ፆታ ታወቀ ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ

  Рет қаралды 141,212

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Пікірлер: 771
@heniandtsi
@heniandtsi 10 күн бұрын
እናመሰግናለን 50 k ስለገባን 🎉🎉🎉 የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@TyTy-qm6vq
@TyTy-qm6vq 10 күн бұрын
❤😅
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 күн бұрын
ሆሆ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነው
@SsAs-d8n
@SsAs-d8n 10 күн бұрын
@@heniandtsi ሴት ናት
@SsAs-d8n
@SsAs-d8n 10 күн бұрын
@@heniandtsi ለማርኮን ሲል
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 10 күн бұрын
ኧረ በመብርሀን ለኛም እዘኑልን፡፡ እዩ አንተ ጋር ነው ያለው ዉጤቱ ስለዚህ ንገረን እባክህን
@miilsancaalaa3562
@miilsancaalaa3562 10 күн бұрын
ልጅ ፈልጋችሁ በመጠበቅ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ በእጥፍ ይካሳችሁ😢 በዛውም ደምሩም የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ ቅንብልቦች❤❤❤❤
@ስብዩመክስብ
@ስብዩመክስብ 10 күн бұрын
ኣሜን የኒናት❤
@omanadam4007
@omanadam4007 10 күн бұрын
Amen😢
@Bfjf-pn5dc
@Bfjf-pn5dc 10 күн бұрын
አሚንንንንን😢😢😢😢
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 10 күн бұрын
​@@ስብዩመክስብደምረኝ❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 10 күн бұрын
​@@Bfjf-pn5dcደምረኝየኔወደ
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 10 күн бұрын
ሴት ብትሆን ሰሟ ማን ቢሆን ደስ ይላል እኔም የሴት ልጁ ፍልጉት አለኝ የአምስት ወር እርጉዝነኝ ያሳካልሽ በሉኝ❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 күн бұрын
ያርግልሽ ስምረት በያት❤
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 10 күн бұрын
@@dfghxvbb4310 ምን ማለት ነው ውዴ
@IfufVkcif
@IfufVkcif 10 күн бұрын
በእምነት
@medhin8187
@medhin8187 10 күн бұрын
ጤናማ እና የተባረከ ፍረ ይስጥሽ
@GdHd-xc5qt
@GdHd-xc5qt 10 күн бұрын
ሶልያና በያት❤❤❤
@AlfaTamart
@AlfaTamart 10 күн бұрын
መልካም እድል ሴት እንድትሆን እመኝላቸዋለሁ እግዚአብሔር የሰጠ ሁሉም መልካም ነው ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤😢😢
@FfjJdjdh
@FfjJdjdh 10 күн бұрын
መልካም እድል ሴት እንድትሆን ምኖቴ ነው ❤❤❤
@MihertSemegn
@MihertSemegn 10 күн бұрын
Aymselgnm
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 10 күн бұрын
የተባርክ ልጅ ይስጣችሁ ዋናው ጤና ነው
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
@@Mas-bn2by አሜን የኔ ውድ ደምሪኝ
@Genetgenet-dc5vs
@Genetgenet-dc5vs 10 күн бұрын
ሴት ናት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ ❤❤❤🙏🙏🙏
@gfg4073
@gfg4073 10 күн бұрын
ሴት ነች እንዴ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
@@Genetgenet-dc5vs አሜን ደምሪኝ ውዴ
@saradezi8588
@saradezi8588 10 күн бұрын
በትልቁ መድሀኒያለም የኔ ጌታ ጤነኛ ልጆ ብቻ ይስጣችሁ 🙏🏽ልክ እንዳባታችሁና አባታችሁ ደግሞ አንድ ሴት ልጅ ቢሰጣችሁ ምኞቴ ነው ምክንያቱም ሴት ልጅ ቤተሰቡን ሰብሳቢ ነች ❤️❤️❤️ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ::🙏🏾
@lailalaila6779
@lailalaila6779 10 күн бұрын
ሁሉም የአለህ ሥጦተ ነው አለህ የሰጠቹን ተቀበሉ ሁሉንም ሚየቀው አንድ አለህ አምስት የሌለው የመይወልው የመይወለድ አንድ አለህ ብቻ ነው
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 10 күн бұрын
ስብከትሽን ለራስሽ ያዥው መውለድ አለመውለድ የአምላክነት ማረጋገጫ አይደለም ድንጋይም፣ሀውልትም አይወልድም።የመለኮት ግብር ከመተቸትሽ በፊት የተሸከምሽውን ጭንቅላት መመርመር ጀምሪ ።የእግዚያብሔር ልጅ ስንል እንደስጋዊ እንደሰው አብርሀም ይስቅን እንደወለደው አብ ወልድን አልወለደው በስጋዊ መንገድ መለኮዊ ግብር መረዳት ስህተት ነው ልዪነት አላቸውና ይሔ ልዩነት እንኳ ሳይገባችሁ ነው በውሸት የሰውን እምነት የምትቀጣጥፍት።።።።
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 10 күн бұрын
​@weletearegaytadesse4444 ምን ለማለት ፈልገሺ ነው ድጋይ ሀውልት ምናምን የምትይው ምነው ግልፅ አታረጌውምዴ ስገርሚ ያቁብ ኢልያስ አብረሀም ኢብራሂም ሁሉም የአላህ ፍጥሩት ናችው እሳ ልትል የፈለገችው ሁሉም የአላህ ስጡታ ነው እጂ ወደሊላ አልሄደችም ለምሳሌ ሁሉም የዝገሀቤር ስጡታ ነው ብትይ ልክነሺ እልሻለሁ ለምን ብትይ ከሀዴ ስላልሆንኩ ሰማይላይ አድ ፈጣሪ ነው ያለው መችም ሁለት ነው አትይኝም ሶ ነው እናት ሶስት ነው ስለምትሉ ነው ለወሬ አችኩይ ትመሳሳይም ለመመለኝ ከፈለገሺ አው ልክነሺ የዝገሀቤር ስጡታነው ብለሺ መመለስ ነው አችኩሉ ለነገር እያስትዋላችው መልሱ አድ ጥያቄ ብጠይቅሺ እማመልሺ ለነገር ትችኩያለሺ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 күн бұрын
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
@abrasedeme3153
@abrasedeme3153 10 күн бұрын
ILᵒᵛᵉᵧₒᵤ♥ ILᵒᵛᵉᵧₒᵤ♥ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 💗💗💗💗💗💗💗💗💗 💓💓💓💓💓💓💓💓💓 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 10 күн бұрын
መልካም ዕድል ሴት ብትሆን ምኞቴ ነው ግን ፈጣሪ ተናኛ ልጅ ይስጣችሁ ተወዳጆቼ እመብረሃን ሰላም ታገላግልሽ ነፁ የኔ ዉድ ❤❤❤❤
@HANA-go2xb
@HANA-go2xb 10 күн бұрын
በእውነት ሴትናት ሴት ከሆነች ግን ስሟን ዬርዳኖስ በሏት ❤❤❤❤❤ ደግሞም ሴት ነች🎉🎉🎉🎉🎉
@RaSs-j5w
@RaSs-j5w 10 күн бұрын
ዮርዳኖስ የልጄ ስም ❤
@GcgcgcgcfCggcgcgc
@GcgcgcgcfCggcgcgc 10 күн бұрын
እርግዝነዋ ያስታዉቃል ሴት ናት ኢንሽአሏህ አሏህ ይወፍቅሽ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉 21:09
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 10 күн бұрын
መልካም እድል እንኳን ደስ አላችሁ ማራማዊት ቶሎ ነይልን የልጃቸው ስም
@ረዱ
@ረዱ 10 күн бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የሚስፈልገንን ይስጠን አሜን፫❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 күн бұрын
ቅማሞችዬ ለኛም ለዚ ቀን ያብቃይ ያርብ አሚን በሉ እስኪ 😢😢😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 10 күн бұрын
አሚንንንንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Eden-ku1sh
@Eden-ku1sh 10 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 10 күн бұрын
Amin
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲እህቴ
@Salihe-gw9rs
@Salihe-gw9rs 10 күн бұрын
አሚን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 10 күн бұрын
ሴት ትመስለኛለች እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ ልጅ ይሁንልሽ
@fanytesfaye
@fanytesfaye 10 күн бұрын
ሴትም ሆነ ወንድም ብሆን የፈጣሪ ስጦታ ነው 🥰🙏🏽ግን ሴት እንድትሆ ምኞቴ ነው 🙏🏽 ፈጣሪ ያሳካችሁ🙏🏽🥰🥰🥰
@mabratmabrat1979
@mabratmabrat1979 10 күн бұрын
መልካም እድል ሴት ናት የምትሆነው❤❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@Msayeasefa
@Msayeasefa 10 күн бұрын
ሴት.ሴት.ሴት.ናት.ብዬ.ገመትኩኝ.ፈጣሪ.ጤነኛና.የተባረከ.ልጅ.ይስጣቹ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 10 күн бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ልጅ ይስጣቸዉ ሴት ወንድ የፈጣሪ ሱጦታ ነዉ
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
@@Msayeasefa ደምሪኝ የኔ ውድ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 күн бұрын
ግምቴ ሴት ነው ጌታ ያድርግላቸው❤❤❤
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 10 күн бұрын
ስለ እውነት ለመናገር ውጤቱን የገመትኩት ወንድ ብዬ ነው ሆኖም ሁለቱም እኩል ሲመጣ መንታ አሰብኩ መንታ ሴትና ወንድ ምናልባት መንታ መሆኑን ደብቃችሁን ከሆነሳ ልደታ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ የሚያድገውን የሚሳመውን እጨጌ ዮሐንስ ይስጧቹ🎉🎉🎉
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 10 күн бұрын
Nama akka koo isaan jallatu laki godhaa Naafi maati ta'aa❤❤🎉
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 10 күн бұрын
ረዱዬ ምነው የለች😔 ነፂዬ&ሔኖክ እግዚአብሔር አምላክ ጤነኛ የሆነውን ልጅ ይስጣችሁ ሁሉም የሚሆነው በእግዚአብሔር ፈቃድነው😘😘😘😘😘
@sameeramohammed-h4h
@sameeramohammed-h4h 10 күн бұрын
ቤተሰብልትተዋወቅ ቀንተይዞ ዛሬከሄደችማ ጡሩአደለም
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 10 күн бұрын
@@sameeramohammed-h4hትክክል
@Zewditutikuye
@Zewditutikuye 10 күн бұрын
በእውነት ሴት ናት ደስስስ ስትሉው አይለያችሁ ሁልግዜ በደስታ ኑሩው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 10 күн бұрын
ሴትም ትሁን ወንድ የፈጣሪ ስጦታ ነው የምትሉ ደምሩኝኝ
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m 10 күн бұрын
❤❤❤❤ሳህ 2:52
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 10 күн бұрын
@@tgstSolomon እሽ ማር
@tgstSolomon
@tgstSolomon 10 күн бұрын
@@RUtaTubeሩታቱዩብ ደምሬሻለሁ በርቺ ውዴ
@RUtaTubeሩታቱዩብ
@RUtaTubeሩታቱዩብ 10 күн бұрын
ውድድፍ​@@tgstSolomon
@MihretGirma-lr8ig
@MihretGirma-lr8ig 10 күн бұрын
እሰይ እማምላክ ክብር ይግባት እልልልልልልልልል እንኳን ሴት ልጅ ሆነች እ❤❤
@mulugebru2262
@mulugebru2262 9 күн бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን እና የፍቀደውን ይስጣቹ እንደኔ ግን ሴት እንድትሆን እመኛለው እግዚአብሔርበስላም ይገላግልሽ በጣም የምወዳቹ ቤተስብ ናቹ በፍቅራቹ ለሌላ ስው ምሳሌዎች ናቹ እኔ እናትና አባታቹሁን ነው ምባርካቸው የነሱ ውጤት ስለሆናቹ እግዚአብሔር ይባርካችው በፍቅር በነፃነት ስላሳደጏቹ !!
@Jemila-f5i
@Jemila-f5i 9 күн бұрын
ወንድም ሴትም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 10 күн бұрын
ማርኮን ግን ሁሌ ያስገርመኛል የኔ ጌታ 😊❤🎉
@EkrmEkrm632
@EkrmEkrm632 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 күн бұрын
ወንድም ይሁን ሴት ብቻ ጤነኛ ልጂ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እመብርሀን በሰላም ትፍታሺ ፂ
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 10 күн бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ሴት ነች
@user-uz1ux2ko7b
@user-uz1ux2ko7b 10 күн бұрын
ሴት ናት እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ ❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 күн бұрын
ሴት ብትሆንላችሁ ደስ ይለኛል እመኝላችሃለሁ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rg1ww6sf2x
@user-rg1ww6sf2x 10 күн бұрын
መልካም እድል ሴት እንድትሄንላችህ ምኞታ ነው❤❤
@WageyhSesy
@WageyhSesy 10 күн бұрын
ነጽዬ የኔ ውብ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ታርርግሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውዴ ስለቱሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቆጆ ስታምሩ ዋውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hometube8205
@hometube8205 10 күн бұрын
ዋናው እግዚአብሔርን የሚያከብር እግዚአብሔርም የሚከብርበት ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤
@EtsubKelile
@EtsubKelile 10 күн бұрын
ወይይይ ስታምሩ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ😢❤❤❤❤
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 9 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ፂዬ የኔ ውድ እህት ሴት ❤❤❤❤
@yasewchu
@yasewchu 10 күн бұрын
ሂሂሂሂ በጉጉት መጠበቄ የኔ አባት ለተ ሲልእሴት ትሁንልክ 😢❤❤❤የኔናት እመብርሀን ትጠብቅሺ❤
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 10 күн бұрын
የማርኮንን ምኞት ስሰማ ቢያረግላቸው ብዬ ተመኘው የኔ ጌታ ሲያሳዝን ማርኮዬ 😥😥
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 күн бұрын
እግዚአብሔር የልብሺን መሻት ይፈጽምልሽ እኅቴ ጺ ወይኔ የኔ ማር ማርኮንዬ እኔ ልደንግጥልህ እግዚአብሔር ለአንተ ሲል ሴት ያድርጋት እግዚአብሔር ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሴት ናት የምትሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@tigistshimeles1561
@tigistshimeles1561 8 күн бұрын
መተርያምን እንዴት ደስእንደለኝ እመቤቴ በ ሰላም ትገላግልሽ
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 10 күн бұрын
እማምላክን ስሜታችንን አትቁረጡን ጌታን የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢 ፈጣሪ ሴት ያርግላቹህ❤❤❤ እረዱን ፍለጋ አይኔ ተከራተተ😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 10 күн бұрын
ሴት ሴት ሴት በቃ ሴት ናት ❤ስሟ ደሞ ሐሴት ነው❤
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 10 күн бұрын
አይማርኮን አስለቀስከኝ ድንጋጠክ ቀድሞም ስላወኩ ሴትናት ጌታን ለቤታችሁ ድምቀት❤❤❤❤❤❤
@newid5082
@newid5082 10 күн бұрын
ሴትከሆነች መዉለዷ እዳማቷነዉ❤❤❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 10 күн бұрын
5ኛ ሴት ናት በእርግጠኝነት በሰላም ትምጣልን❤❤❤👍👍👍
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 10 күн бұрын
እመብርሀን በሠላም ታገላግልሽ❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 9 күн бұрын
ውይ እንኳን ማርኮን ሄኖክ እኔም የመጨረሻው ፖስታ ባዶ ሲሆን ደንግጫለሁ፣ ውይ ልብ ማንጠልጠል እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ ጺ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 күн бұрын
ልብ አጠልጣይ ነው ፈጣሪ ሴት ያድርግላችሁ❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 10 күн бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር በደስታ ሁሌም ያኑራችሁ❤❤❤❤ ደስ ስትሉ ተመስገን
@KedirKebede-s3m
@KedirKebede-s3m 9 күн бұрын
ወንድም ይሁን ሤት አላህ ጤነኛልጅ ይሥጣችሁ በጣምነው የምወዳችሁ የተረጋጋችሁ ቤተሠቦች
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 күн бұрын
ቃልዬ የኔ ልዕልት ስታምሪኮ❤❤❤
@firehiwotsitotaw6208
@firehiwotsitotaw6208 10 күн бұрын
እህታችሁን እንዴት እነደምወዳት እረጋታዋ ደስ ስትል የአቤል ሚስት ሰትጨወት ደስ ትላለች እረዱን እንጠብቃለን
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 9 күн бұрын
ሴት ብትሆን ደስ ይላል ለማንኛውም እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🎉
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤነኛ የሆነ ልጅ ይሰጣቹህ ሰላም ተገላገይ እህቴ🎉🎉🎉❤
@erozi217derege3
@erozi217derege3 10 күн бұрын
ውይይ እዳው የህፃኑ አምላክ በረዳውና ሴት በሆነች እሱ አይኑን ሲጨፍን ተሳቀቅሁ😢❤❤❤
@Mulu-f1v
@Mulu-f1v 9 күн бұрын
ወንድም ቢሆን ዋና ፈጣሪ የተባረከ ይሁኑልሽ እጂ እዲ መሆን የለብሽም አየሽ ባለቤትሽ እናት አባት ወንድ ነው የወለድት ግን ሁሉም የተባረኩ ናቸው የሚያዩት ማረግ እያየሽ ነው
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 10 күн бұрын
ያአላህ ሴት ያርግልሽ እህታችን❤❤
@user-vd7sr6ui9p
@user-vd7sr6ui9p 10 күн бұрын
ሴት ይመስለኛል ሁኒታው ሲታይ አላሁ አለም❤
@bakaluwendye6750
@bakaluwendye6750 10 күн бұрын
ሴት ሴት ናት መልካም ምኞት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zk1mt2ug4c
@user-zk1mt2ug4c 10 күн бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ሥም የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ እደኔ ሴት ብኮን ይበልጥ ደስተኛ ነኝ 😢🤍😇
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 10 күн бұрын
ሴት ብትሆን ቆንጆ ነው ❤️ሁሉ መልካም ነው
@woinshetberhan7920
@woinshetberhan7920 10 күн бұрын
መልካም እድል ሴት እንድትሆን ምኖቴ ነው 🎉🎉🎉❤❤
@user-rg2wc9rl4d
@user-rg2wc9rl4d 10 күн бұрын
ያለው ማማሩ ማሻአላህ በዱኒያ ብቻ ነው ችግሩ😢😢
@Tigitube7978
@Tigitube7978 10 күн бұрын
Wow betam des bilognal❤🎉🎉🎉🎉🎉 inkuan des alachu fetari konjiye ina tenagna lij yistachu meta set tihunilish ilalehu mignote newu❤ rasichewu betasab plc😢 demirugn
@user-fp5yb5fq1j
@user-fp5yb5fq1j 9 күн бұрын
Lij ye egazabehr sitota new yene wadochii egazabehr yixbqachew❤❤👍👍
@hagiye
@hagiye 10 күн бұрын
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትፍታሽ የልባችሁንም መሻት ይስጣችሁ እኔም ሴት እንደምትሆን ገምቻለሁ ❤❤❤❤❤
@jadisuyymudeer489
@jadisuyymudeer489 10 күн бұрын
የኔም እናት ወንድ ነበር የምወልደዉ አንድ እኔ የመጀመሪያ ልጃቸዉ ነበር በጣም ነበር ሰረት የሚፈልጉት አባቴ በተለይ ሶስተኛ ወንድ ሲወለድ ይሁን ብሎ ነዉ የሚጠራዉ እና አራተኛ ስታረግዝ በጣም ጓጉ ሲወለድ ወንድ አደኛዉ ወድሜ አለቀሰ አንፈልግም አሉ አኩርፎ ከሆሲፒታል ወጣ ምንም ማረግ አይቻልም ዳግም ተባለ እና እኔ እህት ወለድኩላቸዉ የማይለወጥ ነዉ የሆነባቸዉ እና ከዚህ ቡሀላ ታረገዝሽ ፆታዉ ታዉቆ ወንድ ከሆነ ታስወርጅዋለሽ ይሏት ነበር ያዉ አሁን አባታችን ሞቷል😢
@abemedia3346
@abemedia3346 10 күн бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን
@mereasu2643
@mereasu2643 10 күн бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 🙏
@kopreesa8674
@kopreesa8674 10 күн бұрын
ሴት ይመስለኛል ግን ምንም ቢሆን ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ የኔ ተወዳጆች❤❤❤
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 10 күн бұрын
ማሻ አላህ. ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ. እድለኛ ናችሁ. አሁን ሰአት ሴት አታስፍልግም. ግን ለናንተ ሴት ቢሰጣችሁ ደስ ይለኛል.
@አሀዲ
@አሀዲ 10 күн бұрын
ኢሸአለህ ሴት ናት ግምቴ❤❤❤❤❤
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 10 күн бұрын
የተባረከ ልጂ ይስጣችሁ ማርኮን ግን ሲያለቅስ አሳዘነኝ😢❤❤❤
@1216-HB
@1216-HB 10 күн бұрын
ወይ ጉድ ሱስ ሆኑብኝ እኮ እነዚ ቤተሰቦች🥺
@HANA-go2xb
@HANA-go2xb 10 күн бұрын
ነፆዬ ዬኔውድ እመብረሀን ዬልብሽን መሻት ትሙላልሽ. ግን አትጠራጠሪ ሴት ነች 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ 10 күн бұрын
እግዚያብሔር መልካም ልጅ ይስጣችሁ እመብርሀን በሰላም ትፍታሽ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 күн бұрын
ሴት ይመስላኛል እኔ ፈጣሪይወቅ❤❤❤❤❤❤
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 10 күн бұрын
ሴት ያርግላችሁ ካልሆነም ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ
@worknehbelen1516
@worknehbelen1516 10 күн бұрын
በጣም እንደ ዛሬ ተናድጄ አለቅም እዮብ የስራህን ይስጥህ ማርኮን አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fayzaakmel4447
@fayzaakmel4447 10 күн бұрын
ኢኔም ደርሸለዉ ዱወ አድርጉልኝ ያመደም ቅመሞች ሀገሬን 13አመት ቦሀለ ገብቼ 2ተኛ ልጄን ልወድ ነዉ በሰለም ለሀገር ያብቀሽ በሉኝ
@Kalkidanmamuya-wp3gs
@Kalkidanmamuya-wp3gs 10 күн бұрын
በሰላም ያሰገባሽ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 10 күн бұрын
ከማስታወቂያው ፒንክ ነው ስለዚህ ሴት ናት❤❤❤❤❤
@ዩትብ
@ዩትብ 10 күн бұрын
ጥርጥር የለዉም ሴትናት❤❤❤❤❤ እመቤቴ በሰላም ትፍታሺ ❤❤❤
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 10 күн бұрын
ደስ ይላል ልናያት ነዉ
@ዩትብ
@ዩትብ 10 күн бұрын
@@user-uu3ts9lh2n በደብ እናያት አለን
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 10 күн бұрын
የሴት እርግዝና ነው እርግዝናዋ የሚመስለው ሴት እንድትሆንላችሁ እመኛለሁ ምርጥ ቤተሰብ ❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 күн бұрын
ዋዊዊዊዊ እንኳን ደሰአለችሁ ሄን &ፂ ሴት እግዚአብሔር በሰላም ይገለገልሺ በሰላም ወላጅ ✊✊✊🥰🥰🥰🥰🥰🍅🍅🍅🍅🍅
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 10 күн бұрын
ሴት ናት እግዚአብሔር ጤነኝ ልጅ ይስጥችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 10 күн бұрын
እኔ ግን ሴት ብትሆን ደስ ይለኛል ነውም ነው ብዬ ማስበው ከፈጣሪ ጋር ግን ፈጠኛ ልጅ ይስጣችሁ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እህት 🙏🙏🥰🥰🥰
@user-no6ny2er6x
@user-no6ny2er6x 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 10 күн бұрын
የመዳም ቂመሞች ፈጣሪ እኛንም ለዝ ክብር ያብቃን ❤❤
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q 10 күн бұрын
አላህ ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተስቦች ናችሁ
@sintayhugetachew6609
@sintayhugetachew6609 10 күн бұрын
ገብርኤል ነው ብላችው ዛሬ ሰለዚህ ገብራኤ ያበሰራት ማርያምን ነው እና ሴት ከሆነች ማራማዊት በሎት❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 10 күн бұрын
ዋናው ጠነኛልጅ ታቀፉ ውድምብሆን ሴትምብሆን ❤❤❤❤ እቴምጋር ወድንወዘራቹ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 10 күн бұрын
ፂዬ እኔ ጉጉት ልበልልሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ቢሰጥሽ በጣም ደስ ይለኛል
@ياسينادم-ل6ث
@ياسينادم-ل6ث 10 күн бұрын
መንታ ይሆናል እኩል ነዉ ከለሩ ወንድና ሴት
@sablacell1012
@sablacell1012 10 күн бұрын
ሴት ናት እርግጠኛ እማምላክ ታርግላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbabaAbaba-p7v
@AbabaAbaba-p7v 10 күн бұрын
ፂዬ እንካን ለዚህ አበቃሽ ዉዴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ዉድ
@emebettomass
@emebettomass 10 күн бұрын
የእኔ እናት ስድስት ሴት ወልዳ ነው ሰባተኛ ወንድ የተወለደው ዛሬ ባይሳካ እንኳን ሌላ ልጅ ስላለው ነው
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 10 күн бұрын
እፍፍፍ የፍላጎትሽን አይቶ ሤት ያድርግልሽ ያረብ ወላሂ ጺየ😍😍😍
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 10 күн бұрын
እረ ዉስጥ የሚጋጋ ድራማ ሴት ያርግላቹ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 10 күн бұрын
ልባችሁ ቀጥ ይበል እዴት ተቻኩየ እደገባሁ😂😂😂ያረብ ሴት ያርግላችሁ
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 139 М.
ረዱ ቤተሰብ ተተዋወቀች ሰርፕራይዝ  (በደስታ ተቀበሉን)
30:41
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 146 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 17 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 9 МЛН
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
ከአፈ ዘሎ ወጣ: ታምራታዊ የሆነ ምስክርነት !!
3:26
Apostel Adane Akile youTube
Рет қаралды 47
ናሂ አልፈልግሽም አላት.ውብዬ አልቅሳ አስለቀሰችን😭😭
26:08
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
Veronica Adane  አስታረቀችን
10:34
Dani Royal
Рет қаралды 69 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 123 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 17 МЛН