹👍
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 Күн бұрын
ደሱ በዛሬው ጨዋነት የተሞላው ትንታኔህ ተመችቶኛል እውነት እውነት ትሽታለች አመሰግናለሁ፡፡ እኔ የሀገራችንን ፖለቲካ እንዳተ ነው የምረዳው ድል ለመከላከያችን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ኢትዮጵያችን የሚመጥናትን ታታሪ ጀግና አገር ወዳድ ከሴራ የራቁ በስራ የሚያምኑ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴን አግኝታለች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቸዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 Күн бұрын
ክብርና ፍቅር ለዳይመንዱ ሰራዊታችን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Күн бұрын
ደሱ በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ❤
@JohnYoseph-gm2sg
@JohnYoseph-gm2sg Күн бұрын
Yes you are right great job keep it.🎉🎉🎉
@gezahegnmiteku5801
@gezahegnmiteku5801 Күн бұрын
6ኛ Like ገዛኸኝ ከአርባምንጭ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Күн бұрын
ትልቅዋ ኢትዮጵያ ትልቅ የሚመጥናት ፕሬዘንዳትዋን አግኛታለች እንኩዋን ደስ አለን ክቡር ታዬ አጽቀ ሥላሴ መልካም የስራ ዘመን በጤንነት መቶ አመት ይመሩ ዘንድ እንመኛለን 🇪🇹⚖️
@addis8247
@addis8247 Күн бұрын
በትክክል፡፡ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሃላፍነትንም ደረበዉ ብሰሩ እንዴት መልካም ነበረ?
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ደሱ አንበሳዉ የጀግናዉ መከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alemituyibeka
@alemituyibeka Күн бұрын
❤❤❤ በተመደቡበት ቦታ ዉጤት የሚያመጡ ሰዉ በመሆናቸዉ ትልቅ ወጤት ያመጣሉ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላቸዉ::❤❤❤
@jemalabdu-k7m
@jemalabdu-k7m Күн бұрын
Lots of Thanks to our Ground forces, Air forces, Naval forces, Federal Police, and ANRS forces for their actions on Jawissa to maintain the constitution and constitutionalism in Ethiopia.
@sisaydinku5908
@sisaydinku5908 Күн бұрын
ዋው ደሱ! የመዝጊያ ንግግር ባለማድረጓ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል!
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Күн бұрын
እናመሰግናለን ደሱ በርታ ❤❤❤
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Күн бұрын
ሁሉንም መምረጥም ማውርድም ማንገስም የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው !
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Күн бұрын
መከበር በከንፈር ! በለፈለፉ ይጠፉ! ሴትየዋ ከንዴታቸው የተነሳ በጣታቸው አምባሳደሩን ገፍትረዋቸዋል ! በስተእርጅና መዋረድ!
@Chesukemercato
@Chesukemercato Күн бұрын
ተገቢ ሰው ለተገቢ ቦታ ይልሃል ይሄ ነው
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Күн бұрын
የ75 አመት እማሆይ ወደ ገዳም ይሂዱ በእድሜያቸው መጨረሻ የሶሻል ሚዲያ መነጋገሪያ መሆናቸው ይደብራል።
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Күн бұрын
ደሱዬ፡ በትክክል። ፕ/ቷ የስንብት ንግግር ቢያደርጉ ትንሽ ብቀላ ብጤ "የመጨረሻ ስለታም ቢላ በጀርባ " የመስደድ ዕድል ነበራቸው። ምክር ቤቱ ነቃባቸውና ቀደማቸው። በሉ ደህና ዋሉ አላቸው። ...very cunning decision.
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Күн бұрын
Perfect 👌
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 Күн бұрын
chaw chaw chaw
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Күн бұрын
ነጋሳ ጊዳዳ ጀግና ነው
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Күн бұрын
እኔም ምስክርነቴን እሰጣለሁ ዶ/ር ነጋሶ ጀግና ነው
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Күн бұрын
እውነት ነው።
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Күн бұрын
ደርበው ይሰራሉ ድንቅ መሪ ፕ/ት ታዬ••
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 Күн бұрын
I wa also thinking that way.
@Urgi-xk5ns
@Urgi-xk5ns Күн бұрын
አውራ ዶሮ እሱ ካልጮሀ ለሊቱ የሚነጋ አይመስለውም።
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Күн бұрын
You are right bro❤❤❤
@DerejeAliyu-g3z
@DerejeAliyu-g3z Күн бұрын
ደሱ from wisconsin ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ (ደረጀ)
@GizawAlemu-oq7yi
@GizawAlemu-oq7yi 18 сағат бұрын
ድል ለሃገር ውዳድ መኬላከያችን
@HuluBaerso
@HuluBaerso Күн бұрын
ትክክል አልተሳሳትክም ሴትየዋ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አላማሩኝም ነበር በዛ ላይ ንግግር ቢያረጉ ኖሮ ብዙ ለመስማት የተዘጋጁ ነበሩ ምን አሉ ለማለት እኔ ግን አባሳደር ታዬ እዝያው የውጪ ጉዳይ ላይ ቢሆኑ የተሻለ ይመስለኝ ነበር በጣም የተማሩ የሚያቁ በጣም የማደንቃቸው ሰው ነበሩ
@Me-cy2un
@Me-cy2un Күн бұрын
Enanet sew ashker kalehone aytemachehum. Mekneyatum ye asheker sine lebonaa new yalachehu
@melesehabte7852
@melesehabte7852 Күн бұрын
ተገላገሉ እንግዳ ተቀባይና ሸኝነት ነው የቀረላቸው የተሻለ ስራ በተሻለ ቦታ ይሰራሉ ከሆድ አደሮች መቶ እጥፍ ይሻላሉ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Күн бұрын
Kin kin abzetew neber😅😅😅😅😅
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Күн бұрын
የኛ ሀገር ፓለቲከኞች እና ሹመኞች በዚህ ደረጃ ለስልጣን ሲባል እንዲህ መቅለ ል በጣም ያስጠላል::
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Күн бұрын
ደሱ ወሮ ሣህለወርቅ ዘውዴ ዝምታ ነው መልሴ ያሉበት ምክንያት 2nd ተርም እመረጣለው ብለው አስበው ነበር ነገርግን በመጨረሻው ሣምንት ነው የተነገራቸው ለዚህ ነው ደንግጠው የተናገሩት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Күн бұрын
ሴትየዋ ይገርማሉ ለካስ ለስልጣን ለራሳቸዉ ክብር እንጂ ለአገር አይጨነቁም ነበር ለዚህ ነዉ ያኮረፉት በጣም ዉርደት ገጠማቸዉ
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Күн бұрын
Tebanenebachew😅😅😅😅
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ Күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን ደሱ good to see you.🙏🙏🙏
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Күн бұрын
በርታ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Күн бұрын
አሚን ።
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 Күн бұрын
ለመሆኑ የአክስ ፕሬዝዳንቷ ጣት ማወዛወዝ ምን ይሆን
@Ethiopia278
@Ethiopia278 Күн бұрын
ደሱ እኔ የአንተ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን የምትናገረዉን እያስተካከልክ። ክብርት ፕዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በጥሩ አገራቸዉን አገልግለዋል ያን መካድ የለብህም።በጨዋነት አከብራቸዉ።ሜዲያህን አታበላሸዉ እሳቸ የልጅ ልጅ አይተዋል 🙏🏼 አዲሱ ክብር ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀስላሴ ጥሩ አገራቸዉን የሚጠቅሙ ምሁር ናቸዉ። መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላቸዉ🙏🏼
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 Күн бұрын
❤❤❤❤ tbarek desu
@tmpositive4567
@tmpositive4567 Күн бұрын
Welcome Desu
@adgamachu295
@adgamachu295 Күн бұрын
ደሱ ሰላም አዲሱ ፕሬዝዳት ታዬ አስቀ ስላሴ በአሁኑ ሰዓት የተሰጣቸው ቦታ ትክክልነውብዬ አስባለው እዳልከው በነበሩበት ቢቀጥሉ ብለሀል ልክ ነህ በጣም ጎበዝ ትክክለኝ ዲፕሎማት ናቸው ስለሀገራቸው ብዙ የሚያቂ የሰሩ ናቸው ነገርግን አድየሚታይ ነገር አለ እድሜ በቂ ለሀገራቸው የሰሩ ናቸው አሁንም ቢሆን ባሉበት ሆነው ብዙ ይሰራሉ ይሆንስልህ በተፈለጉበት ቦታ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለው
@TofikMussa-pe4yl
@TofikMussa-pe4yl Күн бұрын
እነደም አደርክ ወንድሜ እየጠበቅንህ ነው
@GjHalima
@GjHalima Күн бұрын
ደሱ እናመሰግናለን መልካም ቀን🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Күн бұрын
Thank you Dasu you tell us the relevant and true information 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Күн бұрын
ይህቺ ሴትዬ እኮ እረስታችሁ ነው እንጂ በ2012 ዓ፡ም መስቀል አደባባይ ላይ የመከላከያ ፕሮግራም ባዘጋጀ ጊዜ ልዩ አይል በፍፁም መኖር የለበትም የአነሪቱ ብቸኛና ዋንኛው በመሳሪያም በሰው አይልም የተደራጀ መሆን ያለበት መከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው ብላ ደጋግማም ከዛን በኃላ ባገኘችው አጋጣሚ ስትናገር ነበር አገሪቱን መከላከያ ሰራዊቱን እዝቡን እየተገዳደሩና እየረበሹ ያሉት በልዩ አይልና በተለያየ አደረጃጀት የታጠቁ ስለሆነ የግድ እናስፈታቸዋለን ብላ ስትፎክር አልነበር የፋንዶ ጊዜ ማኩረፍና ማላዘን ከዘረኝነት ከፅንፈኝነት ከጎጠኝነት ያልወጣች ክፉ ሴት ነች፡፡
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Күн бұрын
አይይ ሳህለ ሲጀመር በክብር ሲጨረስ በውርደት ሆነባቸው።
@hanadekopp7375
@hanadekopp7375 Күн бұрын
She plaid well, expanding her connection with her Eritrean groups like Eleni Gebrhmeder, Former Ethiopian airline CEO and Banda Tewdoro Adhanom, and her French school network all in her circle.
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Күн бұрын
ፕሬሲዳንትዋ ያም ሆነ ይህ አገልግለዋል::መልካም የመጦሪያ ዘመን ይሁንላቸው ማለቱ ይሻላል::
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Күн бұрын
አሜን ይሁን ብለናል መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
@hussenmeribo
@hussenmeribo Күн бұрын
አሮጊቷ በትክክል ችግር አለባቸዉ ።
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 Күн бұрын
ደሱ፣ ምንም ቢሆን አገራቸውን አገልግለዋልና በጨዋነት አክብራቸው። የኔ አስተያየት ነው። 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Күн бұрын
ለሀገር የሰሩ የከበራሉ እሳቸው ግን የበሉበትን ወጭት የሰበሩ ናቸው ።በብልጽግና ስተት ካለዉ የት ነበሩ ??
@RabihhhCall-w7d
@RabihhhCall-w7d Күн бұрын
እግዝብሔር ስላምያምጣልን
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Күн бұрын
ብዙ አማራ መሪ ሆኖ ሐገሪቷ አልተሳካላትም ዶር አብይ ጀግናው በሁሉ የተሳካለት ሰለሆነ ምቀኝነት ቅናት ነው ያዋረዳቸው
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Күн бұрын
ለአገር መስራት መስጠት ያስፍልጋል ለአገር የተስጡትን ሁሉ ጌታ ይባርካችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelmenda8902
@rahelmenda8902 Күн бұрын
Thank you Desu
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Күн бұрын
ደሱ ፔሬዘዳንቷ ጤና ቼግር አለባቸው
@billowaaree5609
@billowaaree5609 Күн бұрын
የብሄረሰብ ተዋፅኦ በኩል ያለውን ተናገር
@GezuKorecha
@GezuKorecha Күн бұрын
Welcome desu
@derejefanta8445
@derejefanta8445 Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@FoziaFozia-p6v
@FoziaFozia-p6v Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BichakaGeleti
@BichakaGeleti Күн бұрын
Hello Desu good afternoon
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r Күн бұрын
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ሩዳን የሚሆኑ ይመስለኛል ከትግራይ የውጭ ጉዳይና ጠቅላይ ሚኒስትር ከተሾመ አገራችን ፈረሰች ማለት ነው እነሱ እዛው ከተማቸው ላይ በቻ ካልሆነ ለአገራችን ከፊት ለመምራት ብቁ እንዳልሆኑ ለ30 ዓመት ተሞክረው በዜሮ ውጤት ተባረዋል አሁንም ያው ነው የሚቀጥለው የምንአባታቸው ስልጣን
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Күн бұрын
እናታችን ቀይ መስመር ምነው ለፋኖ ሳይናገሩ ካርዶ አለቀቦት እንደ ??ካረጁ አይበጁ !!
@askalemaryamkebede4566
@askalemaryamkebede4566 Күн бұрын
Selam
@mesekertakele8735
@mesekertakele8735 11 сағат бұрын
❤🎉❤🎉
@jemaneshsaid7254
@jemaneshsaid7254 Күн бұрын
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf Күн бұрын
ነጋሶ ጊዳዳ እኮ እምቢኝ ስልጣኑ በአፍንጫዬ ብሎ መለስ ዜናዊን አሁንስ ደርግን መሠልከኝ ብሎ ትቶ ወጥቷል። ይህን ማድረግ ይችሉ ነበር ። ሀገር ቨታላቁ ግድብ ምክንያት ከፍተኛ ጫና ውስጥ በነበረችበት ወቅት ትልቁም ትንሹም በአደባባይ በማህበራዊ ሚዲያ ለሀገሩ ሲሟገት እሣቸው ግን ሀገሪቱን ደግፈው አንዲት አርፍተ ነገር ፅፈው አያውቁም
@abrhamuloro8638
@abrhamuloro8638 Күн бұрын
በርታ በሀቀኝትህ ቀጥል። ለገንዘብ ብለው ውሸት የሚያስተላልፉ ሰልችተውናል። አቋምህን አትቀይር።
@EthioExpress
@EthioExpress Күн бұрын
👉👉In my last comment, I asked Dr. Abiy Ahmad to fire her after she posted that unprofessional comment. Today, I heard she was replaced by the right person! That is the best news I've ever heard
@abduke1990
@abduke1990 Күн бұрын
Melkam ken desu
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Күн бұрын
ወዳጄ! ያደረግሁት ንግግር ተቆራርጦብኛል ብለው ሚዲያውን ከሰዋል እኮ።
@fahmikemal4728
@fahmikemal4728 Күн бұрын
Desu sound quality is not good for your last 2 videos, make it louder.
@Abraham7528
@Abraham7528 Күн бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው! ግን ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ይጎለዋል!!! ሥድብ ዘለፋና ፀያፍ ቃላቶች በሚዲያ ላይ ተገቢ አይደለም!!! ወያኔዎችና ዘረኞች ተጠቅመውበት እነሱም አላተረፉበትም !!! መጨረሻቸው እንደምናየው ሆነ!!! ተመልካችና አድማጭ የተለያየ እድሜ ፆታ እውቀት ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ይከታተሉታልና ጥንቃቄና ጨዋነት ይጠይቃል!!! መልካም ህብረተሰብ ለመፍጠር ሚድያ ትልቅ ቦታ አለውና በዚህ መልኩ ታይቶ እርምት ቢደረግ እንመክራለን!!! በተረፈ ሁሉም ጥሩ ዝግጅት ነው!!! በርታ
@HagereTashenif-zk9kg
@HagereTashenif-zk9kg Күн бұрын
የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለቦታቸው የሚመጥን የበጎ ስራዎች ላይ እያተኮሩ ከቻሉ ልምዳቸውና ተሞክሮአቸውን በመፅሀፍ ማኖር ቢችሉ መልካም ነው።
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e Күн бұрын
Desu !
@halimayassin7230
@halimayassin7230 Күн бұрын
Selam desu
@fikreabadi1024
@fikreabadi1024 Күн бұрын
ከፕ/ት ነጋሶ ጊዳዳ የአቋም ኮርስ መውሰድ ነበረባቸው ።
@melayaanta2574
@melayaanta2574 Күн бұрын
@triuworkasfaw2880
@triuworkasfaw2880 Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tamratyirdaw8993
@tamratyirdaw8993 Күн бұрын
ደሱ ሁለት ልጆች አሏቸው
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Күн бұрын
ደሱ ሴትየዋ እኮ ደስ አትለኝም ነበረ ፋኒት ፋኒት ትጫወት ነበር እንደ ዘንዶው ደመቀ ጃዊሳ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ካለ ቆየ ሽሹ አለ አርቲስት ዘመነ ካሴ 🤣🤣🤣
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Күн бұрын
Fact 👏
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Күн бұрын
ሁለት ልጆች አለቸው ስበል ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Күн бұрын
ይህ የፕሬዝዳንት ቦታ ሰውን የሚያገል ይመስለኛል ተጨማሪ ሥራ እንቅስቃሴ በምክክር የሚሠራበት
@meleseneguise7908
@meleseneguise7908 Күн бұрын
Selam Mahal midia betasabi
@fikruworku2815
@fikruworku2815 Күн бұрын
22ኛው like የኔ ነው?
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Күн бұрын
ዉጭ ጉዳይ በጣም ተገቢ ቦታቸዉ ነበር።
@TilahunTilea
@TilahunTilea Күн бұрын
እኔን ከፍቶኛል!!!! ለምን?
@TrgtdcFect
@TrgtdcFect Күн бұрын
She is so happy
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw Күн бұрын
Let’s give respect to former President will say the same thing to the new President too i hope Abiey will let her go to New York she will get a job Prime Minister Abiey will let her go I know he will he is a kind Prime Minister I never see in my life time I’m Amhara I support him 100 percent
@MogesArega-n3l
@MogesArega-n3l Күн бұрын
የሳህለን እሩብ አታክልም የሳህለንእሩብአታክልም ሰላማዊያን እያለቁ ነው ዩሄ ማለት ጥላቻ እንላችሁ የሚያሳዬ ነው ግን ኢሄ ሁሉ ያልፋል ትዝብት ነው
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i Күн бұрын
በጨዋታህ መሃል ...አንዳንዱ በሚንስትርነት ሲሾም የሚታየውን ቦታ ያፈዘዋል ላልከው ምሳሌ ጥራ ሳትባል ለመጥራት ያሰብከው የትምህርት ሚንስትሩን ነው አይደል? ዘንድሮ እንኳን አይቀጥልም!
@MesayMesfin
@MesayMesfin Күн бұрын
ከሱማሌ አድም ፋራ ይመረጣል
@amel2941
@amel2941 Күн бұрын
ሴትዬዋ መርጦ አልቃሽ ነች እንካን ሄደች በእኩልነት የምያስተዳዲር ሴው ያስፈልጋል በአሁን ሰአት
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤👍
@GirmaTola-xq5cj
@GirmaTola-xq5cj Күн бұрын
ደሱwow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 Күн бұрын
She was playing pandlum
@MohammedRedi-r1q
@MohammedRedi-r1q Күн бұрын
ድምፅ ዝቅተኛ ነው ደሱ
@isamtatu7313
@isamtatu7313 Күн бұрын
በነ ዶ/ር ነጋሶ ላይ የተደረገውንስ የደሞዝ የጥቅማ ጥቅም መከልከል መረጃ የለህም?
@aklile7691
@aklile7691 Күн бұрын
ደሳለኝ፣ Outsmart ነው ትክክሉ፣ 'ኦቨር እስማርት' አይደለም።
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Күн бұрын
Ene eko ehen lij yewladut betasboch yetaberku nechw biyalehu ewnet ewnt bicha jagina Desu 🎉🎉🎉🎉🎉
@amanuelmeles4569
@amanuelmeles4569 Күн бұрын
Desu wshetam
@girmadesalegne7245
@girmadesalegne7245 Күн бұрын
ጠንካራ ሠራዊት ከገነባህ:/ - ዳርድንበርህም ሐገርም ይከበራል ! - የሚደራደር እንጂ የሚገዳደር ዬለም -:የተክበረ ህዝብና መንግስት ይኖረሃል -የልማትም የሠላምም ዋስትና ነው -የቀበሌ,የክፍለከተማ,የዞን,የክልልና ማዕከል ዘራፊና ኣዘራፊ,ኣፋኝና ኣሳፋኝ ልክ ይገባሉ.ሐገር ሠላም ይሆናል !!! ክብርና ሞገስ ለመከላከያ ሠራዊታችን:: :: ::
@tessfayared110
@tessfayared110 Күн бұрын
አገሪቱን ከናቆት ባዴራዋን ያለማየት አባዜ ሲያንጸባርቁ ነው የተንደረደረው የሚገርም እርሰቢሔሮን የሸኙበት ስነስርአት አልባነት የመደርልጆቹን የሚጸባርቅ ሆኖ አገኝነው የሚገርም አገሪቱ የገጠማትን ችግር በዝግታ አስብ ነገህን ታየዋለህ።
@Black-2024
@Black-2024 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ፕሬዝደንቶች ስልጣን ሲለቁ ያገኛሉ ያልካቸውን ጥቅማ ጥቅሞች ፕሬዚደንት መንግስቱ ለምን አላገኙም/አያገኙም ??
@addis8247
@addis8247 Күн бұрын
መች ስልጣንን በሰላም እና በስርዓት አስረከበ?? ኢትዮጵያ ትቅደም እያለ የስርዓቱ መከላከያ የበላይ ሃላፍዎች ለሻብያ እና ለሕወሓት ድልን በትርዕ አሳልፈዉ ሰጥተዉ በኋላ ላይ የአብዮታዊ ሠራዊት የበላይ ሹማምንቶች በሻቢያ እና በወያኔ አሳራቸዉን ግጠዉ በልቶዋል፡፡
@DevaMan-y1e
@DevaMan-y1e Күн бұрын
😊😊😊😊
@yphanneslechebo6450
@yphanneslechebo6450 Күн бұрын
She playing pandlum
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 4 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 58 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 4 МЛН