##

  Рет қаралды 43,095

ዘጽድቅ ቲዩብ zetsdk Tube

ዘጽድቅ ቲዩብ zetsdk Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 292
@mahidergetachew2291
@mahidergetachew2291 15 күн бұрын
አኬ እግዚአብሔር በፀጋው በበረከቱ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@zola-b5k
@zola-b5k 15 күн бұрын
አኬ የድንግል ማሪያም ልጅ በሄድክበት ይጠብቅክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@User-rh8di
@User-rh8di 15 күн бұрын
አኬ የመናፍቅ መዳኒት
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 15 күн бұрын
አኬ ምን እንደሚል ቢገባችሁ ጴንጤ ምን እንደሚል ይገባችሁ ነበር አኬ ተባረክ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ
@nuale23
@nuale23 14 күн бұрын
​@@JamboJambo-sw5frእንኳን ገባህ መናፍቅ😂
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 15 күн бұрын
አኬ ተችላለህ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@Seble7
@Seble7 15 күн бұрын
ዶርዜ አይባልም ሰው በማንነቱ አትስደቡ
@abeyeberu
@abeyeberu 6 күн бұрын
አኬ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ እነኝህ አይሰሙም ትዝታው ከአፈርኩ አይመልሰኝ ብለነው ይኸ ዶርዜው ደግሞ በስደ እየተረዳ ያደገነው ኦርቶደክስን አያቅም ፈጣሪ ይመልሳቸው ወደእውነተኛዋ ቀጥተኛዋ ኦርቶደክስ ሀይማኖት
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 15 күн бұрын
ትዝታዉ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን ❤❤❤
@AynalemGutema
@AynalemGutema 15 күн бұрын
አኬ ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ዘመንህም ይባረክ
@SrkalemGetachew
@SrkalemGetachew 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አኬ የኛ ጀግና
@عيدهقننه
@عيدهقننه 15 күн бұрын
አኬ ወንድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህና ጨምሮ የጠፉትን በግች ወደ እናት ቤተክርሥቲያን እንድትሠበሥባቸዉ ፈጣሪ ይርዳህ በርታልን ወንድማችን አኬ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@enanu7590
@enanu7590 15 күн бұрын
ተመስገን ትዝታው ከመሳደብ ወጥቶ ቁጭ ብሎ ከነአኬ ጋር መወያየቱ አንድ ለውጥ ነው አሁንም ፈጣሪ ወደልቦናህ ይመልስህ
@LominaDeresse
@LominaDeresse 10 күн бұрын
No kinber new enji aletewyayum
@TigisJemu-tg3es
@TigisJemu-tg3es 15 күн бұрын
ትዝታውን ሳየው በጣም ነው የሚሳዝነኝ እወነት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 15 күн бұрын
እኔስ ብትይ 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰መዝሙርኡን ስዋደው እርኩስ ሜንፈስ አድሮባት እንጂ ባጤና አደልም
@TigisJemu-tg3es
@TigisJemu-tg3es 15 күн бұрын
@yedingilmeriyamlijnegn4442 እግዚአብሔር ወደራሱ ወደልጀነቱ እንዲመለስዉ ይርዳው
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 15 күн бұрын
@@TigisJemu-tg3es አሜን 🤲
@tezebtgetu714
@tezebtgetu714 15 күн бұрын
Betam
@cascczxclvlkjzksfc586
@cascczxclvlkjzksfc586 12 күн бұрын
እነዳልክ ሳየው ያስጠላኛል
@betegbarkefale
@betegbarkefale 22 сағат бұрын
የኔ ተወዳጅ ኦርቶዶክሶች ዘላለም ኑሩልኝ።የእንዳልክ ሳቅ ግን እኔ ምንም የማላዉቀዉ ነገር ሲወሩኝ ፈገግ የምለዉ ፈገግታ ነዉ።ማሪያምን እንዳልክ ግን ሲሳዝን ስለ እምየ ኦርቶዶክስ ምንም ሳያዉቅ ነዉ ልጅነቱን ያጣዉ።ፈጣሪ እዉቀቱን ይግለፅልህ
@hailugetahun867
@hailugetahun867 14 күн бұрын
የትዝታው ነገር በጣም ያሳዝነኛል። ክፉ መንፈስ ሰውን በአዕምሮም በስጋም ሲጎዳ አየን።ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ።
@KalKassa-z5o
@KalKassa-z5o 14 күн бұрын
እግዚአብሄር ይርዳው ትዝታው እኔን ብቻ ነው ግን የሚያሣዝነኝ❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 15 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እናዢ ዬ ጠፉ ልጆቺክ ሳብስበው ልባችሆ ክፋት ጌታ ሆይ 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@GentiZelalem
@GentiZelalem 15 күн бұрын
አኬ እደሜ ከጤና ሰቶህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን የጠፉ ወንድም እቶቻትን በአንተ ላይ ወደቤቱ ይመልስልን የምር ትዝታው የምር በጣም ነው ያሳዘነኝ ጸጋው ጠፍታል የየድንግል ማርያም ልጅ መደሀኒያለም ወደቤቱ መልሶ ጸጋህን ይመልስልህ
@user-lq5kd2ee8n
@user-lq5kd2ee8n 15 күн бұрын
ትዙ በጣም ነው የምንወድ እኛ ኦርቶዶክሳውያን በተለ የዲላ ልጆች እግዚአብሔር ወደቤት ይመልስ
@minewjal
@minewjal 15 күн бұрын
ትዝታው ከጌታ ጋር ነው ለእርሱ የበራ ለእናንቴም እንዲበራ ጴንጤዎች ነብርቱ እየፀለዩና እየሰበኩ ናቸው ያ ዛሬ የስም ክርስትና ትዝታውንም ጨምሮ እየተናዱ ወደኢየሱስ እየመጡ ናቸው ።
@جمالرحومه
@جمالرحومه 10 күн бұрын
አሁንትዝታዉ ጌታንአግቶነዉ የሚባለዉ ወይስ ጌታእራቀዉ መልኩ ዉዙሁሉ ጠፋቷል ሰላምምየለዉም እኮ ጲጤ ማለት የተለያየበሽታ የያዛችሁናችሁ ኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ​@@minewjal
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 15 күн бұрын
የትዝታው ገርማ ሞጎስ የት ጋባ ወገን 🤔አይ ኦርቶዶክስ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebibmesgina1107
@zebibmesgina1107 15 күн бұрын
Tikikile tsegaw tegefefe yasazinale
@HabtamuGirma-h5t
@HabtamuGirma-h5t 15 күн бұрын
የግርማ ሞገስ እንደ እናንተ ስላላስደገመ😅
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 15 күн бұрын
አፍ አላችሁ ማቼም ታዋራላችሁ አይደል ምን አማጣ እዚ ዉስጥ የዝንብ ቦታዋ እዝ አይደልም ሰምተሃል 👂👈
@tigisit2534
@tigisit2534 15 күн бұрын
ኖ እንዴ ሳጥናኤል ጸጋው ስልተገፈፈ ነው 😁​@@HabtamuGirma-h5t
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 15 күн бұрын
Le setan tegeber Ke hortodox Wetu girma muges yelem
@EtalemWorku-r8s
@EtalemWorku-r8s 15 күн бұрын
በርታልን ወደመ እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጥ በበቱ ያፅናክ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amidewerkamare8587
@amidewerkamare8587 15 күн бұрын
አሜን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 14 күн бұрын
ትዝታዉ፡ ጌታ ይፈዉሰዉ፡እንዳልክ ለአንደበቱ ጠባቂ እንዲሰጠዉ እፀልያለሁ፡
@derejeabate8604
@derejeabate8604 14 күн бұрын
እንዳልክ አትሳቅ ምንም አታውቅም።ለሁሉም አትቸኩል።መሳቅህ መናቅ ያመላክታል
@LemifInternational
@LemifInternational 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@addiswamanuel6642
@addiswamanuel6642 12 күн бұрын
ምንም ስለማያቅ አውቆ ይስቃል እዳይነቃበት
@Natty1234-b2x
@Natty1234-b2x 11 күн бұрын
ይሄእኮ መሳቅ ሳይሆን መሳቀቅ ነው
@جمالرحومه
@جمالرحومه 10 күн бұрын
​@@Natty1234-b2xበሚገባ ሲጀመር እሱናቀ አከበረ ምንምአይደል ወሮዷል እኮ
@ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ
@ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ 14 күн бұрын
ተመስገን የማይቀየር የለም በጭራሽ ትዝታው ድንግል ማርያም እሩሩ ናትና ታማልድህ ከልጇ
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 15 күн бұрын
አሜን ልቦንህን ያብራው እግዚአብሔር ❤ትዝታ
@WasanSelashi
@WasanSelashi 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይግለፅልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አኬየ ጀግና ❤❤❤
@mesfinAlemayehu-y5i
@mesfinAlemayehu-y5i 15 күн бұрын
አኬ ጸጋውን ያብዛል፣ እነ እንዳል ለሆዳቸው፣ ትዝታው እንደይሁዳ እናትና ልጅ ማግባት ሀጢያት ነው ንስሃ ግባ ሲባል ጉዴ ተገለጠ ብሎ ከፈርኩ አይመልሰኝ ብሎ ነው
@AAs-zl1uc
@AAs-zl1uc 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌ ትዝታዉ ከነ አኬ ጋር በስነ ስርኣት ቁጭ ብሎ እንደ ትልቅ ሰዉ ሲወያይ ማየት እንዴት ደስ ይላን አኬየ የእኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤
@KidiMar-ji5hj
@KidiMar-ji5hj 13 күн бұрын
አኬ እመብርሀንን ትለያለክ ተባረክ❤❤❤❤
@EDU12721
@EDU12721 Күн бұрын
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ 🎉
@fasiabe6795
@fasiabe6795 15 күн бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም 🎉
@tamirat2392
@tamirat2392 11 күн бұрын
ትዜ ሁሌም አንተን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል❤🙏 የምር ይህ መምህር ሁሌም እከታተል ነበር እና አምላክ ፀጋ ያብዛልህ!
@KochecheWondimu
@KochecheWondimu 14 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qw9zw8on5f
@user-qw9zw8on5f 14 күн бұрын
Endalk, you should grow to attend this kind of conference
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 12 күн бұрын
ትዜ አኬ በጣም እንወድሃለነን የወንጌል አማኝ ሁሉ አኬ ድርሳን ገድልን አላቀውም ብሎዋል ወንጌልን ለኣርቶዳክሳዊያን ብለክ አትደባልቅእውነት እውነት ነው በአብሾ እደ ተማረ እደነ ዘበነ አትሁን አኬ ስለኣርቶዳክስ ወጣት ትውልድ ትጠየቃለህ አኬ በረታ ወንጌል ብቻ በል እነ ደበ ኩሉ ሆዳሞች ስትቃወም እደዛ ሲያመናጭቁክ አይዛክ ለክርስቶስ እየሱስ ተዋረድ ሚያባብሉክ ለክርስቶስ እየሱስ ተጠቅቀው አደለም ለስማቸው ነው እንወድሃለን አኬ ተባረክ
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 10 күн бұрын
Ewunetn menager endet endemiyasarf ❗Ewunetn bemenager yasketlachhu♥♥♥♥
@WeynshetTarekegne
@WeynshetTarekegne 15 күн бұрын
እርጅም እድሜ ይስጥህ
@MaratuAbune
@MaratuAbune 15 күн бұрын
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ዘማንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤
@Meselech-x7b
@Meselech-x7b 12 күн бұрын
ትዝታው ፀጋ ርቆሀል ንሰሀ ገብተህ ወደ ቤትህ ተመለስ የተገፈፈው ፀጋህ ይመለሳል።
@KonjiNigatu
@KonjiNigatu 14 күн бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዉድ የተዋህዶ ልጅ አኬ ወንድማችን❤ ምድረ ጫጩቶቹን ጨፈለቅካቸው እኮ የኔ ጀግና ፀጋዉን ያብዛልህ❤
@AaronKibret
@AaronKibret 14 күн бұрын
አሜን አከያችን ቃ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@GashawMelese-c1p
@GashawMelese-c1p 12 күн бұрын
ዘመሪ ትዝታው ሳሙኤል በጣም እንወድአለን በቤትህ ሆነህ እነዚህን መዝሙሮች ዝትዘምር በእንባና በለቅሶ ነበርየምናደምጣቸው የነበረው በተለይ አሁን ድረስ ባለቤቴ ያንተን መዝሙሮች እየሰማች ስለ አንተ ታለቅሳለች ትጸልያለች ነገር ግን እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ክብርህ ይመልስህ ወላዲተ አምላክ እሰከመጨረሻው ሰዓት በምልጃዋ አትለይህ ከማለት ውጪ ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን እውነተኛይቱ ቤትህ ትመልስህ ከማለት ወጪ
@mssnoon1874
@mssnoon1874 14 күн бұрын
ለቤቱ ያብቃ ትዝታ
@kalebabebe1254
@kalebabebe1254 8 сағат бұрын
ትዝታው ከቤተክርሰቲያን ከተባረረ ጀምሮ እንደ ቃዬል እየተቅበዘበዘ ነው አትፍረዲበት እመብርሃን ዓምሮውን ትልስለት አሜን።
@HeymanoteHeymanote
@HeymanoteHeymanote 15 күн бұрын
አኬ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይደርብህ❤❤❤ወንድማችን
@Yeabsra21Yeabsra
@Yeabsra21Yeabsra 15 күн бұрын
ትዝታውና በጋሻው እግዚአብሔር ልባችሁን ይመልስላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በልጅነቴ ስብከት የበጋሻውን ዝማሪ የትዝታውንና የዳግማዊት ደርቤን የምወደው ወላዲተ አምላክ አይነልቦናችሁን ታብራላችሁ ወደእናት ቤተክርስቲያን የምትመለሱበትን ቀን እናፍቃለሁ 😢😢
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu 15 күн бұрын
መንፈስቅዱሰን የተመደበ ስርአት የለውም ትዝታው ባይፈጠር ይሻለው ነበር
@AskalAraya-q9y
@AskalAraya-q9y 15 күн бұрын
ትዝታው እግዛብሔር ይርዳህ❤❤❤❤❤
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ 14 күн бұрын
Akee btm tichilale geta yibarkik ❤️❤️❤️❤️
@NigussieBoketaw
@NigussieBoketaw Күн бұрын
አስመሳዮችን ጠራርግልን አኬ።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 15 күн бұрын
አኬ ተባርክ ወንድማችን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@BayeshKasa-h2s
@BayeshKasa-h2s 15 күн бұрын
እልልልልልል
@FooF-id3lk
@FooF-id3lk 14 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ወንድማችን ልብህ ተመለሰ ❤❤❤❤❤ልብህ የደፈነው ዳቢሎስ ተገርስሶ ይውደቅ ፈጣሪ ይወድሀል እመቤታችንም ትወድሀለች
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 15 күн бұрын
የኔ ዉድ ወንድም ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አኬ
@TegesteTegest
@TegesteTegest 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤ኦኬ እድሜ ጤናውን ይሰጥህወይኦርቶዶክሰ መሆን
@motivationalspeech384
@motivationalspeech384 15 күн бұрын
Lemn muluwun atilekim brother
@MMasarat-th6xm
@MMasarat-th6xm 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤ ❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fetli144
@fetli144 14 күн бұрын
Berero ena tkuan ezih min yadergali enesu ewunetawun yawukutal Gin elh alebachewu aleke
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 15 күн бұрын
አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤
@tsehaymogestsehay-oy9fo
@tsehaymogestsehay-oy9fo 15 күн бұрын
ይህንን ውብ ድምፅ ይዘህ ኦርቶዶክስን ትተህ ገደል ገባህ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ትዝታው ፣
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 14 күн бұрын
😅
@hiwotendale4394
@hiwotendale4394 14 күн бұрын
Ake wandemachen berta egzabher keante gar yehun embete terdake nurlen❤❤❤
@EorkneshDeressa
@EorkneshDeressa 13 күн бұрын
ትዝታዉ እ/ር ይርዳህ
@TarikeGuta
@TarikeGuta 14 күн бұрын
Mach new endet ameletegn😮 Ake Kale Hiwot Yasemalin ❤❤❤❤❤
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 15 күн бұрын
አኬ ቃል ህይወት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ለእነሱም እግዚአብሔር አምላክ መስተዋል ልቦና ይስጣችሁ አሜን🎉❤
@lifeasmommyhabesha
@lifeasmommyhabesha 10 күн бұрын
እንዳልክ ወንድማቺን ምንድነው ይምያገላፍጥህ ጭንቅላትህ ቀፎ መሆኑን ያስታውቃል መማር አለብህ ማርያምን!!!!
@fentayemelese9959
@fentayemelese9959 13 күн бұрын
አኬየ የኔ ትግስተኛ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም
@YonasZeleke-r2s
@YonasZeleke-r2s 13 күн бұрын
Tize alekesku dhugaa waaqayo meche new yemtemetaw❤
@MahletFares
@MahletFares 12 күн бұрын
Tztaw wow tebareklgn
@kebebushtasew
@kebebushtasew 15 күн бұрын
BeEwunetgnawu Mengde Ymerachu
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah 15 күн бұрын
ሀሉን ቤጤ አልጠላም እንዳልክ የሚባል አቃጣሪ እንዲት እንደሚዘገንነኝ
@rozanuguse5592
@rozanuguse5592 15 күн бұрын
Egzabher mulu thena yesethi ytwahedo lije ake nureln
@sanamiss5234
@sanamiss5234 14 күн бұрын
ተዝታው ስዘመር ግርማሞገሱ በተዋህዶ ትዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mimi-pg1cl
@Mimi-pg1cl 13 күн бұрын
ትዝታዉ እኖድሀለን እግዚአብሔር አምላክ እረድቶክ ዳግም በዝማሬሕ አብረን እንድናመሰግን ይርዳሕ👏
@TshayAhmed
@TshayAhmed 14 күн бұрын
ወንድማችን ትዝታው እባክህ ወደበአትህ ተመለስ ፀጋህ ያስደነግጥ ነበር አሁን እራቁቱን የቆመ ሰው ነው የመሰልከው ኢየሱስን ከናቱ ጋር አጥብቀህ ያዝ ነብስህ እረፍት እንደሌላት በግልፅ ይታያል
@tsehaymogestsehay-oy9fo
@tsehaymogestsehay-oy9fo 15 күн бұрын
ኦርቶዶክስን ፈጣሪ ለዘላለም ይጠብቃት
@sarahalia7921
@sarahalia7921 13 күн бұрын
አኬ ወድም አለም በርታልን ❤❤❤
@Covenant2015
@Covenant2015 14 күн бұрын
Endalkachew Enchech ena delb mehayem new🎉❤
@FirahiwotBitonasomaga
@FirahiwotBitonasomaga 8 күн бұрын
መች ነው ያመለጠኝ😢
@MenaHodeye
@MenaHodeye 15 күн бұрын
ትዝታው ወድሜ ወደቤትክ መቸነው የምትመጣው እንወድክ አለን እንወድክ አለ ማርያምን
@kumnegerbirhanu9482
@kumnegerbirhanu9482 15 күн бұрын
ትዝታው ተረጋጋ ተመስገን ነ
@samrawiteabe3438
@samrawiteabe3438 12 күн бұрын
ትዝታው ወንድማችን ከልቤ ነው የምልህ በጣም ነው የምንወድህ
@fantumengistu7407
@fantumengistu7407 13 күн бұрын
ትዝታው በጣም ተቀበዘበዝክ መድሀኒዓለም ክርስቶስ ልቦናህን መለስ ያርግልህ
@HelineHenuk
@HelineHenuk 15 күн бұрын
Aki wedmi segwen ybezalhe❤❤❤❤❤
@Melaku-r4f
@Melaku-r4f 12 күн бұрын
አኬ እግዛብሔር ይስጥህ ልክልክቸውን እማ ንገራቸው
@astuyaregal7764
@astuyaregal7764 15 күн бұрын
አኬ ትችላለህ እንዚህን ባለጊወች ለማስተማር ከባድ ነወ።
@YenaworkTsega
@YenaworkTsega 14 күн бұрын
እውነት ነው አኬ እእቁ መምህራችን ነው ትዝታው እርቶድክስን ሲሳደብ በጣም ከእይምሮ በላይ ነው ምናደድ እመብርሀን ወደቤቱ ትምልስንል
@tsehaysisay-oi9uu
@tsehaysisay-oi9uu 6 күн бұрын
ትዝ እግዜ አብሔር የመልስህ❤❤❤❤
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 15 күн бұрын
ትዝታው ፀጋህ ተገፎል ሰውነት ያስታውቃል መንፈስ ቅዱስ ርቆሀል
@ዱባይ_Arebu
@ዱባይ_Arebu 15 күн бұрын
የትዝታውን መዝሙር ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኛል። በተለይ #9, ስመሰክር አይኔን እንዳበራ .... እመብርሃን ወደ ቀደመውና የመጀመሪያው እምነትህ ትመልስህ ዘንድ እንፀልያለን። እንወድሃለን ዘማሪ ትዝታው።
@عبدالرحمنمكين-ق9ج
@عبدالرحمنمكين-ق9ج 15 күн бұрын
ለወንድማችን ትዝታው እግዛብሄር ይርዳው
@YosefYosef-q9j
@YosefYosef-q9j 15 күн бұрын
Ak y manafikh madanit
@Ewunetin
@Ewunetin 15 күн бұрын
አክሊል የመጥቆራ ልጅ አይዞሕ
@EyosiyasBelay-c7t
@EyosiyasBelay-c7t 15 күн бұрын
አኬ መድሐኒታቸውን ስጣቸው ይዋጡትና ይፈወሱ፡፡፡፡፡
@MulukenAddide
@MulukenAddide 15 күн бұрын
I can,t believe this is it real?😮😮
@endu4990
@endu4990 14 күн бұрын
ማቀነባሩን ትችልበታለሁ
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 15 күн бұрын
ትዝታዉ ፈጣሪ ወደቀልብክ ይመልስህ❤❤❤
@BetiYedglLji
@BetiYedglLji 15 күн бұрын
እመቤቴ ትደርሥልክ
@heruyassefa1138
@heruyassefa1138 15 күн бұрын
Akea yehanen dorza lemen takrbwalhe esu eko yagnzeb sew new men adekmehe.
@MakdesLakew
@MakdesLakew 14 күн бұрын
አይ አኬ ፈጣሪ ሞገስ ይስጥክ እንጂ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም
@HanaAbebe-p7c
@HanaAbebe-p7c 15 күн бұрын
Endalek yemetsekuw mine awkeh new tezetaw bisekem awuko new yemitefaw
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 15 күн бұрын
እንልክ ምንም አይነት ውቀት የለውም እግዚያብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቹ
@HanaHailu-d9g
@HanaHailu-d9g 15 күн бұрын
Wet Tezetaw Samuel tezeta kesekese were betehe temelese
@Enunubella
@Enunubella 15 күн бұрын
ትዝታዉ ወደ ቤትህ ትመለሳለህ አይቀርም
+ አቡነ አረጋዊ መዝሙር | ABUNE AREGAWI MEZMUR
41:55
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
35:14
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 129 М.
ያሬድ እና ኑሃሚን ድንቅ ዝማሬ | ሙሉወንጌል ከዲያቆናት
21:48