ተወሰነ ። // ቆይታ ከዘመዴ ጋር

  Рет қаралды 79,500

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Күн бұрын

ተወሰነ ። // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb

Пікірлер: 244
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 3 ай бұрын
አብነ ሉቃስ እግዚአብሔር እረጅም ህድሜ ይስጦት. ለዚ ለሚስኪን ህዝብ በግፍ ለሚገደለው በግፍ ለሚፈናቀለው ድምፅ ስለሆኑለት. አንድ ቀን ፍርድ ከእግዚአብሔር ይመጣል! 😢
@marysam9193
@marysam9193 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን ብርሃኑ ተክለያሪድ ትክክለኛ የክርስቶስን ሃዋርያነት አየፈጸምክ ያለኸዉ አንተ ነህ አምላከ ኢትዮጵያ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 3 ай бұрын
ቀሲስ ሳሙኤል በጣም ትክክል ኖት ዘመኖት ይባረክ ዘመድኩን ነቀለ ግን አይመጥኖትም ስለሱ የሚባለው ባንዳነት እውነት ነው ስንቱን የፋኖ መሪ እየጠቆመ ያስጨረሰ ሰው ነው ወደፊት ሀቁ ሲወጣ ታዩታላቹ
@egiwondem5458
@egiwondem5458 3 ай бұрын
ግን ይህ ይባስ ልብ ይሰብራል:: በገዳማት አባቶች ሲጨፈጨፉ, የአብነት ተማሪዎች ሲታረዱ, ይህ ሁሉ ህዝብ በብሄር ተለይቶ በምድርም በድሮንም ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላሉ አሁን ይህን መናገር ለአብይ አውሬው የልብልብ ሰጡት:: ነገ በእናንተ ይመጣል::አቡነ ሉቃስ የመስቀሉ አደራቸውን አስመስክረዋል:: ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏👍
@henaa3965
@henaa3965 3 ай бұрын
እውነት፡ነው፡ብፁእ፡አቡነሉቃስ፡እውነታውን፡ይዘው፡ነው፡እያተጓዙት፡የሉት፡የበጎቹ፡እራኛ፡ስለሆኑ፡አበታችን፡፡የተስጦትን፡አደራ፡በተግባር፡እያመስከሩ፡ስለሆነ፡አባታችን፡ብፁእ፡አቡነሉቃስ፡እድሜና፡ጤና፡ስለምና፡ፍቅርን፡እማብርሃን፡ተጎናፅፎት፡አሜን፡የቅዱስን፡አምለክ፡ይጠብቆት፡የኔ፡አባት💯💯💯👍👍👍😍😍😍💚💛❤️🍇🍇🍇
@Beminet1996
@Beminet1996 3 ай бұрын
አቡነ ሩፋኤል የሚባል ቦዘኔ ያላወገዘ ለይቶ ያልገሰጸ ሲኖዶስ አላውቅም እንዳትወርዱብኝ አደራ
@tsigiemengistu1706
@tsigiemengistu1706 3 ай бұрын
ዘመዴ እግዘአብሄር ይባርክ ምዘነዊ ንግግር ነው ያቀረብክልን እግዘአብሄር ልጆችህን መላው በተሰብህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kalkal5131
@kalkal5131 3 ай бұрын
በርባን ተፈቶ ክርስቶስ ተሰቀለ ይልሀል ሳዊሮስ ሩፋዬል ነግሶ ብጹ አባታችን ተወገዙ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 ай бұрын
ያ ማለት ህዝብ አማራም ይጨፍጨፍ መንግስትን አታወግዙ ትክክል ነው ማለት ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 ай бұрын
ወገኖቼ ቤተክርስቲያን ለመሻገር ከምትከፍላቸው ዋጋ አንዱ ነው ፀልዩ ነውር የሌለበት ክርስቶስ እንኳን ያለበደሉ ስለኛ እንደ ነውረኛ ተቆጠረ ቤተክርስቲያን የምትሻገረው ንፁሀን በሚከፍሉት ዋጋ ነው አእምሯችሁ ሰፋ አድርጉት
@ethiod09
@ethiod09 3 ай бұрын
ትክክል
@salemeyu9858
@salemeyu9858 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ዘመዴ ደና ነክ
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 3 ай бұрын
በዕውነቱ ዘመዴ ትክክል ነው ሁሌ ነገርን እየሰነጠቁ ነገርን በነገር በቀልን በበቀለ ከመመለስ የተወሰነ ውሳኔ ሁሉንም በስርዓት ለማረጋጋት በመሆኑ ጥሩ ነው እንዳልከው ሁላችንም በጣም ሰግተን ነበር ነገር እግዚአብሔር በቸርነቱ ሁሉንም አስተካክሎ ያውኩ የነበሩትንም ጥጋቸውን በማስያዝ በሰላም እንዲፈጸም በማድረጉ ክብሩ ምስጋናው ይብዛ በውነት የሁሉንም ስጋትና ፀሎት አዳምጧል መግለጫው በብፁህ አቡነ አብርሃም መግለጫው መስጠቱ ለምን ቅሬታ ይፈጥራል ይህን ችግር በጥበብ እንዲፈጸም የጣሩት ያደረጉት እነሱ መሆናቸው መዘንጋት የለበትም ።
@Beminet1996
@Beminet1996 3 ай бұрын
ሩፋኤልን ዝም ማለት መቼም ቢሆን ትክክል አይሆንም ታሪካዊም ስህተት ነው
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 3 ай бұрын
የአቡነ፡አብርሐም፡እንደዚ፡መውረድ፡እና፡ፈሪ፡መሆን፡እጅግ፡ያሣዝናል።እኛ፡ሁል፡ግዜም፡ካቡነ፡ሉቃሥ፡ጎን፡ነን።
@kokebendale8918
@kokebendale8918 3 ай бұрын
አባቶቻችን ሁሌም አይሳሳቱም በጥበብ ነው የሚናገሩት ውሳኔውም ልክ ነው ዘመዴ እይታክ ልክ ነው።
@F7hey
@F7hey 3 ай бұрын
ግራ ያጋባል ዘመዴ ትክክክል ነው መምህርም እደዛው እውነትን ለምን እውነት ሰላምን ለማውረድ ተብሎ መሸፋፈን በቃ ስንቅ ሳር የምናነበው ህይወት እና የአባቴች እምነት ግራ ያጋባል ዋጋ መክፈል የሚፈልግ ሰው የለም መኖርን ብቻ የሚፈልግ ግዜ 😢😢😢😢
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል 3 ай бұрын
በብፁዕ አብርሃምና በሲኖዶሱ በጣም አፍራለሁ ፥ አዝኜለሁ ። እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳልን
@girmaayele6884
@girmaayele6884 3 ай бұрын
ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው:: እርግጥ ነው ታላቁ አባት ዩሐንስ አፈወርቅ ለአዲት ድሀ ምዕመን እስከ ስደትና ሞት አድርሶት ስለ አንዲቱ በግ ለክርስቶስ ታምኖል ::: መቸም አሁን ያሉን አባቶች እንደ ዩሐንስ አፍወርቅ ይሁኑ ማለት አይቻልም ግን እነሱም እሱም ሊቃነ ጳጳሳት ናቸው:: እና እነዚህንም አያሳጣን ተመስገን ነው:: መንግሥት ተለውጦ ፍኖ 4 ኪሎ ሲገባ ይሂ መንግሥት ሲያልፍ መቸም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ::አይለወጥም::
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 3 ай бұрын
ዘረኛነት ነው የምታቀነቅኑት እባካችሁ እኛን አማኞች ን ተውን በውስጥ ተነጋገሩ ዘመዴ ዛሬ ትክክል ብለሀል:: የተሻለ ነው::
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 3 ай бұрын
የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ ቃል ! "የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ፈሪሐ እግዚአብሔር ፡ ኀፊረ ገጽ ማለት እግዚአብሔርን መፍራት ፡ ሰውን ማፈር ጠፍቶባቸዋል፡፡"
@mimishu690
@mimishu690 3 ай бұрын
እንዴ ደሃተበደለ ፍርድ ተጎደለ መወገዝ አቡነ ሉቃስ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከኔ ከማረባዋ ቀንሶ የኢትዬጲያን ትንሳኤ ያሳዮት አሜን 🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭💒💒😭😭 እባካችሁ አሜን በሉልኝማ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
እንዴ እንዴ እንዴ አቡነ አብርሀም ተቀየሩ!! በስመአም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አባታችን ነፍሶትን ይማር ይገርማል ይገርማል!!!
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን
@surafelkongo3239
@surafelkongo3239 3 ай бұрын
ዛሬ ገና የዘመዴን ሀሣብ አልገዛም
@bbpeaceaapeace7771
@bbpeaceaapeace7771 3 ай бұрын
የዘመድኩን ትክክለኛ ገፀ ባህሪ ይህን የሰማ በደንብ ይገባዋል እስስት
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 3 ай бұрын
ዛሬ፡ዘመዴ፡ካቡነ፡አብርሐም፡ተደውሎለታል፡መሠለኝ።
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 3 ай бұрын
😂😂😂😂 አዎ
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 3 ай бұрын
የሚገርም ነው ። አሳዛኝ ነው ።
@YEHENEWTILAHUN
@YEHENEWTILAHUN 3 ай бұрын
ተው ሰው እያለቀ የአባቶች መግለጫ አሳፋሪ ነው።
@ZawdeKegne
@ZawdeKegne 3 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ማረን አምላከ ጊዮርጊስ ራራልን አምላከ ጊዮርጊስ ይቅር በለን ቅዱሳን አባቶችን ታውቃቸዋለህ ባወክ ጠብቅልን ለቂስና ለመምህር አክሊለ ገብርኤል ጸጋውን ያብዛልን
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቀሲስ አባታችን ጋሸ ዘመረኩም የህዝባችንወዳጆች ሰላሙን ሁሎ ለእናተ እንመኛለን።
@mumuye5
@mumuye5 3 ай бұрын
አቡነ ጴጥሮስን ለመመለስ በብፁእ አቡነ ሉቃስ ላይ የልዋጭ ፍርድ ነው የተሰጠው። ዘመዴ ባለፈውም ጥቁር ሲለበስ በዚህ መልኩ ነበር አስተያየትህ። የዛሬው አስተያየትህ ትክክል አይደለም ቄስስ ግን የተናገሩትን ሁላችንም እንጋራዋለን።
@Beminet1996
@Beminet1996 3 ай бұрын
ምንም ትክክል አይፈለም ቅዱስ ፓትርያርክ ይቀዬር ያሉትን አቅፎ ይዞ መንግስትን ተቹ ብሎ መውቀስ ያስተዛዝናል
@aregayitayew
@aregayitayew 3 ай бұрын
ቻውቻው ዘመዴ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 ай бұрын
ዘመዴዋ ሁሉም አንድ ናቸዉ ዋጋ መከፈል አይፈልጉም ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ብቻ አላት
@BBO-ng6rn
@BBO-ng6rn 3 ай бұрын
"ሰው፡ አይብቀልብሽ !!!"...ተብላለች። አይ ! "ነጭ፥ ነጯን" = "ጥቁር፥ ጥቁሯን !!!"
@SaronMen-z7b
@SaronMen-z7b 3 ай бұрын
ዘመዴ እውነትም ዘመድ ነህ የኔ አስተዋይ ሳምዬም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 3 ай бұрын
ዘመዴ ፅናትህ እና ጥንካሬህ ደስ የሚያሰኝ ነው በርታልን ወንድማችን
@tsedihabeshawit1910
@tsedihabeshawit1910 3 ай бұрын
በፍራቻ የወጣ መግለጫ😢
@Henon-f3q
@Henon-f3q 3 ай бұрын
""አቡነ ""ሳዊሮስናሩፋኤልስ በቅዱሱ ታቦት ፊት ስድብ አልተናገሩምን???? ወይ ቤተ ክርስቲያናችን
@Beminet1996
@Beminet1996 3 ай бұрын
እኮ እሚገርም እኮ ነው ፓትርያርክ እንፈልጋለን ያሉ ያልወገዙ
@YohannesDegife
@YohannesDegife 3 ай бұрын
ዘመድኩን ዱሮ አቡነ አብርሃምን ስታመሰግንና ስታወድስ ስለነበረ ዛሬ ሲስቱና ሲሳሳቱ እየሰማህ መንቀፍ ሲገባህ ለመውቀስ አፍህ ተያይዞ ልስልስ ቅልስልስ ስትል ማየት ያሳፍራል ።
@kassaengidashet-ep5hz
@kassaengidashet-ep5hz 3 ай бұрын
መምህር ዘመዴ !! አባቶቻችን ቤተክርስቲያንን እያሻገሯት ነው ማለት ይቻላል ወይ ? ስንት ካህናቷ እና ምዕመናኗ ታርደው እየሞቱባት፤ ቤተክርስያኗ ተቃጥላ እያረረች ፤ ቅርሶቿ ወድመውባት ፤ እወነተኞች ልጆቿ ታስረውባት ፤ ነጻነቷን ተነፍጋ ፤ ቤተክርስያኗ የወታደር ማሰልጠኛ ሆናለች በማለት ስሟን እያጠፋባት ባለበት ወዘተ በጥበብ እያሻገሯት ነው መለት ምጸት አይሆንም ወይ ?
@getuabebe
@getuabebe 3 ай бұрын
ዘመዴ አስመሣይ
@HAGERESEWATASH5594
@HAGERESEWATASH5594 3 ай бұрын
አይይይይ ዘመዴ በእውነት የእውነት ሰው ትመስለኝ ነበር 🫤🫤🫤🫤🫤
@emebetakalewold3959
@emebetakalewold3959 3 ай бұрын
በቅድስት ቤተክርስቲያን ጉባኤስ ላይ ሰባተኛ ፓትሪያርክ ኦሮሞ ነው ያለውን ለምን አላነሱም አላነሱም አቡነ ሉቃስ ላይ ለምን ቀሰሩ
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 3 ай бұрын
እሳቸዉ ከተናገሩ በኋላ የተፈጠሩ ችግሮች ብቻ አድርገዉ ነዉ ያቀረቡት
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@vjgu7406
@vjgu7406 3 ай бұрын
የሚወዳት የሕጻኗ አምላክ ይርዳህ ወድማችን😢 እግዚአብሔር ይፍረድ🙏
@ለቤዛዓለሙተለአለ
@ለቤዛዓለሙተለአለ 3 ай бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው ዘመዴ ሲከር ይቆረጣል አባቶች ቢአከሩት ተስፋ የቆረጠ መንግስት ነኝ ባይ ካለፉት የከፋ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል
@wasihun5737
@wasihun5737 3 ай бұрын
አቤት አባትነት የሚያሳፍር ጊዜ ላይ ደረስን እኚ አባቶች ስንት ጊዜ ለመኖር ነው አፈርኩ ማርያምን
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 3 ай бұрын
ዘ መዴ የመጀመሪያ ነው ስሰማህ ሚዲያህን ግን የአንተ አስተያየት በጣም የተሻለ ነው:: ብዙ በሀይማኖት ያልበሰሉትን ስለሚያሸሽ እባካችሁ በግል ተመካከሩ::
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን🙏
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 3 ай бұрын
እውነት ነው ለአብነ ሩፉየል የተባለ ነገር የለም ለምን? ዘመዴ የአራት 4ኬሎ ፋኖ ገልብጥ በእሉ ተናግሮ አብነ ሩፉየል
@Beminet1996
@Beminet1996 3 ай бұрын
መምህር ሳሙኣል በሚገባ ትክክል ኖዎት
@Masrah-fr9iu
@Masrah-fr9iu 3 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔረ ይመሰገነ ክብሩነ ይውሰድ አመላኪ ይመሰገነ የግልጅ ክብሩ ይሰፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 ай бұрын
Zemedkun Hahaha molacha Achberbari ezi silut eza😅😅😅😅😅
@selamawitteshome4363
@selamawitteshome4363 3 ай бұрын
እንደተከፈለው ያስታውቃል😂
@mimishu690
@mimishu690 3 ай бұрын
ዘመዴ በትግስት አስጨርሠው አንተ ስታወራ አያቆርትህም መምህር ሱሬ የት ጠፋ ሌሎቹም እንደዛው ተደማመጡ እናተም እንዳትጠፉብን እናከብራችሁለን
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን።
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 3 ай бұрын
ቄሲ እና ዘመዴ በእውነት በጣም ደስ ይላል ቄሴ ነገሩ በጣም ከባድ ነበር ዘመዴ እውነቱን ነው
@vjgu7406
@vjgu7406 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በሰላም ቆዩ🙏🌷🌷
@hirut139
@hirut139 3 ай бұрын
በይቅርታው የጎብኝን አሜን
@hanna9502
@hanna9502 3 ай бұрын
አቡነ በርገርስ ታቦት ፌት ቆመው ስለ ኦሮሞ ጳጳስ መሾም ምናምን እያለ ሲያወራ አልነበር ለም ዝም አሉት ታድያ
@tadeleachamyeleh6672
@tadeleachamyeleh6672 3 ай бұрын
የዛሬው የዘመዴ ለዘብተኛ አቋም አልተመቸኝም ምናልባት ከሱ ስለማልጠብቅ ይሆናል።
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 3 ай бұрын
ሀሳብህ ዘሜ ያስማማል
@ethiopiaenate3642
@ethiopiaenate3642 3 ай бұрын
ከሊቀ ጳጳሳት ጋር የተዋረደው እና እስከ አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት እና በአማራ / ኢትዮጵያ ፖለቲካ እውነትን እናገራለሁ፣ እመስከራለሁ ነጭ ነጯን.... የሚለው ዘመድኩን ነው መንፈስ ቅዱስ ከ40 ክንድ በላይ የራቀው፣ የአቢይ እና ዳንኤል ቅሌት መንፈስ ደግሞ ሰተት ብሎ የገባበት። ለሁላችሁም ነፍስ ይማር። የዳንኤል እና የሳውሮስ ቡድን የፃፉትን መንፈስ ቅዱስ ነው ሲሉን እነርሱም እንዴት ይስቁ።
@afradantube1866
@afradantube1866 3 ай бұрын
Praise be to God!
@andkenutube
@andkenutube 3 ай бұрын
ዘመዴ ሚዛናዊ አስተያየትህ ይደነቃል። መምህር ሳሙኤል ግን አባቶች ያለባቸውን ጫናና ፈተና አስብ። ቤተ ክርስቲያን አንድነትን የማስጠበቅ አደራ ተሸክመዋል። እዚህ አሜሪካ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ ተጠቅሞ እንደማውራት ቀላል አይደለም።
@meryambekelemery
@meryambekelemery 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ ማንንም መውቀስ ከባድ ነው ምክንያቱም ብፁህ አባቱች ከባድ ጌዜዎችን ለአገር ለቤተክርስቲያን ለምህመናን ብለው ሸፉፍነው ያሳለፎት እግዚሐቢሔር ሥራውን ገና ይሰራል።❤❤❤🎉🎉🎉
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 3 ай бұрын
ሳሙና ነው ሰውየው እንደተጠበቀው አይሆንም የጋላዎቹ ሰርጎ ገቦች ታሰሩ ፍርድ ተወሰነባቸው እስራት አለ እናተ የምትፈልጉትን አልልም ብሎ ይመጣል ማን ይቾለዋል በውሽት
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
መምህሮቻችን እንኳን መጣቹሁልን እግዚያብሄር ሰላሙን ያምጣልን በእድሜ በጤናም ቆዩልን አሜን🙏🙏🙏
@sahle7029
@sahle7029 3 ай бұрын
እኛ ቤተክርስቲያን የነገረችን የነ እንጦንስና መቃርስ ወይም ጳውሎስ እና ጴጥሮስን አባትነት በእውነት ላይ የተመሰረተ ከፊታቸው የፈለገው ሞትና መገደል እንኳን ቢገጥመን ከክርስቶስ መንገድ ፈቀቅ ዝቅ አንልም ብለው ብዙና የበዙ መከራና ስቃዮችንም እንዳሳለፉ ነው እነዚህም አባቶች ይህን መንገድ እንከተላለን ብለው ነው የገቡበት ካልሆነ ግን ከኛ በምንም አይለዩም አይሻሉም ያው ስጋውያን ናቸው ማሽሞንሞን የግል ስሜትን ብቻ ማራመድ ለቤተክርስቲያንና ለምእመናን አይጠቅምም እያጠፋት ነው ደግሞም ስለምእመናን መሰደድ መሞትና የቤተክርስቲያን መቃጠል መውደም አጀንዳ አላደረጉም ስለዚህ እነሱ ትክክል ከሆኑ መንግሥትን የመተቸትም ሆነ የመውቀስ ሞራልም መብትም የለህም ዘመድኩን አለበለዚያ በእውነት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ነው የሚሆነው ትችትህ ሁሉ።
@tigistberhanu960
@tigistberhanu960 3 ай бұрын
ቀሲስ እግዚአብኤር ይባርክ ዘመዴ ዝም ብለህ ብታልፈው ጥሩ ነው አትዘባርቅ
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 3 ай бұрын
ተመስገዘመዲ❤❤❤
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 3 ай бұрын
Zemade is now on false track
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 3 ай бұрын
ነፈስ ገዳይ ዘረኛ ጳጳሳት መሾማቸው አንሶ በገደሉት ህዝብ በዘረፋት ቤተ መቅደስ ኣቡነ እከሌ ተብሎ መሾማቸው ነው በጥበብ ማለፍ ተው እንጄ ዘመዴ ????
@SelemunAweta
@SelemunAweta 3 ай бұрын
ዘመድኩን እውነትም ሀረር ናፍቃሀለች እንደ ዮኒ ማኛ ካድሬ ካድሬ ተጫውተህ ሀገር ልትገባ ነው
@MeseretArgaw-dd7ei
@MeseretArgaw-dd7ei 3 ай бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን እውነት በማለትህ
@-sonofthesky7588
@-sonofthesky7588 3 ай бұрын
Kesis gn akuahianot ye Kesis aymeslm ... Goremsa new mimeslut... keyet endeteshomachi atrsu... Sinodosn akbru askebru ... astewulu.... tagesu... Egziabher hule tikikil new
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 ай бұрын
ለመሆኑ የርክበ ካኽናት ስብሰባ አቡነ ሉቃስን ለመዘልዘል ኖሯል? ካደረጉስ ስላነሷቸው ጥያቄዎች ለምን አልተነጋገሩም። የቤተ ክርስቲያኗ ዋና ችግር ሊያጠፋት የተነሳው ሰይጣን ወይም መንግሥት ነኝ ባዩ አይደለም ወይ?
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም❤❤❤🎉🎉🎉
@alem5097
@alem5097 3 ай бұрын
አይ. ዘመዴ. የምትመቸኝ. ያራድዬ. ልጅ. ነህ
@EndaleBerehanu
@EndaleBerehanu 3 ай бұрын
ስትከባበሩና ስትደማመጡ ደስ ይላል
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 3 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤
@deresegnhabtegebriel7968
@deresegnhabtegebriel7968 3 ай бұрын
አቡነ ሉቃስ በል እባክህን ወንድሜ
@Agapha1485
@Agapha1485 3 ай бұрын
ተቦጨቀል ዘመድኩን
@tewabebogale4604
@tewabebogale4604 3 ай бұрын
የመምህር ዘመዴም ሆነ ሳሙኤል የግል ሃሳቦችን አከብራለሁ። ጥያቄው ግን አሁን በጥበብ የታለፈው ሁነት ችግሮችን እየተጠራቀሙ የወደፊቱን ችግር አያወሳስበውም ወይ?
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 3 ай бұрын
መምህር ዘመድኩን በቀለ ዛሬ የተናገረው መንፈስ ቅዱስ ጣልቃ የገባበት ነው !!!
@mimishu690
@mimishu690 3 ай бұрын
ከወፎቹ የሠማው ቢኖር ነው ቢሆንም ያስፈራል ያሳፍራል
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 3 ай бұрын
እነዚህን አባት ብዬ ለመጥራት ይከብደኛል የሆድ አደሮች ስብስብ ቤተክርስቲያንንም ምዕመኑንም ለጥቅምማቸው የሸጡ የለወጡ ናቸው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 3 ай бұрын
የሚያወራው ስለስብሰባው የተጠየቀው ስለ አቡነ ሉቃስ ሳሙናው
@almaz130
@almaz130 3 ай бұрын
ኧረ ዘመዴ ምን እያልክ ነው? በፍጹም በአሁን የቅዱስ ሲኖዶስ ወሳኔ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የለበትም ብየ አምናለሁ።
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 3 ай бұрын
From this day on, I don't know any priest, or orthodox doctrine! Shameful!!!
@ethiod09
@ethiod09 3 ай бұрын
ዘመድኩን የብልፅግና ጥሩ ተላላኪ ወቶታል አቡነ አብርሀምም ተላላኪነታቸውን አስመስክረዋል።የዝንጀሮ ቤተክህነት።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 ай бұрын
ዘመዴ ግን ዛሬ በሰላም ነው በጭራሽ ዛሬ የተናገርከው በአባቶች ዙሪያ ትክክል ነህ አልልም እንዴ ምን ማለት ነው አባቶች ያሉበት ቦታ መናገር አይችሉም እያልክ ነው ታዲያ በመከራ ጊዜ እንጅ ለበጎቻቸው መጮህ ያለባቸው እንጅ በሰላሙ ጊዜ እማ ምን ይሰራልናል ለምን ነው ፍራቻው ያሳዝናል
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 ай бұрын
አትዘባርቅ
@senaytsenayt-g3q
@senaytsenayt-g3q 3 ай бұрын
እኔ የምለው ምን አይነት ጉድ ነው አር ይቅር በለን
@ElfSaron
@ElfSaron 3 ай бұрын
ይፈርዳል እግዚአብሔር ከሱ ጋር ይሁን 😭
@dagimtafes
@dagimtafes 3 ай бұрын
ሁሌ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ ይላል ዘመድኩን
@besemay
@besemay 3 ай бұрын
ዘመድኩን ወንበርህ ላይ እንዴት ትወዛወዛለህ ባክህ! እራሳችንን እንይ!
@eyasusibhat579
@eyasusibhat579 3 ай бұрын
ለምን የፓለቲካ ፓርቲ መስርታችሁ አተታገሉም ? ወሬያቹህ ምድራዊ ስልጣንና ገንዘብ ብቻ ሆነብኝ። ለሞራላችን አንድ የእግዚአብሔር ቃል ብትነግሩን ጥሩ ነበር ።
@hannatekle6898
@hannatekle6898 3 ай бұрын
Yes zameda you right gad is good
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ መምህሮቻችን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 ай бұрын
Zemedkun Bekeke = Dark Sidious
@tibebeselassieassefa8706
@tibebeselassieassefa8706 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፡ ብዙ መናገር አይገባም የዛሬ የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ቤተክርስቲያንን ፡ከብዙ ጥፋት የታደገ ፡ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ ፡የቤተ ክርስቲያንን መከፋፈል ጠብቀው ፡ ሊሾአሻሙ የተዘጋጁትን ፡ ያሳፈረ ፡ ለጊዜውም ቢሆን ፡ እፎይታን የሰጠ ውሳኔ በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡
@deresegnhabtegebriel7968
@deresegnhabtegebriel7968 3 ай бұрын
አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ቀሲስ እንዴት ያለ ዘመን ነው እነዚህንስ እንዴት አድርጌ ነው አባት ብዬ የማስበው እንዳለን ነው የሸጡን ውጤቱን ደግሞ በቅርብ ጊዜ እናየዋለን።
@Gabrielbisrat29
@Gabrielbisrat29 3 ай бұрын
ሳንቀባባ አቡነ ማትያሰ የደርግ የለውጥ ሐዋርያ ተብለው ( አባ ገብረ እግዚአብሔር ) በነበሩበት ጊዜ ወዲያውም በቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፓትርያርክ ጵጵስና ተሾመዉ የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ሆነዉ ነገር ግን የወያኔ ዘር ተኮር ፓለቲካ መጥኖቸዉ ወደ አሜሪካ ተሰደው ወያኔዊ ተልኮአዉ ስራ ሲጀምሩ የተናገሩት.." ...ከወላይታ የመጣ አጋንት የመጣ ቤተ ክርስቲያኗን እየተመራች ነው,,," ብለው የተናገሩም በመሰል ጉዱዮች ምክንያትም ተወግዘው ወግዘቱም ሳይነሳ የወያኔ መንግስት ወደዚህ ሹመት መጥተዋል እንጂ ደርግን አምባገነንና የሕዝብ ገዳይ ነው ብለው ሳይሆን የተሰደዱት የወያኔ የዘር ፖለቲካ ነው:: ቅዱስነታቸውን በአሁን አልቃወማቸዉም ያልነበሩትን ነበሩ አንበል::
@EliyasSami-i6t
@EliyasSami-i6t 3 ай бұрын
የዘንድሮ ቄስ እግዚአብሔር አጎቱ ይመስለዋል😭 የእግዚአብሔር አይኑም ልቡም በቤተክርስቲያን ላይ ነው ያንንም ዘንድሮ በቅዱስ ሲኖዶስን አይተናል ተመስገን🙏🙏🙏
@deresegnhabtegebriel7968
@deresegnhabtegebriel7968 3 ай бұрын
ቀሲስ የዛሬውን ፕሮግራም ብታቋርጠው ጥሩ ነበር።
@wondimhuntedla8027
@wondimhuntedla8027 3 ай бұрын
aye neche nechoan fira yilhal.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 69 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 113 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
ስብሰባ ፣ ጉብኝት ፣ ጦርነት // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
2:10:22
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
Соседка Спасла Пса 👏
0:22
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,5 МЛН
Do this before getting in the car 💖
0:17
LosWagners ENG
Рет қаралды 15 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
0:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,6 МЛН
Что это за морское животное? 🪼🪸🦑 #животные #юмор
0:43
Мир милых животных 🦔
Рет қаралды 2,6 МЛН
Гиена застала спящего врасплох 😱🔥🤭
0:43
ҚАРАЛЫ ҚЫРКҮЙЕК: 9 СЫНЫП ОҚУШЫСЫН КІМ ӨЛТІРДІ? / KOREMIZ
46:00