መዘንጋት የሌለበት ዋናው ጉዳይ! ትልቁ የመፍትሔ መንገድ፤ የዘመኑ ኦርቶዶክሳውያን ፈተና

  Рет қаралды 6,481

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

መ/ሕይወት #ቀሲስ_ጌጡ #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ
#Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema #Kesis_Getu_Yehualashet

Пікірлер: 19
@asdesachseifu
@asdesachseifu 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እውነትን የሚገልጥ አያሳጣን በዘመን ሁሉ እግዚሐብሄ ስው አለው
@MekonnNegashNegash
@MekonnNegashNegash 3 ай бұрын
የንታ ጌጡ ( መ/ህይወት ቀሲስ ጌጡ) ምንጊዜም በምንም ሁኔታ ቤተክርስቲያናችንን በንፁህ መንፈስ በቀናነትና በተቆርቋሪነት የሚያገለግሉ ሃዋርያው ካህን በሰላም በፍቅር በፅናት በጥበብ ኑሩልን
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 3 ай бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikachehu nurulen
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
ላለፈው ላሁኑ ለሚመጣው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያበርታልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን ፫
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 3 ай бұрын
ዲያቆን ዮሴፍ እባክኽ ሌላ ጊዜ አቅርብልን። ቀሲስ ጌጡን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ጤናና ዕድሜን ይስጣችሁ።
@shawaa1492
@shawaa1492 3 ай бұрын
መልዐከ ሕይወት ስለ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር የጀመሩትን ትምህርት አንዲጨርሱ በዚህ ሳምንት ይጋበዙልን
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 ай бұрын
May God continue keeping you safe and strengthen you all n all situations you are struggling for spritual fighting. We are praying to our standards 🙏 for God's mercy and grace more for spiritual Grace save our lives? Your teaching and spiritual warnings are seriously concerning matter, to both spritual and physical lives. My comment is listening to your teachings and advises and do to our best to what we can, May Lord open our minds and ears all what you are working hard and to your best to save the church and it's parishioners. May/I have your blessings and may our father Kessis MelakehiwotGetu blessing be always be with all of us? Amen 🙏❤️💐
@AZKTube-pl8yq
@AZKTube-pl8yq 3 ай бұрын
ቄስ ጌጡ ከብዙ ዘምን ቡሀላ ስላየሁወት ድእስ ብሎያል እእደራጀው መሀቤ ነይ ለመግናኘት ያብቃን እስጋዲት ለአይነስጋ ለመግናኘት ያብቃን
@natytesema9148
@natytesema9148 3 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@AW-go3su
@AW-go3su 3 ай бұрын
እንኳን ደሕና መጣችሁ
@tamene1525
@tamene1525 3 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 ай бұрын
ዲያቆን መዘምራን የአሀነ ጊዜ ማሳለፌያ መዝናኛ ነ የሚያደርጉት ቤተክርስቲያንን ድሮ ቀረ መዘምራን ዲያቆን ቄስ ጳጳስ ከወያኔ በኃላ እውነተኛ የ. ለ. ም ምዕመናን ተስፋ እዳትቆርጡ በሀይማኖታችሁ እግዚአብሔር ስላለ
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 3 ай бұрын
አቡነ ሉቃስ ትላንት በኢትዮ ቤተሰብ ሜድያ ስላደረጉት ኢንተርቪው ፣ ምነው ዝም አላችሁ?
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 3 ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 ай бұрын
The Almighty God bless you all!!!
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 3 ай бұрын
ኢትዮጽያ ዋና ሰላም ያጣችው የተቀደሰው የእግዚአብሔር ቤት በንዋይ የሚያምኑ ፖለቲከኞች ካድሬዎች ጥቅም የሚፈልጉ ዘረኞች ሞልተዋት ነው እረ ጌታ ሆይ እነዚህን በሰይፍ ቆራርጠህ አውጣልን ከቤተክነት
@tiruworkmekuria9683
@tiruworkmekuria9683 3 ай бұрын
ያልገባኝ ቤተክህነት ቤተክርስቲያን ለመስራት ፣ለማቃቃም በየቦታው ለመትከል አይደለም ወይ ያለው። የየክ/ሀገሩ ሊቀጳጳስ ይህን ካልስሩ እግዚአብሔር ን ማገልገል ምን እንደሆነ አልገባኝም። ሁል ጊዜ ቤተክርስቲያን ማስሪያ ሲለመን ነው የምስማው ። በኔ ግምት ቤተክርስቲያን በየቦታው ማቃቃም መስራት አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ ስንዱ መሆን፣ማድርግ የቤት ክህነት ስራ ይመስለኛል።
@chalewdesta3541
@chalewdesta3541 3 ай бұрын
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 52 МЛН