KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሚስትና ሰራተኛ ከባል አረገዙ። ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
37:26
🔴በዝንጀሮ ተደፍራ የወለደችውን 😭ከዶክተሮቹ ውጤት ሰማን😱😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies
49:07
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Сестра обхитрила!
00:17
ታፍኖ የቆየው ሚስጥር ይፋ ወጣ ። እህት ወንድም ነኝ ካለው ልጅ ጋር ተፋጠጠች !
Рет қаралды 9,271
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 6 М.
አነፍናፊ
Күн бұрын
Пікірлер: 74
@አለምገራሚ
20 сағат бұрын
ድሀ እያላችሁ እምትሳደቡ ሰዎች እባካችሁ ተዉ አንደበት እሳት ነው ሀብት ንብረት አይደለም ስለራሳችን መኖር አለመኖራችን ምንም ዋስትና የሌለን ከንቱ ፍጥረቶች ነን እና አስተውሉ አንተ ደሞ ከቱማረ ሰው ይህ አይጠበቅም አትበል ለስነምግባር ያገሬ ገበሬ እንደሚበልጥ ማወቅ አለብህ ትምህርት ሳይኖራቸው በአካባቢያቸው አስታራቂ ሆነው እሚኖሩ ስንት እንዳሉ አትርሳ
@Mikimiki.67
18 сағат бұрын
እቺ ክፍታፍ ባለጌ መናጢ ድሃስ አንቺ ነሽ የአእምሮ ደሃስ አንቺ ነሽ ርካሽም አንቺ ነሽ ሌላም ሌላም.... ጋዜጠኞው እነደዚህ አይነት ቃል የሚናገሩትን አስቁምልን እባክህ።
@kiyyaahassan7139
20 сағат бұрын
ደሃ እያላችሁ የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@SaraBarKot
6 сағат бұрын
ደሀ እያልሽ ከምትሳደቢ ፅልይ ይህ ድህነት በአንድ ቀን እሳት ነፍስም ንብረት ሊጠፋ ይችላል
@halimaali4383
10 минут бұрын
betikikil 💯
@BelyuKassa
17 сағат бұрын
ሰነፍ ሴተነሽ ስድብነው የተማርሽው ጌታኢየሲስ ማስተዋል እና ጥበብ ይስጥሽ
@tadyhyle3968
16 сағат бұрын
ደሀ ደሀ በሀገር አይኖርም ሐብታም ደሀን ካፈቀረ ደሀም ሐብታምን ካፈቀረ አብረው እንዳይኖሩ እግዚአብሔር አይ ፈቅድም ያለ ማነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ።
@sinafikshtadesse7057
7 сағат бұрын
ይቺ ክፍትአፍ መረን እንዴት ስድቡን አወቅሽ ሰጪም ነሺ እግዚአብሔር ነው ሀብት በሰከንድ ዶግአመድ ይሆናል። አትመፃደቂ ከማታውቀው የሚያፈቅራት ደሃ ይበልጣል ! ይቅር ይበልሽ በርታ ብሮ😊
@hanaabatehana5489
6 сағат бұрын
ምሥኪን፣፣ያሣዝናል፣ነጌ፣ሀብታም፣ይሆናሉ፣ኢሻአላ፣እኳንም፣ደበቃት፣፣ፍቅር፣፣ይበልጣል፣ከሁሉም❤❤❤❤❤❤❤
@abebabelay3021
21 сағат бұрын
ድሀ አልሽ በአፍ ይበሉበታል እንጅ ክፉ አይናገሩበትም ይባላል
@lubabayeshak7324
8 сағат бұрын
መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበር ጀግና ጋዜጠኛ ደሞ እህቴ ነች ይላል።
@ismaelahmed5048
19 сағат бұрын
ድምፅያንሳል
@fekadieassefa932
2 сағат бұрын
ድህነት የሚገለፀው በቁስ እጥረት ሳይሆን በአስተሳሰብ ባዶነት ነው። ከእነዚህ ሁለት ልጆች መካከል መናጢ ድሃው "ድሃ እያለች" ልሃጯን የምታዝረበርበው ልጅ ነው። የቁስ ድህነት በሥራ ይቀረፋል የአእምሮ ድህነት ግን በቀላሉ የሚቀየር አይደለም።
@muhamedsafi7325
21 сағат бұрын
ሀይል አስፈላጊ ነው አንደንዴ ይቀጥላል
@halimaali4383
4 минут бұрын
Wey dihinet😢bale habtoch ke bir gar nw ende yeteweledut?
@ספרזאודה-נ3ד
12 сағат бұрын
ጋዜጠኛው የደበቀው አለው ምርመራው ይጠንክር ለአንተም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ🙏ሴትዮ ደሀ አይባልም የገንዘብ ደሀ ሰርቶ ይቀየራል የሚጎዳ የአእምሮ ድህነት ብቻ ነው
@hanaabatehana5489
6 сағат бұрын
ድሀትላለች፣፣አቺሥ፣ምድነሽ፣፣ባለጌ፣ኤሔኔ፣ከዉጭ፣የተማመንሹ፣ብር፣አላት፣ለዛነዉ፣፣ምትጨማለቀዉ፣አግታት፣እዳይሆን፣ከቱነሽ፣፣አቺነሽ፣ድሀ፣😢😢😢😢😢😢😢😢
@EtabezahuMetaser
18 сағат бұрын
Dihinet seritew yemeyalifut new ye Ayimiro dihinet gin be yakimutim ayidinim anchi balege kifu seyitan.
@ZerfeZede
6 сағат бұрын
አሳዳጊ የበደለሽ ባለጌ ድህነት ቁምጥና መሰለሽ እንዴ እግዝያብሄር ሀብታም ያደርጋል ደሀም ያደርጋል አንቺ አሳዳጊ የበደለሽ ያለሽ የመሰለሽ ምንም የሌለሽ ደሀስ አንቺ ነሽ
@TiblesHewiki
13 сағат бұрын
ንግግርሽ በጣም የሚያስጠላ ነው ሀብት ለጊዜው ካንቺ ጋር አሉ ነገን ሊተፋ ይሽላል አኔተን ደግሞ እህትዋን ምለስላቶ
@EtabezahuMetaser
18 сағат бұрын
Yichi cemilaka nat anchi minish habitam yimesilal kushasha ye ayimiro deha anchi neshbalege
@ZenuTekhu
36 минут бұрын
ለየብቻ ጠይቃቸው
@hanaabatehana5489
6 сағат бұрын
የደበቀዉነገር፣አለዉ፣ችግር፣የለዉም፣ሤራ፣አለዉ፣እራሡ፣ደብቃትነዉ፣ወድማ፣አይደለም፣፣ዉሸቱነዉ፣በናትህ፣አጥብቀህ፣ያዘዉ፣፣ችግር፣ያለ፣ወዱጋነዉ😢😢😢😢
@EtabezahuMetaser
18 сағат бұрын
Anchi balege anchi nesh wisitawe ye ayimiro dihinet beyatibut yemayintsa ye cinikilat daha nesh.
@PhoneStore-o4y
52 минут бұрын
ተራ እርካሽ ሴት ነች እህትየዋ
@EtagoEtago
7 сағат бұрын
ምንአይነት። ባለጊስድነሺ። ባለጊያሳድጋት። እክካምነሺ። ምንምያጥፍእቺእርኩስነሺ
@selamawitguta4727
3 сағат бұрын
እረ ጉድ በገዛ ቤቷ የማነው ደረቅ ” ከእናት ይሻል ሞግዚት ” አንተ ከእናቷ ልጅማ ልትቀርብማ አትችልም አንቺም ብትሆኚ ምንም ብትናደጂ የድሃ ልጅ ተብሎ አይሰደብም ገብቶኛል ። ነገሩ ግን እሱ ጋ ነው ያለው ። በርግጠኛ የፍቅር ግንኙነት ነው ያላቸው እናም እሱ ነው የደበቃት ብዬ ነው የማምነው። ስልኩን ተመልከቱት የተደዋወሉበትን ሊኖር ስለሚኖር። ተከታተኩት።በገንዘብ ነው እህትነቷ የጥቅም እህቱ ነች ማለት ነው። አንድ ሆድ ውስጥ ስላደሩ የእናቷ ልጅ በእርግጥ ትክክል አውቃለች። እንኳን ተገኘች።
@EtabezahuMetaser
18 сағат бұрын
Gazetegnaw echi balege sejemer erasa nechi yagetechat ende Ato Moges lij Helen wagashin eskitagegne dires new .
@GenetAlemu-z4c
3 сағат бұрын
መሰረትሸ ያሰታውቃል
@Sofia-ct6qv
3 сағат бұрын
❤❤😂
@Wubit-uw3nb
16 сағат бұрын
Deha eyalachw yemtsadebu sewoch yewnet tasafralachw nege mn endemigetmachw atawkum sew deha endehone aynorm serto ykeyeral
@genetkebede278
14 сағат бұрын
ድህነት ወንጀል አይደለም እነዳነቺ ድሀ አስተሳስብ ነው የሚያሰጠላ
@jamilaatta823
9 сағат бұрын
ዚም በይ አንቺ ባሌጌ 😢😢😢😢
@melkamumesele650
Сағат бұрын
መስሎሽነውእንጅ ሀብትማለት የጥዋትጤዛነው ጥዋትታይቶ ማታየሚረግፍ በሀብትሽ አትመኪ ህሌናይኑርሽ ባዶጭንቅላት
@K1L2W3
13 сағат бұрын
ለደሃ ሀብት አትስጠው ከሰጠችው ልብ ጨምርለት የሚባለው ለዚች ባለጌ ሴት ይመጥናታል!!!! ስነስርአት የሌላት መረን አደግ ናት በጭራሽ ጎዳና ከተወለደ አይጠበቅም!!!!😊
@botaneshbotanesh
13 сағат бұрын
መናጢ ድሃ ማለት የለባትም. በጥፊ ነበር. በውጭ ብር እርድታ ተማምና ነው ባለጌ
@HanaHana-io3bq
19 сағат бұрын
አንቺ ልቅ አፍ ስርአተ ቢስ ባዶ ሁኚ የተመካሽበት የቤተሰብ ንብረት ነው መቼስ ባለጌ ነሽ
@merikonjo798
9 сағат бұрын
😢😢😢
@DubaiDubai99
2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@DubaiDubai99
Сағат бұрын
ባላጌ፡ዎድልጂናዉ፡ናጌላጋኚዎናል
@ቅማሞች
2 сағат бұрын
ይዉጣ ከቤት ትክክል ናት ልጁቱ ብሆአላ አንድ ነገር ቢያረጋትስ
@dessiemamo2145
10 сағат бұрын
yeche be afua yemetetsedada balegi nat koshasha nesh
@AliMohamed-vw2th
4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletechmelaku2847
11 сағат бұрын
ምን ይጠበስ እሱ ድሀ ስለሆነነዉ አንች ባለጌ ገዘብና ፍቅር እኩል አይሄድም
@shibcrypto45
3 сағат бұрын
ይህቺ ጋጥ ወጥ ነች ሀብትም ነጠ ይጥፋል ሰትናገሪ ትንሸ አሰቢ አንቺ ነገ ምን እንደመቶኝ አታውቂም ሰጨም ነሸም እግዚአብሔር መሆኑን አትረሺይ። 28:32
@beletechmelaku2847
11 сағат бұрын
ሳሳዝን አይድሂነት አንች ስድ ሀብቱን ነገ ታጭዋለሽ ስድ አንተ ደግሞ ሚዛን ሁን ፍቅረኛዋ ነዉ እባክህ እርዳዉ
@lubabayeshak7324
9 сағат бұрын
አረ ነዉር ነዉ ድሀ መሆን ሀጥያት ነዉ አረ በህግ ስነስርአት የለሽም ሺ ጊዜ ብትናደጂ ነዉር ነዉ።
@ZenuTekhu
40 минут бұрын
ባለጌ ነሽ እራስሽ ያይምሮ ደሃ ነው ደሀ በሎ የሚሳደብ አፍሽን አርሚው
@enatalemteklemariam8347
17 сағат бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Atesii-e6f
16 сағат бұрын
🤭🤭🤭🤭🤭
@asresashtahlew4596
19 сағат бұрын
ሰው ግን ነክቶታል ደሀ ብሎ ነገር በወላጆች ጥገኝነት እየኖሩ የሰው ድህነት ማውራት መናጢ ድሀነሽ ቆሻሻ ቆመሽ ትቀሪያለሽ
@tsehaydebela6101
11 сағат бұрын
It's not your business. You have to learn more.
@FatumaHassen-mz3ci
6 сағат бұрын
Gazxagnaw leju yamyawqawena yadabqaw bagate yala yemslale badanbe marmeraw
@FatumaHassen-mz3ci
6 сағат бұрын
Baewnate yaxfacee leje tasznalce ehete tabyewa gene lafewa lakate yalteme balga yanelaw qale ayegalsateme sarta yamxacwe asmaslcew eko
@ZenuTekhu
31 минут бұрын
ምንም ይሁን ከደሃ ያንስሽ አንቺ ባለጌ
@ZenuTekhu
32 минут бұрын
አቺ እዲህ ያለ አነጋገር ሰው በቤቱ
@طيبهاحمد-د9و
20 сағат бұрын
እሡየሀብትይሆናልአችግንየጭቅላትድሀያሥተሣሠብደሀነሺአችቆሻሻባፍሺአትሪ
@MesiTesfu
14 сағат бұрын
ደሀ ምትሉ ሁላ የአምላክ ፍርድ ፍሩ እንደ ሜላት የአቶ ሞገስ ልጁ ይፈረድብሻል አንቺ ቆሻሻ ደሀደሀአትበይ አስጠሊታ
@PhoneStore-o4y
Сағат бұрын
ይቺ ቅማላም ከአባት ከእናቷ የወረሰችውጂ ለፍታ ደክማ ያመጣችው ሀብት መሰላትዴ ይቺ ልቅምቅም ትቦ አፍ ማንያውቃል አላህ ነገ ባልጠበቀው መገድ ሰው ያደርገውና እግሩ ስር ልትመጪ ይሆናል ደግሞ ወድልጅ ምንም ቢነፃ ብያጣ እደሱ አይባልም አባት ድም ባል መከታነውና እዲህ የተመፃደቅሽበት ሀብት ቢገባሽ አመድነው ይቺ ምድር ተለዋዋጭ ናት ግን አቺ በጣም እርካሽ ሴት ነሽ ጭቅላትሽ በንፍጥ የተሞላ ቢገባሽ እውነት እና ፍቅር ያለው ደሀ አሚባሉት ሰዎች ልብ ውስጥ ነው አላህ ያሸማቅሽ ተሸማቀቂ ቱ የሰው እርካሽ አቺን አየው
@FatumaHassen-mz3ci
6 сағат бұрын
Eces balga beca àyegalstem batsbcese eko mene sartaw endamaxu yamnawqwe egna basedate yalnaw sawce nane selzhe daha eyalse atsdane daha yadaha daha malte ance nas yaganzab dehenate tasrto yegagnale yayemero dehnate gene kabadena madhanete yalalwe basta naw
@Jamela-ob5iq
19 сағат бұрын
😢😢😢 ይህ ልጀ ይህነል ልጀቶን የገደት እሱነወ የሰሰረት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
5 сағат бұрын
አፈር ያስበላሽ ድሀ ድሀ ትያለሽ ቆሻሻ እከካም ያለሽ ሀብት ይውደምልሽ
@beletechmelaku2847
11 сағат бұрын
አንተ ደግሞ ጋዜጠኛ ተብየዉ ሰዉየዉን በዚህ መልክ ማዉራት አችልም እሱም ፍቅረኛዋነዉ ድሀስለሆነ ነዉ
@ZenuTekhu
33 минут бұрын
ለየብቻ ጠይቃቸው
@ZenuTekhu
33 минут бұрын
ለየብቻ ጠይቃቸው
37:26
ሚስትና ሰራተኛ ከባል አረገዙ። ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 5 М.
49:07
🔴በዝንጀሮ ተደፍራ የወለደችውን 😭ከዶክተሮቹ ውጤት ሰማን😱😳|መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show /የንስር አይን |ethiopian movies
መፍትሔ
Рет қаралды 959
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 17 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 623 М.
41:52
ከብዙ ፍለጋ በኋላ የገዛ አጎቱ ቤት ተገኘች።የሰርግ ዝግጅቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ .... ሚስቱን በአጎቱ የተቀማው ወጣት ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶ ደረስን።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 52 М.
57:33
ጉድ በል ጎንደር ። በሚስቱ ብልቱ የተኮላሸው ባል ። በ DNA ውጤት ቀረፃ ላይ በፍፁም ያልጠበቅነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ
Gojo Tube
Рет қаралды 45 М.
15:08
ኪያ አሁንም ውጤቱን ተቃወመች አምልጧት ሌላ ሠው እዳለ ተናግራለች
Nuro begeter ኑሮ በገጠር Tube
Рет қаралды 1,4 М.
22:57
🧊ሄርካንን ደበደበቻት😭 ሁለታችንንም ከቤት አባረረችን😱😱
Yite Tube ይቴ ቲዩብ
Рет қаралды 2,8 М.
31:59
የጠፋችው እህት በጓደኛዋ ታግታ ተገኘች ! እህቴ ያላት ሴት ፍቅረኛው ሆና ተገኘች !
አነፍናፊ
Рет қаралды 26 М.
42:17
እግዚኦ ለማመን የሚከብድ! የገዛ ፍቅረኛዋ ለሊት ለሊት እንደ አራስ ልጅ ይጮሀል!
አነፍናፊ
Рет қаралды 20 М.
19:26
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የDNA ዉጤት ጉድ ይዞ መጣ
አነፍናፊ
Рет қаралды 30 М.
35:39
ወንድማ እያለቀሰ የሚያውቀውን ሚስጥር ተናገረ ! ለእህቴ መጥፋት ጋደኛዋ ናት ተጠያቂ !
አነፍናፊ
Рет қаралды 16 М.
30:55
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ።ከሁለተኛ ሚስት ያልተጠበቀ ጉድ ይፋ ወጣ !!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
34:52
እናት ለዘመናት የደበቁትን ሚስጥር ተናገሩ !
አነፍናፊ
Рет қаралды 38 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН