ትዝታችን በኢቢኤስ የቄራዉ አልማዝዬ ሜዳ እና ትዝታዋ /Tezetachen Be EBS Kera Alemazeye Meda

  Рет қаралды 48,255

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@kedir5245
@kedir5245 5 жыл бұрын
Ebs በጣም እናመሰግናለን የአልማዝዬ ሜዳን ትዝታዬን ስላመጣችሁ ሀይሉ ማርቆስና ዳንኤል ከብዙ አመታት በኋላ ስላየኋችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል
@tofiktemam6727
@tofiktemam6727 5 жыл бұрын
አልማዝዬ ሜዳ ኳስ ሳይጫወት ያደገ የቄራ ልጅ የለም አረ ከሌላም ሰፈር ጭምር የሜዳውን አፈር እንኳን እንበላው ነበር ዋው ደስ ይላል !!!
@መታገስዋጋአለው-ረ9ነ
@መታገስዋጋአለው-ረ9ነ 5 жыл бұрын
ወይ ዘፈሬ አልማዝዬ ሜዳ ነው ጭቃ አብኩተን ያደግነው ቄራ የፍቅር ዘፈር ነው ❤❤👈
@jemalsulimane7387
@jemalsulimane7387 5 жыл бұрын
ሁሌ ክረምት ከመቀሌ ለእረፍት አዲስ አበባ ስመጣ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ብዙ ብዙ የማይረሳ ወርቅ ትዝታ አሳልፌያለሁ 😍😍
@munaali4698
@munaali4698 4 жыл бұрын
ebs በጣም እናመሰግናለን የሰፈራችንን ትዝታ አሰታወሰከን 😍😍
@RinaRina-xm7th
@RinaRina-xm7th 5 жыл бұрын
አረረረረ ቄራዎች የት ናቹ😍😍😘🥰❤️ እስቲ ትዝታ ያለበት ትዝታችንን በlike 🇪🇹👍🏻
@mulugetatadesse4677
@mulugetatadesse4677 4 жыл бұрын
ኦ!!! የድሮ ትዝታ አልማዝዬ ሜዳ መጫወቻ ብቻ ሳይሆን 1975ዋቹ ሁሉ ነገራችን ነበር:: ትዝታ በኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን!
@chernetsofoniyasful
@chernetsofoniyasful 5 жыл бұрын
wow it bring the all memory 👍 ቄራዬ ኑሪልኝ በተለይ አሙዬ ሜዳ ሳይክል የለመድኩብሽ እንደኔ ትዝታ ያላችሁ like ግጩኝ
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
ሰይክል ብቻ ጆቶንስ
@legesselege7335
@legesselege7335 5 жыл бұрын
ሙተርሰ
@semeretumezqi3247
@semeretumezqi3247 5 жыл бұрын
በ ተስፋዬ የኪራይ ሳይክል ትዝታዬ
@samsamesone9552
@samsamesone9552 5 жыл бұрын
የትም ተወለድ ቄርዬ እደግ we love you ቄራ አራዳዬ የሞላት i miss አልማዚዬ ሜዳ
@tofiktemam6727
@tofiktemam6727 5 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቄሪዬ የአራድዬ ልጆች መፍለቂያ በትዝታ ወደ ኋላ መለሳቹኝ ይገባዋል !!!
@kedir5245
@kedir5245 5 жыл бұрын
አልማዝዬ ሜዳ በኳስ ፍቅር ሁሉን አስተሳስራ ለዘላለም የኖረች ድንቅ ታሪካዊ ሜዳ በጥቂቱም ቢሆን ከቀድሞዎቹ የማይረሱ ከ42 ማጄ፣ ጥሩ ሰው፣ ንጉሴ ኩምሳ፣ ጌታቸው ድጉማ፣ ጥልዬ፣ ጌታሁን፣ አቡሽ፣ ቱርኪ፣ ማሞ፣ ተስፋዬ ከ43 ደግሞ ታምራት፣ ነጎ፣ ሞገስ ክብረት፣ ውብሸት ፣ ፊሊሞን፣ ጌታቸው፣ ቼኑ፣ አበበ፣ ጌትነት፣ዮሀንስ፣ ቸሩ፣ ረዘነ እባካችሁ ሌሎችንም እያስታወሳችሁ የትዝታችንን ቁጥር ጨምሩበት...
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 жыл бұрын
ቄርዬ የአራዳ ልጆች የአዛኝ ህዝብ ሰፈር የፍቅር ሰፈር ውድድድ
@YT-og4lb
@YT-og4lb 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትዝታየን ቀሰቀሰብኘ በሚቀጥለው ደግሞ ወደ አርባ ስድስት ጎራ በል ያኔ ታሪኩ ሙሉ ይሆናል የኛም ማራቶን ሜዳ፣ስፖንጅ ሜዳ ብዙ ታሪክ አላት 46 አና 42 ከከፍተኛ ሃያ በጣም ተፎካካሪ ነበሩ ግን 46 is the best ይሄ እነ ማጄ ለ42 ሲጫወቱ በነበረበት ጊዜ ነው የኛ ደሞ በረኛችን አብዶ፣ ክፍሌ ጄዛ ፣እኒኒ፣ አበበ እሸቱ፣ቻሊ፣ዳነኤል ሃጎስ፣ሃብተአብ ሃጎስ ፣አቡሌ፣ጴጥሮስ ቃለአብ እረ ስንቱን እንጥቀሰው
@samsamesone9552
@samsamesone9552 5 жыл бұрын
ጃጃ ወንዝ ዋኝቻለው እሰፓንጅ ሜዳ ቤት ተሰራበት omg i miss ቄራ ፍቅር ናት ሐገሬ ሰፈሬ ናፍካት ሆሆ
@abrahamkebede4256
@abrahamkebede4256 5 жыл бұрын
ትዝታ ውስጥ ከተተኝ ማጄ ስፖርተኛ እና እንገቱ አካባቢ ጎበጥ ያለ ግብዳ ነበረ እነ ሲሸሞ አብድር አማን ጌትነት ያሬድ መሐባ ኸረ ስንቶቹ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ዮኒዬ. ሰላም. ሰላም. እኛም. ሰፈር. አባ. ቦራ. እና. አባ. ከበደ. የሚባሉ. እና ሌሎችም ብዙ ሜዳዎች. ነበሩ. አሉም. ብቅ. ብለህ. ለታሪክ. ዘክርልን. የአቃቂው. ልጅ. ነኝ. ካለውበት.
@messyzewd168
@messyzewd168 5 жыл бұрын
ሰፈሬ አስቼሽ አልጠግብም የሮብ እና የቅዳሜ ገበያ ትዝታዎቼ ናቸው ። የፈቄ
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 жыл бұрын
ዋው ቄራዬ ሰፈሬ አልምዬ ሜዳ ያደኩብሽ
@nesanetteshomehunde1552
@nesanetteshomehunde1552 3 жыл бұрын
ዋውዋው ቄራ ሰፈሬ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ትዝታችን ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@tsehayturki
@tsehayturki 5 жыл бұрын
ወይ ትዝታችን ልጅነቴን አስታወስከኝ ልክ ከቤት ስወጣ ፉለፊት ጉሊትና አልማዝዬ ሜዳ ነበር የሚታየኝ አይ ልጅነት
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ትዝታዎቻችን እንኳን ደና መጣቹልን 💚💛❤🙏
@welldone9991
@welldone9991 Жыл бұрын
ebs enamesegenalen seferen selasayachu. Kera❤❤
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
አይይይ ደስቶ ፉንገር አበሮሽ ኩኩሉ ብይ. ሰይቀረኝ ተጨውቼ የደኩብሽ ሰፈሪ ኑርልኝ ያዘሬን ብየረገው አርፍ ነበር ግን አለፈ የ. ግዜ ለይማለስ
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 5 ай бұрын
Amazing wow I am crazy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤tonight
@eliaslulit3482
@eliaslulit3482 3 жыл бұрын
My name is Elias, I grow up playing foot ball .Girna.Berhe.is my class mate and friend. I have a lot of memories about Almazye Meda.Yared was a Kung fu master ,Cheney was a body builder
@hymanotsinshaw6789
@hymanotsinshaw6789 5 жыл бұрын
My sefer #my hood # my kera I love where I came from !
@Get-u2z
@Get-u2z 2 жыл бұрын
ቄርዬ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ ሰፈሬ የፍቅር ሰፈር
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
ትዝታችን ተቀሰቀሰ እናመሰግናለን
@temesghensemere9345
@temesghensemere9345 5 жыл бұрын
ኣልማዜ ሜዳን የቄራ ልጆች ብቻ ሳይሆን ከጎፋ ካምፕ ሳይቀር እንመጣ ነበር
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Жыл бұрын
ለምድ ነው በሄረ ፅጌ ፍሉሀ ሰፈር እማትሄዱት በርካታ ታሪክ ያለበት አካባቢ ነው
@yonichoma4838
@yonichoma4838 5 жыл бұрын
ራቄ ልቤ💖
@a.jstudios9557
@a.jstudios9557 4 жыл бұрын
Ebakeh andeke selenfaslk 54 Keble asayene I Miss it
@pepetsegaye2641
@pepetsegaye2641 5 жыл бұрын
43 😍almazyeeeee miss u soooooo much
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
ወይኔ የደጉበት ሰፈሬ አልመዝዬ ሜደ ትዝታዬ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
@ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 5 жыл бұрын
አልማዝ አልማዝየ
@eliaslulit3482
@eliaslulit3482 3 жыл бұрын
Don't forget Muhaba.from kebele 10
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 5 ай бұрын
Tanks 😊
@kassarahel29
@kassarahel29 5 жыл бұрын
ለተጨማሪ ማብርያራ የኢዬብ ወርቁን ፌስቡክ ይጎብኙ
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 5 жыл бұрын
ያስደሰተኝ ያ የሰው ባለጌ ሃይሉ ቁጭራ ዘራፊ ባለመነሳቱ ያስደስታል
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 жыл бұрын
አይባልም አሁን ሀይሉን በዛ ቦታ አተገኘውም ያ ያለፈ ታሪክ ነው
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 4 жыл бұрын
Misrak Fiseha አሁንማ vegas geba yihe dedeb
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 жыл бұрын
@@abrehamabreham3111 a.a new yalew information yeleghim malet new
@hudhudsabaa5900
@hudhudsabaa5900 2 ай бұрын
Lemehonu yonas yet tefa reef gazeteghna
@semeretumezqi3247
@semeretumezqi3247 5 жыл бұрын
አልማዬ ሜዳ አፈሩ ጥቁር እያለ ነበር ትዝታዬ ተጫውቼ እንደ እኩያዎቺ በክረምትም በበጋም። 💖⚽️ ድንቅ ብቃት የነበራቸው በዙርሩ ጨዋታ የ ያሬድ መታሰብያ ቀበሌ ወክለው ከተጫወቱ ተጫዋቾች ማስታውሳቸው ማደንቃቸው ከነበሩት 1 .ደበላሽ 2 .ዳንኤል 3. ተምትም(በረኛው) 4 .ቀጸላ 5 .ኮርማ 6. የ 09 እና የ 10 ቀበሌ ወንድማማች ኤልያስ 7 ፈቄ ................... 💐🙏❤⚽️🕊 አሰልጣኝ ማርቆስ & ዳኒ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል። በተለይ አሰልጣኝ ማርቆስ ሰላምክን ያብዛው።🙏❤🕊 የሰርከስ አሰልጣኝ የነበረው( አጀማ) ከነ ም ለዙሩ ድምቀት ያበረከተው አበርክቶ💐🙏❤ 🕊የልጅነቴ ጥሩ ትዝታዬ ነው ። አልማዝዬ ሜዳ አንድ ቀን ተመልሼ እዳይሽ የጎፋው ቅዱስ ገብርኤል ተራዶክ አይለየኝ።🙏💒❤🕊
@trtetintr5120
@trtetintr5120 4 жыл бұрын
Abraham
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍
@monamohammed7524
@monamohammed7524 5 жыл бұрын
ወይኔ አልምዬ ሜዳ
@abushmayetube6721
@abushmayetube6721 5 жыл бұрын
Almaziye meda wow tztayaye
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 жыл бұрын
ስሌ ጎረቤት በጣም ልጅ ሆኜ የ43 ቀበሌ በረኛ ሆነህ ስትጫወት ያንተን የጫወታ ትጥቅህን ይዘህ ስትወጣ እኔና ታናሽ ወንድሜ እኔ ነኝ የምይዘው እኔነኝ እያልን እንጣላ ነበር ይገርማል አይ ዘመን
@ewketflega5242
@ewketflega5242 5 жыл бұрын
Markosan ke 22 amet bewhala bemayeti des blognal ye shola aseltagn eyale
@senait1076
@senait1076 5 жыл бұрын
ሰፈሬ
@mamebobo5020
@mamebobo5020 5 жыл бұрын
Wowowowow
@sweetbaby4772
@sweetbaby4772 5 жыл бұрын
wow kera sefere
@kenebeker8651
@kenebeker8651 5 жыл бұрын
የአሁናች በሞተር እነ ያሬድ በሩጫ ነበር ከበሬ ጋር የሚሮጡ
@addisethio494
@addisethio494 3 жыл бұрын
ማጄ ግም ግም ሳብ አርጎ.......? የ ቄራ ልጆች ጨርሱት :)
@edenzeray9700
@edenzeray9700 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@givvhf8249
@givvhf8249 5 жыл бұрын
Waw perogramu des yelal
@yonasgg9816
@yonasgg9816 4 жыл бұрын
የላ " ፕረስፔክት" ስትል ሰማሁ ልበል??? አይ አላዋቂ ሳሚ አሉ።
@abrahadaniel953
@abrahadaniel953 5 жыл бұрын
betam
@sufyannursefa4874
@sufyannursefa4874 3 жыл бұрын
Lemn saris 58 sefr ametum
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
በሚቀጥለው 6 ኪሎን እጠብቃለው ካየኋት 18 አመት ሆነኝ።
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
ጃል ሜዳ
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
6ኪሎ እድገቷ ጨምሮአል አምራለች ደሞ በፕሮግራሙ እንጠብቃለን ያው እኔ ከኢትዮ ከመጣሁ ገና ሁለት ወሬ ስለሆነ ነው የነገርኩሽ ለተወሠነ ወራት እዛ አካበቢ ነበርኩ 6 ኪሎ ማለቴ ነው ያው ቤተ መንግስቱም ወደ ዛው ስለሆነ የግድ ማደግ አለባት መቸም😂
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 жыл бұрын
@@lulutube5954 የተወለድኩት የካቲት 12 ሆስፒታል ያደኩት ከሆስፒታሉ ጀርባ 6 ኪሎ ሰፈሬ ውስጤ ናት።
@lulutube5954
@lulutube5954 5 жыл бұрын
@@abcabc.2139 ወአው ግን 18 አመት ሙሉ የት ሆነሽ ነው ያላየሻት ማማየ ??
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 жыл бұрын
Ebs tezaga enda tafu iko 🤔
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
አቅራቢው ከእልት እልት አሪፍ አቅራቢ ሆነክ A+
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Back then was beautiful time church ⛪ our religion thought as how to love each other Now dangerous to many Muslims even nothing safe in Ethiopia
@bichichiamore262
@bichichiamore262 5 жыл бұрын
Manwake H/eyesus
@BezaDolly
@BezaDolly 5 ай бұрын
ሰፈሬ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
ፋንቱ ማንዶዬ በ ፈንዲቃ ......ትውስታችን
5:57
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 41 М.
መልካም ና እውነተኛ አፍቃሪ
2:09
MUSIC MEDIA
Рет қаралды 197
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН