ተወዳጅዋን የጥበብ ሰው ቻቺን ለምትወዱና ለምታደንቁ…ፍቅራችሁንና አድናቆታችሁን የምትገልፁበት መልካም አጋጣሚ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 34,269

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
መልካም የሚሰራና መልካም የሚያሰብ አያረጀም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ እጅግ ደስ የሚል ትምህርታዊ የሆነ ፕሮግራም ነው እጅግ ደስ ብሎኝ ደጋግሜ አይሁት ቻቺ ያላትን የውስጥ የተፈጥሮ ደግነት ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ የስውን ልጅ የማበረታታት ተስጥኦ አላት ስይፉዬ ዕድሜ ይስጥህ እንጂ ቻቺ በተናገረችው አቅጣጫ ብዙ ነገሮች መሥራት ትችላለህ ግን ይሄ ሲባል የእኮኖሚ ድጋፍ የሚረዱ እስፖንስሮች ያስፈልጉሃል አንተም በርታ እግዚአብሄር በስራህ ሁሉ እንዲደግፍህ መልካም ምኞቴ ነው
@astertegegne5777
@astertegegne5777 Жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ጥሩ ኢትዩጲያዊ ናችሁ ።
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Жыл бұрын
ቻቺ የሰውነት የደግነት የጨዋነት ጥግ ነሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ we love u 😍
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ስላም ያገሪ ስወች,በያላችሁበት:-.. እግዚአብሔር:-ጤና,ስላም,ይስጣችሁ! ስትተኙ ጡሩ እንቅልፍ,ይውስዳችሁ! የተመገባችሁት ምግብ የሚስማማችሁ! ጤና የሚስጣችሁ ይሁን! ያስባችሁትን,ምኞታችሁን, ሁሉንም ጡሩ ነገር ያሳካላችሁ..!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹
@susususu3837
@susususu3837 Жыл бұрын
አመን አማን አሚን
@meskipoint5146
@meskipoint5146 Жыл бұрын
የኔ ውድ ኑሪልን
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj Жыл бұрын
We love you chachiye ❤ good to see you..... Bayhon Badbdabe nagrn awayg ❤ ..i know her in person she is so humble. & sweet...very respectful ❤ ...she loves to help ...people. 🙏🙏
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
Thanks it's a great idea and it's very practical. I will definitely contribute for this great cause. Thanks Chach and brothers
@susususu3837
@susususu3837 Жыл бұрын
ሴፍሻ አነጋገርህን አስተካክሌ ቻቺ የማሚ ጓደኛናት አንተ የሰራዊት ፍቅሬ እኩያ ነህ ልጅ እያለን በቲቪ እናያት ነበር አልክ አንተ እራስህን ጩጬ ማረግህ ነው በግዜ ብታገባ ቻቺን ታደርሳለህ ለኔ ደሞ ግራንድ ዳድ ትሆናለህ ቻቺ ከልጅነቷም ፈጣን ነበረች ይባላል እነማሚ ሲያወሩ በጣም ቆጆና ውብ ነበረች እኛቤት ፎቶ አላት
@mikymersie9286
@mikymersie9286 Жыл бұрын
Chaci is adorable ,we thank u
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 Жыл бұрын
grate personality
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Жыл бұрын
ምነው እናታችን ነች አላቹ??! እናንተ እድሜያቹ ከቻቺ ያንሳል እንዴ? አያፍርም እንዴ ልጅ እያለን እናውቃታለን፣ በሷ ዘፈን ነው ያደግነው ሲል....
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Chachiye !!! My Idol !!! Most of all I would like to thank u for supporting children. I used to be a member of the Ibex Gym where u used to be a trainer. Already ahead of time. I have also been to one of your music concerts at Meskel Adebabay. You were always wonderful and still are. Keep it up. U r simply love. Wish u all the best. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraKebede-hp1nb
@SaraKebede-hp1nb Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ጠል የሆነችውን ሴት አሜሪካን ሀገር ብዙ ሰውና ድርጅቶች በማጭበርበር የምትታወቀው ቻቺ ታደሰ ደሞ ሌላ የማጭበርበሪያ መንገድ አግኝታ ከሌላው በጭራሽ እርዳታ ሰጥቶ ከማያውቀው አፍሪካን ራን ከተባለ አጭበርባሪ ድርጅት ጋር ብቅ ብለዋል :: ከሰይፉ የሚጠበቅ ነው:: ማንን እንደሚጠየቅ እና ለምን እንደሚጠይቅ ሳያውቅ ይሄንን ያህል አመት ሚዲያ ላይ የቆየ ሰይፋ ማኛው ነው:: ግን አሜሪካን ሀገር ያላችሁ ሰዎች ሆናችሁ ድርጅቶች ተጠንቀቁ አምሳንቲም የሚሰጥ ድርጅት አደለም ለዘረፋ ህብረት የፈጠሩ ግለሰቦች ናቸው :: ሁለቱም ሰው መርዳት ሳይሆን በሰው ላብ መጠቀም እና መዝረፍ የተካኑ ናቸው :: እውነት ከሆነ አፍሪካ ራን ከትቋቋመ ቆየ የትኛውን ገቢ ለእርዳታ ሰጥቶ ያውቃል እና ነው : :ሰይፋ ለዘራፊዎች ስለተባበርክ እናመስግናለን እኔ በግሌ ማንነቴን መጥቀስ አልፈልግም "የኔ ኢትዮጵያ"በሚል ድርጅት ብዙዎቹን ዘርፋ ከጠፋች በኃላ አሁን ደግሞ ከሌላው አንድም ቀን እረድቶ ከማያውቅ አፍሪካ ራን ጋር ተጣምራ ለሌ ዘረፋ ሰይፋ ፋንታሁንን ጥይት አድርገው መጥተዋል እና ተጠንቀቁ ጋና የሁለቱንም ጉድ በሰፊው እንተርክላችኃለን::
@neimay4696
@neimay4696 Жыл бұрын
Chaci is a great 👍one of Ethiopian women. I hope everyone learns from you how to give thank you. I want to be us like you think about less fortunate than us.
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Жыл бұрын
ቻቺዬ፣ ልቤ ውስጥ ነች። ባንቺ ውስጥ እራሴን / ምኞቴን አየሁት ። እባክሽ፣ ዩኒቨርስቲ ትቤት እየሄድሽ አስተምሪ።
@qtrvip7357
@qtrvip7357 Жыл бұрын
ቻቺ አቶ መለስ እራሲ ያደንቁዋት ነበር❤
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Chachiye ! Ke sew befit metka tchereka lay yewtatch set netch. Ahun ye ethiopia zer yikoretal. Tchachi ke ethiopia alfa sle africa andnet neberetch. Manm etiopiawi zefagn aydersbatem. Kunjina, sexy, style, degnet, humble. ❤❤❤❤❤❤❤
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Chachiye !! Ahun yalew hebreteseb zefensh yigebaw yihon? Ke ager feker alfesh sle africa andnet neber tchewatash. Be astesaseb, be kunjina, be style, be degnet, be atekalay eske ahun yederesebesh artist yelem. Thank u. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲
@nejaslm42
@nejaslm42 Жыл бұрын
What’s going on seifu America?
@senayetbegiga3543
@senayetbegiga3543 Жыл бұрын
ለሀገር የሚጠቅም ትልቅ ፕሮግራም እየሰራ ነው ያለው
@BereketGulilat-yp6tm
@BereketGulilat-yp6tm Жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ አሜሪካ ሲመጣ አቅርበው ቀጣይ ሳምንት
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
😂😂😂ነፈዝ
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
ሌባ አይቀርብም😢
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
@@semret859 ጭባ ሞገጥ
@Beriabi
@Beriabi Жыл бұрын
She looks great but her face is aged so badly .
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi Жыл бұрын
ምነው ምነው ሰይፉ ያለህን ገንዘብ እንዲሁም ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር እንዲባርክልህ ለሱ በመልካምነት ብትገዛ አይሻልም?ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋርስ ሳትቀያየም መኖሩ አይሻልህም ነበር? ገንዘብ እኮ ሀላፊ ጠፊ ነው ደግሞም ያለህ ከበቂ በላይ እያለ ያነን የሰይጣን የግብር ልጅ የሆነን ሬማ የሚባል የጨለማ ልዑል ወደ ኢትዮጵያ መጦ ዳንኪራ ረግጦ ምድራችንን አስረግሞ እንዲመለስ እንዴት ተባባሪ ትሆናለህ? አባቶቻችን በግልፅ እየተቃወሙት እነ ኩኩ ሰብስቤ አባቶቸን አከብራለሁ ብላ ለህዝብ ያላትን ክብር ስትገልፅ አንተ ንቀህ ነው ዝም ያልከው? ነገስ አንተ ሆነ ቤተሰቦችህ የት ልትቀበሩ ነው የቤተክርስቲያንን ድምፅ የናከው?ሌሎች ማስታወቂያውን አንሰራም ሲሉ ያንተ የገንዘብ ፍቅር ህዝብ እየሞተ ያውም የተረገመ የዲያብሎስ ልጅን ማስተዋወቅህ ከሀገርህ ህዝብ በልጦብህ ነው?
@BereketGulilat-yp6tm
@BereketGulilat-yp6tm Жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ አሜሪካ ሲመጣ አቅርበው ቀጣይ ሳምንት
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
እንዲ እረ እስልጥን እንኝህ አሜሪካን ሀገር ኗሪ ስለሆኑ ነው እሱ ኢትዮጵያ ኗሪ ሆኖ ለምን ይቅርባል
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
አክሊሉ ይርገጥህ የአህይቱ ልጅ
@BereketGulilat-yp6tm
@BereketGulilat-yp6tm Жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ አሜሪካ ሲመጣ አቅርበው ቀጣይ ሳምንት
@BereketGulilat-yp6tm
@BereketGulilat-yp6tm Жыл бұрын
ዮናታን አክሊሉ አሜሪካ ሲመጣ አቅርበው ቀጣይ ሳምንት
@sisay2235
@sisay2235 Жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው ወይ ማበድ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ እረ የርጎ ዝንብ አትሁኑ ሁሉም ነገር ውስጥ ካልገባን አትበሉ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
ላዳምጣችሁ ተጀመረ
Donkey Tube
Рет қаралды 574
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26