አልተዘዋወረችም ክፍል 2 ይኖረዋል ወይንስ?

  Рет қаралды 610

Sewunen  Tube / ሰውነን ቲዩብ

Sewunen Tube / ሰውነን ቲዩብ

5 ай бұрын

ይህ ቪዲዮ" አልተዘዋወረችም"በተሰኘው መፅሐፍ ላይ የተሰራ የግል አተያይ ሲሆን አላማው የመጀመርያውን እትም ላላገኙ ሁለተኛውን እትም በመጠባበቅ ላሉ አፍቃሬ መፅሐፍት ቤተሰቦች ከብዙ በጥቂቱ አንብቤ ከወስድኳቸው ሀያሌ የመጽሐፉን እንቁ ሃሳቦች በጥቂቱ እን ዳረጎት አልያም እንደ ማቆያ ብትሆናቸው ብዬ ነው።ይህ ሲሆን ከመጽሐፉ የገዙኝን ሃሳቦች በግል መረዳቴ ላይ ተመርኩዤ መሆኑን ላሳስብ እወዳለሁ።ይሁን እንጂ ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ብታደምጡት የመጽሐፉን ናፍቆት በረድ እንደሚያደርግላችሁ አልጠራጠርም።መልካም መስማት እስከ መልካም ንባብ ድረስ።
This video is a personal review of the book "Alezawerecham" and its purpose is to give some of the great ideas of the book that I have read a little bit to those who haven't got the first edition and are waiting for the second edition. I would like to emphasize that, however, if you listen to this video until the end, I have no doubt that it will make you miss the book.
#ልጆች #ድንቅ #ድንቅ_ልጆች #dinklijoch#ebs#ebs #book review #music#ፋና#sewunen#habesha #Amharic film#ደራሲ#ግጥም #አርትስ#ጦቢያግጥምንበጃዝ

Пікірлер: 8
@AzitiAziti
@AzitiAziti 5 ай бұрын
Woooww yemekerb akerareb
@birukitmaru4605
@birukitmaru4605 5 ай бұрын
ejg betam yemimeset xena maraki akerareb new berta bro
@MekdesAbebe-fr2zc
@MekdesAbebe-fr2zc 5 ай бұрын
እስኪ "አዎ እሱ ጋር ያመኛል"ን አስታውሰን
@letwld
@letwld 5 ай бұрын
ዋዉ አማረኛውን በቦታ በቦተው ስክትክት ነው ያደረከው ታሪኩን ቀጥታ ያነበብኩት ያህል ቁልጭ አርገህ አሳይተከኛል የሚገረመው መፅሀፉን ባነበው ከዚህ በላይ እይታ አይኖረኝም እናመሰግናለን
@sewunen
@sewunen 5 ай бұрын
letwuld 🙏🙏🙏
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 5 ай бұрын
😂😂😂እኛም ክፍል አንድን ስንታደም ተሸማቀናል
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 4 ай бұрын
😅😅😅 የውንዶች እና የሴቶች አመለካከትም ልዩነታቸው ገብቶናል
@user-nd6vn2ok1d
@user-nd6vn2ok1d 4 ай бұрын
ቀ ጣ ይ ምን entebk???
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 16 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 20 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2 МЛН
The end 😂😂 8 #shorts #fails #funnyvideo #trendingvideo
0:59
¿Qué hago cuando mi amigo se come la última hamburguesa? 🤭🤪😈
0:28
Poly Holy Yow Spanish
Рет қаралды 3,4 МЛН