ተዋናይ/ት ለመሆን 10 ዋናዋና ነገሮች !!

  Рет қаралды 8,834

Hidar Show ሕዳር ሾው

Hidar Show ሕዳር ሾው

Күн бұрын

ተዋናይ ወይም ተዋናይት ለመሆን የሚያስፈለጉ 10 ዋናዋና ነገሮች
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሶ subscribe ,Like, share ያድርጉ፡፡

Пікірлер: 33
@abebamedia3794
@abebamedia3794 4 жыл бұрын
wow በጣም ደስ የምል ምክር ተዋናይ ለመሆን ለምያስቡት ብቻ ሳይሆን ከህወት ጋር ዉጣ ዉረድ ግብ ግብ ለገጠመም ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለን በርች
@ReyadTerefe-ke7hh
@ReyadTerefe-ke7hh 3 ай бұрын
@#Hidar Show ሕዳር ሾው ጥሩ እይታና ምክር ነው እናመሰግናለን ቀጥይበት ያዉ ከተቻለ በቀላሉ ምሞክርበት ነገሮችን ለኔም ለሌላዉም ብትጠቁሚን ያዉ ከንግግሩ ባለፈ በተግባቡ በተሻለ እንድንሰራ በሚለዉ ነዉ
@haymanotbelete5014
@haymanotbelete5014 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ አምናለሁ ይሳካልኛል ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ 🙏
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ። እኔ እስኪ ቢርት ተሰቶኝ ለኦደሽን ሸምድጀ ልክ ካሜራ ፊት ስቀርብ በፍረሀት ጠፋብኝ እና ፍረሀትን እዴት ማስወገድ ይቻላል !!
@user-er9ps7gm8d
@user-er9ps7gm8d 5 ай бұрын
Betkkl 👌
@nuhaminehabtamu101
@nuhaminehabtamu101 4 жыл бұрын
እስታ ባታዎቹን ንገሩን ምንፈተንበትን
@user-er9ps7gm8d
@user-er9ps7gm8d 5 ай бұрын
Wow best 10q 🙏
@genetgh7622
@genetgh7622 4 жыл бұрын
it's is good video my dear thank you for good advice
@SeniSeni-vo4hl
@SeniSeni-vo4hl 7 ай бұрын
❤❤❤
@bekryawel1276
@bekryawel1276 9 ай бұрын
ጆሮሽ ላይ ባለ ኤርፎን እያደመጥሽ ነው የምትናገሪው
@AbdiMame-kz9re
@AbdiMame-kz9re 3 ай бұрын
❤❤❤after 3year
@abdufunny3446
@abdufunny3446 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።ቀጥዪበት 🙏🙏🙏🙏🙏🏼🙏🏼
@user-hx2uo4rm5i
@user-hx2uo4rm5i 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@dagiman8226
@dagiman8226 Жыл бұрын
ተዋናይ ለመሆን የሚረዱ መፅሐፍቶች ካላ እባክሽ ጠቁሚኝ በጣም ነው የምፈልገው
@momina8498
@momina8498 2 жыл бұрын
አብዛኛው ያልሽውን ነገር አለኝ ግን ያለኝን ተሠጥኦ ና ፍላጓቴን ላማውጣት እስካሁን መድረክ አላገኘሁም እስኪለኔ ምን ትመክሪኝ አለሽ ቪድዮሽንም ጓደኛዬነች የላከችልኝ በራሴም ሙሉበሙሉ እርግጠኛነኝ ትወና ብሰራ ሥኬታማ እንደሞሆን እስኪለኔ የሄነ ሀሳብ ብሠጪኝ እንደባለሞያነትሽ ደስ ይለኛል
@tigigirl3206
@tigigirl3206 2 жыл бұрын
ትዋና በጣም ነው ምወደው ግን እድሉን እዴት መገኛዉ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Think you
@Amkya789
@Amkya789 Жыл бұрын
Perfect 💯
@mulunegash-tn4mk
@mulunegash-tn4mk Жыл бұрын
የትነውእኔህልሜነውተዋናይመሆን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hamimanotsysay6168
@hamimanotsysay6168 Жыл бұрын
እኔ መሆን እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው
@EmebetGetahun-ce5dw
@EmebetGetahun-ce5dw 8 ай бұрын
ስተውን እንባዬ ይደርቃል እንዲመጣ ለማድረግስ በእናትሸ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 4 жыл бұрын
ሰላም ኑ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ግርማ ሞገስ የሌለው ተዋናይ መሆን አይችልም ማለት ነው?
@hidarshow6548
@hidarshow6548 4 жыл бұрын
yechlale bednbe ketmare ketlmameda
@HasanMd-hb9nr
@HasanMd-hb9nr Жыл бұрын
እኔ ህልሜነው😢😢😢
@tinuta522
@tinuta522 Жыл бұрын
Ene 16 amete nw enam ye 10 class temari negh mehon echelalew
@ydufuf5817
@ydufuf5817 6 ай бұрын
ህልሜ ነው😢
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g Жыл бұрын
ላይክ የሚለው ቃል ተዋናዩ ጓደኛሽ ነው እንዴ አስሬ ላይክ ላይክ ትያለሽ እሺ ላይኳ! ተዋናይ ለመሆን የት ልሰልልጥን?
@getachewberahanu2426
@getachewberahanu2426 2 жыл бұрын
የትነው ልምምዱ
@lukangdancinggroup3756
@lukangdancinggroup3756 2 жыл бұрын
hi
@ahmedkedir1400
@ahmedkedir1400 4 жыл бұрын
Andeng nesh imu berch 🔥🔥🔥🔥
@user-er9ps7gm8d
@user-er9ps7gm8d 5 ай бұрын
Wow best 10q 🙏
ሼፍ ለመሆን 10 ዋናዋና ነገሮች !!
10:56
Hidar Show ሕዳር ሾው
Рет қаралды 5 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 36 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
የፊልም ድርሰት እንዴት መፃፍ እንችላለን?
30:42
ደስታ ሚድያ Desta Media
Рет қаралды 770
ነጋዴ / sales ለመሆን የሚያስፈልጉ 10 ዋናዋና ነገሮች !!
10:10
Hidar Show ሕዳር ሾው
Рет қаралды 3,3 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 36 МЛН