ተዋናይ ፍቅር ባይለየኝ | የኛ - የሁላችን ታሪክ ድራማ Fikir Bayleyegn | Yegna | Ethiopia | EthioInfo Interview.

  Рет қаралды 80,450

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #Yegna

Пікірлер: 175
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ንፁህ ኢትዪጲያዊነትን ነው ያሰተማርሽው የድንግል ልጅ ይርዳን አሜን🙏🙏🙏
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 4 жыл бұрын
Feqre Tabarakiii
@galtigray7796
@galtigray7796 4 жыл бұрын
amennn
@sarahseid356
@sarahseid356 4 жыл бұрын
ዳዉት እና አለም ያችልጆች ቢሆን በጣምነዉ ደስየሚለኝ የእዉነት እናታቸዉ ብትሆኝ ደስይለኝነበረ በጣምነዉ ደስ የምትሉት ስወዳችሁ በረቱልኝ ዉዴቸ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 4 жыл бұрын
በዘረኝነት ያለቀው ህዝብ አይበልጥም ከአሁኑ በሽታ ይልቅ ልቤ የሚያስበውን ተናገርሽልኝ የኔ አስተዋይ እውነት ነው ።ህዝቡን እኮ አደነዘዙነት በሚዲያ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@lolman8495
@lolman8495 4 жыл бұрын
ተበራክልኝ እኔ ቆንጆ ልክ ነሽ
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
@ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 4 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥሽ ንግግርሽ ውስጤ ነው የነካኝ በርቺ
@terrilegese3012
@terrilegese3012 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አነጋገርሽ እስቲ ለሁሉም እንደ እዚህ የምያናስብበትና የምንናገርበት አይምሮ እና ልብ ይስጠን አሜን🙏 አሜን🙏
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል አርቲስታችን እንግዲህ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝቡ መልካምን ነገር ያድርግልን
@gachapp6921
@gachapp6921 4 жыл бұрын
ምን ነበር ሁሉም እንዳቺ ቢያስብ ለሀገራችን ሰላምና ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏
@alixlove2247
@alixlove2247 4 жыл бұрын
እህታችን በጣም ጡሩነገር ነው ያልሽው እስኪ እደኔ የሚደንድቃት ሳብስክራይብ ያድርገኝ ምን ችግር አለው ቅንነት ለራስ ነው ውዶች
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
እሺ ባባዬ አረኩሁ
@alixlove2247
@alixlove2247 4 жыл бұрын
@@mimilema2816 አመሰግናለሁ ማማየ
@milon166
@milon166 4 жыл бұрын
እሽ
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 4 жыл бұрын
Antem adirgeny inem ladirgihi
@alixlove2247
@alixlove2247 4 жыл бұрын
@@hayatyoutube6326 ኦኬ አድርጊኝ
@samhaile1638
@samhaile1638 4 жыл бұрын
ድንቅ ተባረኪ!! ልክ ነሽ የኛ ልቦና እንዲመለስ እግዚአብሔር ከሰማይ የእሳት ዝናብ ማዝነብ አለበት መሰለኝ። በተረፈ እኔ የጥበብ ሰዎች ነን እሚሉ ለምን አማርኛን እንዲጠሉ ግራ ግብት ነው እሚለኝ። ጠያቂ ጋዜጠኛዋ እምትደረድረውን እንግሊዘኛ ትተን እስኪ የተጠያቂዋን የአማርኛ በእንግሊዘኛ መጨቆን እንመልከት ..... miss, father, art, business, chorus, scene, auditions, main, actors, production, creator, producer, brotherly, sisterly, character, participate, sell man, already, strong, descent, cover, make-up, even, inferiority, complex, high, season, crew, respect, coordination, quality, animation, remote, relieve, that much, condition, warning, psychology, impact, protect, terrorist, graduate, type,something, touch. እነዚህ ቃላት የአማርኛ ተተኪ ቃል ከሌላቸው ማን ይቀጣ??? ተተኪ ወይም ተቀራራቢ ቃል ከአማርኛ ከጠፋላቸው ወደ እንግሊዘኛ ከመሮጥ ሌላው ቢቀር ትክክለኛ ተተኪ ቃል ለምን ከኦሮሚኛ ከጉራጊኛ ከትግሪኛ ከአደሬ ከአኝዋክ ከሀመርሮች ቋንቋ ከሲዳሚኛ ከከንባቲኛና ከሌሎች ከተትረፈረፉ ውብ ቋንቋዎቻችን በመመርመር ተክተን እኛም ተምረን ቋንቋዎቻችንንና ማህበረሰባችንን አናቀራርብም?? ዘሎ ከሰው ማማ መንጠልጠል ነገ ተከስክሶ ለመሰባበር ነው። ጥበብ ያላትን አሽሞንሙና ከራሷ አዲስ እራሷን ትፈጥራለች እንጂ የራሷን ጥላ የሰው ቤት አትቀላውጥም። ጥበበኞቹ እራሳቸው ካሳደዷት ምን ታድርግ ቤቷን ለባዳ ጥበብ አጥባ ሰጥታ እሷም ማህበረሰቧም ማንነታቸውን አጥተው ተቅበዝብዛ ታርፈዋለች።
@yuhhh4297
@yuhhh4297 4 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ እዉነትም ፍቅር የኔ መልካም አደበትሽ ትዉት ነዉ በጣም አስተዋይ በሳል ሴት ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሽ አለሁ እማምላክ በመገድሽ ሁሉ አትለይሽ
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 4 жыл бұрын
ማር ነሽ ውይ ምርጥ ኢትዩጺያዊ
@battyyone9974
@battyyone9974 4 жыл бұрын
የኔ ጀግኒት ምርጥ ቃሎች ምክሮችሽ በልባችን ነው በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም
@wubitugetu999
@wubitugetu999 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል ድራማ ነው ከአንቺ ብዙ እናታች ትምህርት እንደምወስዱ እተሜመናለው አንቺ ማለት እውነትን እናት ነሽ ዋውነው
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 4 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ እውነት የዘመኑ በሽታ ከገደለ ይልቅ በዘረኝኘት የሞተ ይበልጣል ልክ ብለሻል
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 4 жыл бұрын
ስላማዊዉ ክርስቶስ. ስላሙን ፍቅሩን አድነቱን ይስጠን እሱን ለመውደድ ንፁህ ልቦናን ይስጠን
@esayasmulugeta7435
@esayasmulugeta7435 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህታችን!በርቺ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
ትክክል እውነት ተናግረሻል የኔ ውድ
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 4 жыл бұрын
የእኔ ውድ ስወድሺ መልካም ስውነሺህ በእውነት አለቀ ወይ ድራማው ሁለት ሳምንት ሆናቸው እኮ ከታዬ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 жыл бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤታችን መጣ እውነት ነው የሚመለስ ልቦና ይስጠን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከኔቤተሰብሽ በርቹ
@ayelechatlaw1405
@ayelechatlaw1405 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ማር
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 4 жыл бұрын
አቤት እኼኔ አድ አዚማሪ ቢሆን የምንሰጠው ኮመንትና ላይክ የጉድ ነበር ብቻ ማስተዋሉን ያድለን መደነቅ የሚገባት ሴት እምትናገራቸውን ጠብቃ ሰትናገረ ታስደሰታለች ምረጥ ያለሺ ነሺ በረች እህታችን::
@ኢየሱስክርስቶስጌታነው
@ኢየሱስክርስቶስጌታነው 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ከክልልህ ውጣ ስትል የነበርክ ከቤትህ እንዳይወጣ ተደረክ በትክክል እህቴ ጌታ ማስተዋልን ይስጠን
@አይናችንነሸማርያምእንወድ
@አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 жыл бұрын
አው ትክክል አሁንማ እረፍ አለ
@ሙሀመድአሌነጋ
@ሙሀመድአሌነጋ 4 жыл бұрын
ጥሩ ኢትዮጲያውይ ነሽ
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 4 жыл бұрын
እውነትሽነው እህታችን
@elsaasle9409
@elsaasle9409 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ሲል
@ላኢላህአኢለላ
@ላኢላህአኢለላ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያስድግልሽ ምርጥ ልጅነው እናአላህ ያሳድግልሽ
@alemkebed7530
@alemkebed7530 4 жыл бұрын
እውነት ነው በዘረኝነት ያጣናቸው እህት ወንድሞቻችን እናት አባቶቻችን አላጣንም ብዙ ህዝብ ህጻናት ሜዳላይ አልወደቁም እረ ስንቱ እውነትሽን ነው አሁንም ልብ ይስጠን
@sdadsa2172
@sdadsa2172 4 жыл бұрын
ዋው የማርቆስ ተዋናኝ ለመጀመሪያ ግዜ አየሁ በርችል ያምርብሻል እናትነት
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 4 жыл бұрын
የኛ ድራማ እንደጀመረ ምንም ትወናሽ አይጥመኝም ነበር ግን ሁሌም እየተሻልሽ እየተለወጥሽ መምጣትሽ አስገርሞኛል በርቺ
@selamselam151
@selamselam151 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
@mdsahedkhan2038
@mdsahedkhan2038 4 жыл бұрын
Yen 💴 kimemi sawu hulu ende Anchi Astesasebi binori min Alew ufff tebarki 😍🤝🇪🇹
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ምርጥ አስተዋይ ሰው ነሺ የኔ ቆንጆ
@tgtube7953
@tgtube7953 4 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺልን
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን አባቴ ላርግሽ የውስጤን ነው የተናገርሽው ልጅ ያባቱን ሙሉ አካል እኳን አልሰጠው ብለው ቆራርጠው ያስቀሩት
@Seadiphone9776
@Seadiphone9776 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳት
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Tebaraki emako betam tilke timert alwu yetanagarashiwu barachii♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 4 жыл бұрын
በትክክል በዘረኝነት የሞተውእማ በአንድ ቀን83 ነዋ ያውም
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ለትምህርት ነው የላክልን
@አለምነሽበቀለ
@አለምነሽበቀለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጠና ይስጥሽ እውነት ነው ያልሽው ማር ነገር ነሽ በርቺ
@mitamema5913
@mitamema5913 4 жыл бұрын
እዉነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሺ
@የኔአለምፀጋዬ
@የኔአለምፀጋዬ 4 жыл бұрын
እዉነት ሰም አቺን ይገልፃል ፍቅር የሆንሽ ሴት
@hmc9015
@hmc9015 4 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅርዬ ለምያስተውል መልካም መልእክት ነው
@መሲነኝጎንደሬዋ
@መሲነኝጎንደሬዋ 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል አቦ ይመችሽ
@imubilal6947
@imubilal6947 4 жыл бұрын
የእኔ ልዩ በጣምደሥ ይላል ትምህረት ማረረረረ ቆንጆ
@ዚዙኡምመስዑድ
@ዚዙኡምመስዑድ 4 жыл бұрын
አልማዜ ሲስተርሊ ብራዘርሊ ላይ ስወድሽ በመሰረቱ ሁሉንምነው የምወድልሽ የኛድራማላይም ሁሉንም
@mariamshatu7595
@mariamshatu7595 4 жыл бұрын
የኔአፍቁርጥ ይበል ምንናል ሁሉምእዳች ቢያስቡ ከልብሽ ሰው ነሽ አላህይጥብቅሽ
@lebanon5184
@lebanon5184 4 жыл бұрын
እዉነት በጣም አሰተዋይ ነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@meronyohanes4421
@meronyohanes4421 Жыл бұрын
So proud of you my Sister! GBU 🙏
@emufikir6014
@emufikir6014 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ
@አርሴማ-ሸ5ቘ
@አርሴማ-ሸ5ቘ 4 жыл бұрын
ፍቅርዬ በርቺ የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ የልኡልዬ እናት ሚስ በጣም
@banchoemebat4097
@banchoemebat4097 4 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ እግዚ አብሄር መፍቴሂውን የምጣልን
@mekimeki373
@mekimeki373 4 жыл бұрын
ድስላይክ እምታደርጉ ትገርማላችሁ ሁሉ እዳቺ ቢሆን ኖሮ
@Beletunega
@Beletunega 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Beletunega
@Beletunega 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ
@ሰሙነኝጉራጌዋእናቴንእወዳ 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 4 жыл бұрын
የኔደርባባ ሰወድሽ በጣም የምትገሪሚ አሰተዋይሴትነሽ ፈቅርባይለየኝ ትችያለሽ ጎበዝነሽ
@hilentadesse9252
@hilentadesse9252 4 жыл бұрын
Yene Asiteway ❤👌
@helenayele2554
@helenayele2554 4 жыл бұрын
Ewenet beleshal tebareki yeteregagashi edemesh yibeza
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
አልሚ ሲስርሊ ብራዘርሊ ላይ በር አዘጋግሽ በጣም ነው ደስ ሚለኝ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ
@እናትሀገሬ-የ8ጀ 4 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ነሽ !👍
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም እውነትሽን ነው የኔ መልካም እናት የልቤን ነገርሽልኝ እኔም አንድ ቀን ይቺን ሚዲያ አግኝቼ የውስጤን ተናግሬ እናቴ የምር ፍቅር ነሽ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል የኔ ፈንድሻ ፈጣሪ ያክብርልን!! ድራማ ስትሰሪ ግን ከነማተብሽ ቢሆን ደስ ይለናል በተረፈ በርቱልን
@banchiyekdusgebrillj4371
@banchiyekdusgebrillj4371 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ያሳካልሽ
@አሚናትአብዱ
@አሚናትአብዱ 4 жыл бұрын
ስወዱሽ ማረ በጣም አደቅሻሐሁ
@lubabahussein612
@lubabahussein612 4 жыл бұрын
ስወዳት በተለይ ፈገግታዋ እንደኔ ፍልቅልቅ ናት
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በርቺ ትችያለሽ
@ሞሚናየናትዋልጅ
@ሞሚናየናትዋልጅ 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማአዚ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
በጣም ደስየምትልናት
@alshamsi4738
@alshamsi4738 4 жыл бұрын
ትክክል ስንቱን ያጣነው በዘረኝነት በኮሮ ብንሞት በሀገር የመጣ ነው
@bayoshyabasem9707
@bayoshyabasem9707 4 жыл бұрын
በትክክል
@maronmaron7364
@maronmaron7364 4 жыл бұрын
በጣምእወድሻለሁ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 4 жыл бұрын
በትክክል ተናግረሽዋል። ማለት በዘረኝ ነት የሞተው ይበልጣል ውነት
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 жыл бұрын
ማዛየ በናትነት የምትሠሪው ደስ ይላል የኛለይ የኔ ጎበዝ
@Goodman-sp8pf
@Goodman-sp8pf 4 жыл бұрын
Bravo Berchi tekikil beleshal
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 4 жыл бұрын
Betami new yemiwedati gobezochi ebakachu Alexni Akirbulin
@SamsungA-zm2eh
@SamsungA-zm2eh 4 жыл бұрын
Yene konjo yemere techeyaleshe afeshe erasu mar mew tebareki yene konjo yedegele mariyame lije selamune yeweredelene
@Seadiphone9776
@Seadiphone9776 4 жыл бұрын
ዋው አነጋገር
@hayu2513
@hayu2513 4 жыл бұрын
አንደበትሺ ጣፋጭነው!😍
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ ውዴ
@mesfinarega4104
@mesfinarega4104 4 жыл бұрын
Yene🙏🙏🙏 kanji 👍
@fathiyafathiya6559
@fathiyafathiya6559 4 жыл бұрын
ማአዚዬና ሀኒቾ በጣም እወዳቹሀለው
@mesimesmesilove6444
@mesimesmesilove6444 4 жыл бұрын
Woow dess setel mestawel yetemola negeger be dirama lay betam ewdesh neber ahun demo betam wededkush
@nerdosmerga357
@nerdosmerga357 4 жыл бұрын
ትክክክክል
@FunnyBreakfast-tg7qi
@FunnyBreakfast-tg7qi 8 ай бұрын
አብሮ አደጌ ስወድሽ
@hhawa3577
@hhawa3577 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@ashimuhammad674
@ashimuhammad674 4 жыл бұрын
ዳዊትእናአለም፡እውነትልጆችሽቢሆኑይበልጥ፡ደስይለኝነበር፡በግሌአስተሳሰብ።
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
ዉይ ሥወድሽ ሠላምሽ ይብዛ
@ኡሙአንዋር-ቘ1ከ
@ኡሙአንዋር-ቘ1ከ 4 жыл бұрын
እውነት ነው 😍😍😍💖💖💖💖💖💖👍👍👋
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ስወድሽ እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው
@adiadye2280
@adiadye2280 4 жыл бұрын
በትክክል እውነትሽን ነው
@werknesharagaw2851
@werknesharagaw2851 4 жыл бұрын
እውነት የውስጤን ነው የተናገርሽው።
@achegetu5747
@achegetu5747 3 жыл бұрын
חשובלכתובצתגותבצשכדתאהשמכדתאתהתתפיםלפעולבהאםלהנחיתוההקילהשלנו
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ አስተዋይ ድርባባ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጨዋ የጨዋ ልጅ
@ወሎየዋ-ከ7ሐ
@ወሎየዋ-ከ7ሐ 4 жыл бұрын
ኧረናፈቃችሁኛልአብሽሩ
@dhxxxbcg3820
@dhxxxbcg3820 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝነሽ
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 4 жыл бұрын
ስወድሽ
@wendasonmamo9286
@wendasonmamo9286 4 жыл бұрын
እውነት እውድሻለሁ በርቺ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 4 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ💖💖💖
@achegetu5747
@achegetu5747 3 жыл бұрын
מלכאה
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 289 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3 МЛН