ተሳካ📌ልጆቸ ተደሰቱ 🥰🥰ቤታችንን አሳመርን Christmas home decor

  Рет қаралды 14,916

ye Nathan enat tube

ye Nathan enat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@maryamawittad
@maryamawittad 2 жыл бұрын
በበጎች በረት ክርስቶስን የሚገልፅ ስእለ አድህኖ እና ዲምላይት አድርጌ ነው እኔም ልጆቼም በአሜሪካ የማከብረው አባቶች እንዳስተማሩን እና christmas ብለው የሚያከብሩትም ነጮች ዋነኛው የበአሉ ባለቤት ክርስቶስ ኢየሱስ መድሀኒታችን አምላካችን መወለዱን ምክንያቱ እሱ ነው ነገር ግን እንደኔም እንደ ቤተክርስትያናችን አስተምህሮም ዛፉ እና እላዩ ላይ የሚደረጉት ክብ ጌጦችም ምንም ክርስቶስን ስለማይወክሉ አልጠቀማቸውም እስቲ ይህንን ዲኮር የምታደርጉ በቀናነት መልሱልኝ የቱ ጋር ነው የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ የሚያሳየን የሚነግረን?የቱስ ጋር ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ያለችው?ቅዱስ ዮሴፍስ?አህያዎቹስ ላሞቹስ እስትንፋሳቸውን የገበሩለት?የታሉ በኮከብ ተመርተው የመጡት ወርቅ እጣን ከርቤውን የገበሩለትን ሰብአ ሰገል የሚገልፀው?በጨዋ እና በቤተክርስትያን አስተምህሮ ላይ ተመስርታችሁ መልሱልኝ።መሲ ጥያቄዬ አንችንም ይመለከታል አደራ ይህን ስጠይቃችሁ ለቤት ማሳመሪያ ነው ምናምን እንዳትሉኝ ቤታችንን ከNovember -January ድረስ ብቻ ነው የምናስውበው?ማለቴ በሌላም ነገር ቤት ያምራል ማሳመርም እንችላለን ይሄ ግን መነሻው የአምላካችን የመድሀኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ስለሆነ እና ለልጆቻችንም የምናወርሳቸው እምነታቸውን እና ስርአቷንም አንድምታውንም ጭምር መሆን አለበት ብዬ ስለማስብ ነው።ልጆቻችንም ሲጠይቁን አፋችንን ሞልተን አብራርተን ማስረዳት የምንችለው በምናውቀው እና የራሳችን በሆነው ነገር ላይ ነው አይመስላችሁም?
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Eshi yene eht
@sarawoldu8593
@sarawoldu8593 2 жыл бұрын
Awon iwnet bileshal indanchi aynetun yabzalin ihite yihe ye ferenjochi ye baid amliko new igzabher yimesgen idme le memhir girma bizu neger lastemarun ininka ibakachu lijochi le masdeset iyalin irasachinin anatalil
@maryamawittad
@maryamawittad 2 жыл бұрын
@@sarawoldu8593 አሜን የኔ ውድ በክርስቶስ እህቴ እኔም ደካማ ነኝ ግን እግዚአብሔር እንደረዳኝ መጠን ቃሉን የሚነግሩንን አባቶቻችንን በመስማት ነው ለውጥ ለማምጣት የምሞክረው መምህር ዘበነም አብራርተው አስተምረውናል ብዙ የአለም ሀይማኖትን የተማሩት አባታችንን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን።
@linamercy8280
@linamercy8280 2 жыл бұрын
Thanks Maramawit for your briefly information regarding the decor and about Christmas tree. I have the same issue in my home my kids they keep asking me o do Christmas tree. Infact usually I do Christmas decor and tree but this year I feel and realise that there is nothing that will explain or remind about the birth of jesus christ when we do the Christmas tree and the long unless for the house decoration. Instead I explain for my kids about why we celebrate Christmas and I bought the nativity figures which they can understand well, and also I am thinking making their own creativity of using hays like a cave. Thanks for sharing
@melatroba5875
@melatroba5875 2 жыл бұрын
ሲጀመር የኛን እንጂ የነሱን አላከብርም ምክንያቶም እየሱስ ክርስቶስ በእንደዚህ አይናት አይከበርም ለልጆቺም ስለናገርካችው እነሱም ዛፍ ላይ መብራት እነድርግ ቡለው አይጠይቁኝም
@edentsegay5948
@edentsegay5948 2 жыл бұрын
Sorry melat that is you and I don't see the point to explain your situation on her page if you have your own KZbin then you can talk please if it's not for you leav her page
@melatroba5875
@melatroba5875 2 жыл бұрын
@@edentsegay5948 ያልኩት የገባሽ አልመሰለኝም ዛፉ የየሱሰን ክርስቶስ ልደት አይወክልም ነው ያልኩት አንቺ ደግሙ ዛፉን ታርጊ ይሆናል እሱ ደግሙ የራስሽ ምርጫ ነው ያ ማለት ልክ ነሽ ማለት አይደለም ከገባሽ በጣም የገርመኝ ነገር ግን እንደማስጠንቀቄያ የተነገርሸው ነው እኔ ዩትዩቡ የለኝም ቢኖርኝ ከእንዳንቺ አይነት ጋር መነጋገር አልፍልግም ካልገባሽ መጠየቅ እንጂ መዘባርቅ አያስፈልግም መልካም ቀን
@የሚካኤልወዳጅዘተዋህዶ
@የሚካኤልወዳጅዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
Me too
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 2 жыл бұрын
@@edentsegay5948 thank you.
@lidialidu5680
@lidialidu5680 2 жыл бұрын
Mesiye yene tenkara sewedesh
@kiditube1592
@kiditube1592 2 жыл бұрын
ሜላት ሀሳብሽን እደግፈዋለሁ እኔም ልጆቼ አይጠይቁኝም የኛ ባህልም እምነትም አይደለም እላቸዋለሁ እና ልጆች የተነገሩትን ስለሚሰሙ ቤተክርስቲይንም በየጊዜው ይነገራል በተለይ ልጆች ውሸት ማስተማር የለብንም ሳንታ ስጦታ አመጣላችሁ እይትባለ እና እና መሲ እንደነሱ ባታከብሪ ደስ ይለኛል
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 2 жыл бұрын
የታሪክና የባህልን ልዩነት ንገሪያቸው እንጂ የእራስሽ ያልሆነውም አትተግብሪ በሃይማኖትም አይፈቀድም እና የጌታችን የመዳኒታችን ልደት ሲደርስ በተግባር ፈፆሚው እኛን የጎዳን እኔ የምረዳው በዚህ ነው ብለን የምንፈፆመው ነገር ነው እና የሚያስተምሩን አባቶቻችንን እንስማ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
መሲዬ ቡናዉን ብዬ ነበር የገባዉት thank you for sharing
@mahaletgirmamahaletgirma2260
@mahaletgirmamahaletgirma2260 2 жыл бұрын
bless you
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ መሲ
@Mirrorkingdom9
@Mirrorkingdom9 2 жыл бұрын
ይመቻቹ መሲ።
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
God bless you all!
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ማር እኔም ክሪስማስ በጣም እወዳለሁ እሰራለሁ ልጅቼ ደስ ይላቸዋል እና ሽወሽዌ ደሞ ልክ ነሽ እኔም ቆርጨ ሰርቼ አውቃለሁ አሪፍ አሰታዋሽ ነሽ😂 😍😍😍
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
🙌🥰😘
@Beya92693
@Beya92693 2 жыл бұрын
Yene konjo hulum yamrbshal
@birukbeletegeleta1218
@birukbeletegeleta1218 2 жыл бұрын
My lovely litle sister love you so Mach god blese you .
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
My big brother😘💕🥰🙏
@natanemmedia1
@natanemmedia1 2 жыл бұрын
Yenatan enat👍
@የድንግልልጅ-ጀ1አ
@የድንግልልጅ-ጀ1አ 2 жыл бұрын
Beautiful, smart and strong woman you so sweet beautiful mama❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Thank you so much
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
thank you
@hurutaa
@hurutaa 2 жыл бұрын
❤❤❤👍🙏🙏
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
በፊት ዛፍ አደርግ ነበር አሁን እየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን (nativity’s) እሱን ማድረግ ጀምርያለሁ❤ የናንተ እንዴት ነወ ስላልሽኝ ነወ😊
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 жыл бұрын
You are smart,,strong and wonderful Mum.I learn a lot from you, thank you 😊 🙏
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Oh thank you 💕🙏
@fikirgidey777
@fikirgidey777 2 жыл бұрын
Hulgza andaynet neger ydebiral aye birr
@genetbahilibi6105
@genetbahilibi6105 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏ኢትዮጵያ ጥዋት እና ማታ ሃይለኛ ብርድ ነውጥቂት ሰኣታት ነእ ፀሃይ ያለው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽን አደንቅልሻለሁ ዛፉ እና የተንቆጠቆጠው መብራት ግን ከኛ ሀይማኖት ጋር አይሄድም በቤተክርስቲያንም እየተነገረ ነው ጌታችን እየሱስ ክርስትስ የተወለደው በግርግም ጭል ጭል በምትል መብራት ነው ልጆቻችንንም በዛ መልኩ ማስተማር አለብን
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
Eshi yene eht
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
@@yeNathanenat ተባረኪልኝ
@አገሬኩራቴኢትዮጵያ
@አገሬኩራቴኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
ዛፍ የጣዖት ነው በኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክልክል ነው ። ከላይ የሚሰቀለው ኮኮብ የ666ነው ። በአጠቃላይ ዛፉ ትክክል አይደለም
@-hotul-pubg9067
@-hotul-pubg9067 2 жыл бұрын
🙏😇💯👏
@jemilagirmay
@jemilagirmay 2 жыл бұрын
እባኬቹ አትለፉኝ😭 ዉዶቼ 1k አስገቡኝ በቅንነት አላህ ኸይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
Demerkush melesh kachalesh
@matthewb5050
@matthewb5050 2 жыл бұрын
OMG😍,Awww💞 I love this! Do what the pros do = "Promo sm"!!
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 231 М.
Ամանոր 2025 🎄#neujahr 🥳
23:59
Karin Vlog
Рет қаралды 10 М.