ተዘጋጅታችሁ ኑሩ የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬÷፵፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

  Рет қаралды 10,485

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ wongele zelalem media

Күн бұрын

ድልዋኒክሙ ሀልዉ
ተዘጋጅታችሁ ኑሩ
የማቴዎስ ወንጌል ም. ፳፬÷፵፬
በመምህር ዘላለም ወንድሙ
#ወንጌለ ዘለዓለም ሚዲያ #wongele zelalem media #Zelalem #መምህር ዘላለም #Memhir Zelalem #መምህር አድነው ወንድሙ #መምህር አድነው #Memhir adinew wondimu #Memhir adinew #Orthodox Tewahido Church #Ethiopia Orthodox Tewahido Church #EOTC #ስብከት #መዝሙር #ንስሐ መዝሙር

Пікірлер: 44
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት የሚገርም የእግዚአብሔር ቃል ተሰምቶ ተደምፆ የማይጠገብ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን❤🙏 "ተዘጋጅታችሁ ኑሩ" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን❤🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
እውነት ነው ካልጠበቅንበት ባላሰብነው ጊዜ ቦታ ፈተና አለ ከፈተና ይጠብቀን አሜን🙏🙏🙏
@mekedesmariam5653
@mekedesmariam5653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን💒
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"አፈሩን ወደነበረበት ሳይመለሰ ነፍሱን ወደሰጠው ሳይመለሰ ፈጣሪህን አስብ"
@betlhemasrat2456
@betlhemasrat2456 2 жыл бұрын
መምሀር ቃከ ህይወት ያሰማንልን እድሜና ጥናውን ይስጥልን
@kalcherinet163
@kalcherinet163 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ !! ልብን የሚያንፆ የህይወትን ቃል አስተምሮናል እና መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Amen kale hiwotn yesemaln beedemena tenan EGZEABEHEIR abzito yestln🙏🏻❤️🙏🏻
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"በሰላም ወንጌልን በልቦናችን ተጫምተው ሊቆሙ ይገባል"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@addiszebre5049
@addiszebre5049 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@user-cy7vp9dm2m
@user-cy7vp9dm2m Жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen 🙏
@zackgulema6298
@zackgulema6298 2 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen.
@zebuabesha3465
@zebuabesha3465 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebawesubalew
@abebawesubalew Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zeritugebre904
@zeritugebre904 Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን ቃልሕይወትን ያሰማልን
@aschalewteka4122
@aschalewteka4122 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tamrubelay5480
@tamrubelay5480 Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@tigist3975
@tigist3975 2 жыл бұрын
የሕይወትን ቃል ያሰማልን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው፡ በቃሉ ያስተማረን የገሰጸን አምላክ ይመስገን
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@mulunesh2532
@mulunesh2532 2 жыл бұрын
Egzabhre ye agelegloten zeman yabezalewte kale hewte yasemalen
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
thank yiu dn zele god bless you! OMG ! Bless us
@girmahabtemicale7289
@girmahabtemicale7289 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀጋ በጤና ያቆይልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"መልካም ማድረግን ለሌሎች ማካፈልን አትርሱ እንደዚህ ያለውን እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል"
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 жыл бұрын
አቤቱ የእኔን በደል አትመልከት ሁሉም ለእኔ የተባለ ተግሳፅ ነው የሚገርመው አሁንም እዛው ላይ መቆሜ ነው ቃለ ይህወትን ያሰማልን በቸርነቱ ያስበን
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
የህይወትና የነብስ ምግብ የመገቡን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ጌታ አማኑኤል።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው የምላስ መልስ ከእግዚአብሔር ነው"
@user-mc6gc4oz5d
@user-mc6gc4oz5d 11 ай бұрын
ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ"
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
በእምነት
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
መምህር ሳሪስ አቦ ያንተን ስብከት ለመስማት እንዴት እንድምጋጋ የት የት እንደሚያስተምረ ብትነግሩኝ እባካቹ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"ሰው ዳግመኛ ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግስት ሊገባ አይችልም"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
"የጌታ ቀን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል ተዘጋጅታችሁ ኑሩ"
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 11 ай бұрын
በበጎ ሥራ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@miliyona1
@miliyona1 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alexender5983
@alexender5983 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betelhemmamo4383
@betelhemmamo4383 Жыл бұрын
ቃለሕይዎት ያሰማልን
@saronbelayneh5229
@saronbelayneh5229 2 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን
ያለፈው ዘመን ይበቃልና ፩ኛ ጴጥሮስ  ም. ፬፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:08:25
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 85 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 15 МЛН
ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ መዝሙረ ዳዊት ፵፭፥፬ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:07:03
የ ቀን የአማርኛ ዜና መስከረም 3- 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:56
ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ
29:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 82 М.
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 166 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН