ትዝታችን በኢቢኤስ ግብረገብነት ከወዴት ነህ ልዩ ዝግጅት/Tezetachen Be ebs Se 13 Ep 11

  Рет қаралды 8,338

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@ruthlove1462
@ruthlove1462 5 жыл бұрын
ዮኒ ዝግጅቶችህን በጣም ከሚወዱና ከሚከታተሉክ አንዷነኝ በርታ👏
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ትዝዎቻችን እንኳን።ደና መጣቹልን 👉💚💛❤ፈጣሪ። መጭናናቱን ይስጣቸው ያሀገሬ ህዝብ ልክ ነው ሀገር አዝናለች😥ፈጣሪ። ሰላሙን ያውርድልን እንጂ🙏
@almaw2001
@almaw2001 5 жыл бұрын
Yoni thank you. ብዙ ነገሮች ወደ ኋላ መለስ ማለት ግድ ይላል የኛ ሀገር ጉዳይ እንዲህ በዚህ ፍጥነት መዝቀጥ እጅን አፍ ላይ ያስጭናል
@የማርያም-ነ2ዠ
@የማርያም-ነ2ዠ 5 жыл бұрын
👍በጣም ነው ፖሮግራምህን የምወደው በርታልን “” እውነት ነው ግብረገብነታችን ከወዴት ነህ 😭😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
ዮናስ ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው ሁላችንም ቆም ብለን ማሰብ አለብን ማስተዋል ከፀፀት ያድናል ግን ሁሉም ሰው እኩል ነው ነብስ አንድ ናት ትላንት እና ከዚያ በፊት በየቤታቸው እየሄዱ ሲያርዷቸውና ሲገሏቸው ማንም አልጮኸም በቀስት እንደ አውሬ ሲገደሉ የተኛውም ቴሌቭዥን አልዘገበም ግን አሁን አራት ሰወች ሲሞቱ ሁሉም ለቀስተኛ ሆነ እባካቹ ሁሉንም ሰው እኩል መዝኑ አንዴ ነው ሚኖረው እነዛ ምስኪኖች ሁለት ነብስ የላቸውም ዘገባውም ጩኸቱም እነሱንም ያማከለ ቢሆን ጥሩ ነው
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ደስ ስትል""!!!!😍😍😍
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ😍
@tarikuatarikua8423
@tarikuatarikua8423 5 жыл бұрын
You right God bless you
@kaletube7104
@kaletube7104 5 жыл бұрын
ዬኒየ እናመሰግናለን።
@ashash9382
@ashash9382 5 жыл бұрын
Thank you 📚🥀👌
@ችኳሾዉ
@ችኳሾዉ 5 жыл бұрын
ይሻላል ዘንድሮን አስቦ ከማልቀስ ዱሮን አስቦ መፀናናት ይሻላል
@kadeejakadeeja5832
@kadeejakadeeja5832 5 жыл бұрын
🙏🙏
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እውነት ነው ቆዝመናል አዝነናል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
የእኛ. አያቶች. አፄዎቹን. ሲያነግሱ. በእንጨት. ዙፋን. ትከሻቸው. ላይ. ተሸክመው. በግንባር. ተደፍተው. በጉልበታቸው. ሰግደው. አንገታቸውን. አዘቅዝቀው እጅ. ነስተው. ነበር. የዛሬ. ንጉስ. ደግሞ. እራሱን. ዝቅ. አድርጎ. ቆሻሻ. ጠርጎ. ደሀው. ቤት. ቂጣ. ቀምሶ. ችግኝ. ተክሎ. ከአገር. አገር. ተንከራቶ. ክብር. አቶሀል. ግብረ. ገብነት. ከኢትዮጵያ. ጠፍቶዋል. እራስ. ወዳድ. ትውልዶች. ነን. ዮኒዬ. እወድካለው. ኑርልን. ትዝታኝ. በኢቢየስ.
@Lula2090
@Lula2090 5 жыл бұрын
Thanks for your positive comments. Healthy mind looking like you💎👍
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ትዝ የሚል ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል ሠላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን♥ ስሞትላቹ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ
@ማሬአሳምነውጌታየለንስሀሞ
@ማሬአሳምነውጌታየለንስሀሞ 5 жыл бұрын
Amen
@sadakedr7320
@sadakedr7320 5 жыл бұрын
ላይክ አማረኝ ፕሊስ ግጩኝ መዳም እያጋጨችኝ ነው
@sekanfhwjmusa931
@sekanfhwjmusa931 5 жыл бұрын
አንድ ሶው
@መናይርሀሰን
@መናይርሀሰን 5 жыл бұрын
ሀይ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 5 жыл бұрын
Hi
@zizitino6301
@zizitino6301 5 жыл бұрын
yehi seweye OLF wede Ethiopia enedigeba yetagele sewe newi le hezhi seweye emenete yelgnemi Abiy kehadi sewe newi le Ethiopia gede yelelewi
@yesmiyesmi4150
@yesmiyesmi4150 5 жыл бұрын
እውነተኛ
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 175 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН