No video

ዝምታ ያመጣው ጣጣ! ሁለቱም ሚስቶች አስገራሚ ምላሽ ሰጡ መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 162,902

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመለአክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያ በስደት በሀሰት ተከስሼ ደም እንባ እያለቀስኩ ለቅዱስ ሚካኤል ተስዬ ነፃ አወጣኝ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይደረስላችሁ❤
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Ай бұрын
አሜንእኮንአብሮአደረሠን
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c Ай бұрын
እንክኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አለሽ እኅቴ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Ай бұрын
@@user-ls1uy3fw2c አሜን
@Tht496
@Tht496 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq Ай бұрын
Amenn❤
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
ሲያሳዝን ፊቱ ጥብስ ብሎአል 😢😢 አላህ በጥሩ ነገር የልብህን ስብራት ይጠግንልህ. ወንድሜ😢
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
አሚንአላህከመጥፎይሰውረን
@muha72
@muha72 Ай бұрын
አሜን
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df Ай бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል የደረስበት ብቻ ነው የሚያቀው
@aminatahmed
@aminatahmed Ай бұрын
አሚን እኔንም አንጀቴን በላው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
እኔ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሰማሁት ልጁ አናደደኝ እንጂ አላሳዘነኝም ምክንያቱም የማንንምአጭቤ ሴቶች እየያዘ ወዶ የተደፋውን እሱ እራሱ ልክስክስ ሆኖ እንጂ ስንት ጨዋ ትዳር ፈላጊ ሴቶች ሞልተዋል ግርድና ያንገፈገፋቸው ስለዚህ እያወቁ ሁለቱም ሴቶች በላው ላይ እየሸረሞጡ አሁን አደባባይ ወጥቶ መቆዘሙ ምንድነው ጥቅሙ ይሄ አሁን ምኑ ያስተምራል ሴቶቹ ዱርየነታቸውን አልደበቁትም ያችም ባል እንዳላት ያውቃል ይችም ሸርሙጣ እንደሆነች ያውቃል ምንድነው የሚያስተምረው ደደብ ነው
@menutube7647
@menutube7647 Ай бұрын
ሲከፋህ በላይ በላይ የሚያስከፉ ነገሮች ይደራረባሉ ወንድሜ ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ጸልይ ብዙ ሃሳብ አታብዛ ለጤና ጠንቅ ነው ብስጭት
@woyneshetabera2116
@woyneshetabera2116 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ሰው ነው ። ውስጡ መጎጎዳቱን ፊቱ ላይ ይታያል : እግዚአብሔር ይርዳው እናንተም የስነልቦና ድጋፍ ብታደርጉለት መልካም ነው።
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Ай бұрын
አትቀናም እዴ ሚስትህ ሌላ ወድ ሲያወራት ብቻ አላህ ይርዳህ ሲበዛ የዋህ ነህ 😢 እኔ ላተ ጨነቀኝ. ወይኔ ሲያሳዝን አህህህ አይዞህ
@user-sq5ef3wh9c
@user-sq5ef3wh9c Ай бұрын
እኮ ዝም ሲል እነሱን ብቻ ሲያምን ናቁት ባል ቆፍጠን ሲል ነው ነገሮች ጥሩ ሚሆኑት
@user-fw5dn1ix4j
@user-fw5dn1ix4j Ай бұрын
በቀናነበርሢያሥብየነበረዉ የሚያወራዉን ሥሚበደንብ ለይቅርታ ልቡቅርብነዉ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Ай бұрын
እረዳታ ቢደረግለት እና የሰነልቦና ክትትል ቢደረግለት ልጁ አቅም አለዉ እዉነተኛ ነው ❤❤❤
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r Ай бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማርያምን ልዩ ሰው ነህ ትግስት ከአክብሮትና ከሀዘን ጋር እውነት ልባም ወንድ ነህ እዬሀ ሚዲያ አቅራቢ (አለም ሰገድ)አድናቂህ ነኝ አምላክ ይጠብቅህ
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Seraw new ber new😂😂😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Ай бұрын
ሠው ኑሮውን ነው የሚመስለው ጥብስብስ ብሏል አላህ ይካስህ ይች ምድር ለመልካሞች አትሆንም
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
Ejg betam melkam mohon le kufu ayni west megbat
@user-sj3hd8ff1m
@user-sj3hd8ff1m Ай бұрын
የኔ ቢጣ ነው
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
@@MdMeeqa-tr1zo irgum mehon new yemiyawatw
@ZinetYimwr
@ZinetYimwr Ай бұрын
የኔ ቅልብስብስ ሲያሳዝን
@muluayelign5744
@muluayelign5744 Ай бұрын
ወንድሜ አንተ ብቻ አደለህም እኔም በዚህ መንገድ አልፋለሁ ሰው በጣም አምናለሁ ግን እኛ አንጎዳም እግዚአብሔር ለኛ የማይጠቅመንን ስለሆነም ነው የበለጠው ያዘጋጅልሀል በርትተህ ፀልይ
@BMT368
@BMT368 Ай бұрын
የእኔ ጌታ እንደዚህ አይነት ወንድ ስታገኙ ለምንድነዉ ሴቶች የማትከባከቡ በቃ እኔ ላግባህ እና ልከባከብህ❤❤❤❤
@FeteyaMuluky
@FeteyaMuluky Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
❤❤❤
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh Ай бұрын
ትዳር በደላላ ይሉታል ይሀ ነው
@Mekdubye
@Mekdubye Ай бұрын
😂😂😂
@MeKdiYouTube-lw9oe
@MeKdiYouTube-lw9oe Ай бұрын
​@@MekdedGetanehእኮ😂😂😂😂
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Ай бұрын
ምስኪን እደተጎዳህ ያስታውቃል አላህ የተሻለውን ይስጥህ😢
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e Ай бұрын
አወ ፊቱ ይናገራል እጁ ቀይ ነው ፊቱ ጥቁር ሚስኪን
@fatmah6936
@fatmah6936 Ай бұрын
​@@user-rd2tt4nc3eአወ ማዳት ወቶበታል ሴትን ለሚአሰቃዩ ወዶች ቢሰጣቸዉ ጡሩ ነበር
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df Ай бұрын
እውነት😢😢😢😢
@zainabahmad4643
@zainabahmad4643 Ай бұрын
​@@user-rd2tt4nc3e፣፣፡።።።።።።ሀሐሐሀሀሀሒ😂ሒሒ🎉ሑሑሗ
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
ተባረክ አሌክስ ዲኤንኤን ለማስመርመር ፍቃደኛ በመሆንህ ይሄ ልጅ የተጎዳ ነው የዋህ ይመስላል
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no Ай бұрын
ልጁ መታገዝና የግሉን ስራ መስራት አለበት አዳራሻውን ስጡን የአቅማችንን እናርግለት
@hizbeabata3766
@hizbeabata3766 Ай бұрын
አንደኛነኝ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MayeIove
@MayeIove Ай бұрын
አሜን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
አሚን የኔ አደኛ❤😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
Amen❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tj8zw4gd9o
@user-tj8zw4gd9o Ай бұрын
አሜን
@user-si6eq7hu7d
@user-si6eq7hu7d Ай бұрын
ውስጡ ተሰብሯል ተው ግን ሴቶችዬም ወንዶችም ልቦና ይስጣችሁ ትዳር ክብር አለው የተከበረ ነው ልጅ ወልዳችሁ ለልጁም ፈተና አትሁኑበት የኔ የሚገርመኝ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ይወጣል ምንድነው ጥቅሙ እዛም እዛም መዝለል አንዳንዴ አያገጣጥምም ወንድምዬው አይዞክ የእጃቸውን ያገኛሉ
@SenayitGossa
@SenayitGossa 8 күн бұрын
ዉዉዉይይይ የኔ ወንድም ሥያሠዝን 😢😢😢❤
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho Ай бұрын
አለምሰገድ ውይ ትእግስትህ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ ፣ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ምንኛ እንደተጎዳህ ያስታውቃል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀውን ንፁ ሴት ይስጥህ ትጋና ፀልይ አይዞህ።
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
ይወለዳል የሰባት ወር ወንድሜ ግን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ፈጣሪ ሊፈትንህ ነው የተሻለ ሊሰጥህ እራስህን ጠብቅ
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t Ай бұрын
የኔ ምስኪን በጣም ያሳዝናል አይዞህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር የተባረ ትዳር ይስጥህ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Ай бұрын
የልጁ እርጋታ ይገርማል 2 ልጆችህ ያርግልህ ❤
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
ወይኔ ወንድሜን አላኮራሁትም ሲል እንባዬ ቀደመኝ አይዞን ወገኔ ያልፋል እንዲህ እንደተሰበርክ አትኖርም።አብሽር ቀን አለ ቀናትላለህ በዳዮች የእጃቸው ይስጣቸው የተሰበረውልብህ አላህ ይጠግንልህ አይዞኝ
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr Ай бұрын
ዲኤንኤውን አደራ እንጠብቅ አለን
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
ስቱ ወታደር በየ ቦታው እየወለደ በሚሄድበት ሀገር ልጅ ይወዳል ልጁ ልጆቹ በሆኑ ሚስኪን የተሰበረ ልቡ ይጠገናል የኔ ሚስኪን አላህ ይርዳህ
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Ай бұрын
ሲያዩ እንኳን ቆፍጣና ትመስላለኽ ይቺን ባለጌ ወዲያ መተው ነው ያለብኽ ልጁንም ዲኤንኤ አስመርም ወንድሜ በርታ አይዞን !!!
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Ай бұрын
ሲጀመር ዘረኛ ትመስለኝለች የሁለተኛይቱ ሳስባት ብቻ አትፍረድ ነው ለዛ ነፍስ ስልከንም አሌክስ ሲያወራ ስዊች ኦፍ ያረገችው
@tigestenegashe
@tigestenegashe Ай бұрын
ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞህ ከቻልክ ልጆችህን ግን አንተ ብታሳድግ ያባት ፍቅር ኖሯችው አንተንም የሚግዙ መልካም ልጆች ይሆናሉ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Ай бұрын
ልጅ በጣም ያሳዝናል ልቡ ስብር ያለ ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v Ай бұрын
ዋው አልክስዬ ፈጣር አብዝቶ ካስብከው በላይ እድሜና ጤና ይስጥህ እሄን ልጅ ስለታደከው ማለት ነው
@user-pz3jp9qw9e
@user-pz3jp9qw9e Ай бұрын
አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል የተሻለችዋን ይስጥህ
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Ай бұрын
ምስኪን ሰው በጣም ታምናለህ ይቅር የሚል ልብ ስላለህ ነው ቶሎ የምትጎዳው።
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f Ай бұрын
ማርያምን ልጅ ሳሳዝን አይዛህ😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
ኤጭ የሴቱ ባል የለው የወንዱ ሚስት የለው አለች አያቴ‼️ይህን የተረጋጋ ወንድ ተንከባክቦና ወዶ መኖር ሲቻል ማስከፋት ምን ይሉታል:: ወንድምህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ::አለምዬ ስውድህኮ ኑርልን🥰
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😢እንጃ
@SusuSisay
@SusuSisay Ай бұрын
አረ ተመቸኝ ሴቱ ባል የለው ወንዱ ሚስት የለው ምን አለ ምስኪኖችን አንድ ላይ እርኩሶቹን አንድ ላይ እንደዚህ ከምንጎዳ
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx Ай бұрын
​@@SusuSisayነበር
@tuuilgig
@tuuilgig Ай бұрын
እንጃ እናታለሜ😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
በሚስቱ በጣም የተጎዳ ወጣት አይዞህ ደግነትህ ነው ለዚሁሉ መከራ ያመጣብህ ሁሉ ለበጎ ነው ለሁሉ እንድትረሳ ጡሩ ሴት ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meditajc
@meditajc Ай бұрын
ለ ጥሩ ወንዶች ጥሩ ሴት አይሰጥም ለጥሩ ሴቶችም በተመሳሳይ እግዚአብሔር የተስተካከለ ኑሮ ይስጠን
@user-zr4gm5ny1b
@user-zr4gm5ny1b Ай бұрын
በትክክል ።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሊንጋ ሲል ይጨልማል ይባል የለ እመቤቴን አይዞህ ጌታ የወደደውን ፍተና ያበዛበታል ወንድሜ ተስፍህንማ ስታደክመው ስይጣን የት አባቱ እንዳትንሳ ይጭንሃል አይዞህ ደሞ በጣም የዋህ ልብህ ጡሩ መሆኑን ያስታውቃል በእውንት ንው የምልህ ብዙ ጡሩ ንገር ይጠብቅሃል ሁሉም ያልፍል አይመስልም እንጂ ካንተም የባስ ታሪክ አልፎ ይኖራል በርታ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ssaa-er6rk
@ssaa-er6rk Ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ የጉዳትህን አይቶ ፈጣሪ☝️😢 የምትክስህ ሴት ይስጥህ
@babalove1405
@babalove1405 Ай бұрын
አንተ መልካም ሰው አሌክሶ እባክህ ከጎኑ ሆነህ አግዘው!!!🙏🙏🙏
@user-mt1kx5kc4o
@user-mt1kx5kc4o Ай бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው እኛ ሀላፊዎች ነን አንተ ቅንነትህ ነው የጎዳህ እና እግዚአብሔር ሁሉም ያስተካክልልህ🙏
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
ገጠመኝ የመ/ም ተሰፋየ አበራ አዳምጥ ሂወትህ ኢዲህ የሚበጠበጠው በምን እደሆነ እዛ ተገኘዎለህ ግን የሆነ አይነጥላ ማ አለ አተጋ በሄድክበት ሁሉ ደሰተኛና ስኬታማ እዳትሆን ሜረግህ እሱ ነው ሰለዚ ጥዎት ማታ ፀልይ ሰገድ ንሰሀ ገብተህ ቁረብ ከዛም ገጠመኝ አዳምጥ በማርያም😢 ፌትህም በጣም እደተጎዳህ ያሰታውቃል ይሄ ደሞ የመፈሰ ጫና ነው
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u Ай бұрын
ከይቅርታ ጋር አይነጥላ ማለት አንዴት ነው ማወቅና መዳን የሚቻለው በጣም እየተቸገርኩ ነው
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
@@user-hv1bt2qx9u የኔ ቆጆ በምድነው የተቸገርሽው በትዳር ወይሰ ዝብሎ በሂወት
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
ማወቅ ምትችይው ሂወትሽ አልሳካ ሲል ትዳር ይዘሽ ከባለቤትሽ ጋ ማትሰማሙ ከሆነ በሆነው ባልሆነው ሰትጣሉ ከዛም ሰው ጋ ተዎውቀሽ ለግዜው ትዎደጅና ከትንሽ ግዜ ቡሃላ ተሎ መሰልቸትና አለመሰማማት ከዛም ደሰተኛ አለመሆን​@@user-hv1bt2qx9u
@zteshome75
@zteshome75 Ай бұрын
ጥንቆላ ጀመርሽ አቤቱ ከአስመሳይ መንፈስ ጠብቀን
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w Ай бұрын
@@zteshome75 እዴ አሁን የምን ጥቆላ አወራሁ ፀልይ ሰላልኩኝ 🙄🙄
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
እንኳን ሊቀመልአክ ቅዱስሚካኤል ወርሀዊበአል አደረሳችሁበስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@user-gv3vq3gv9c
@user-gv3vq3gv9c Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ና አማኝ ልብ አለህ ይቅር ባይ የዋህ ነህ ገና ወጣት ነህ ሁሉም ነገር ያልፋል ሰዉን ከመጉዳት ሰው ቢጎዳን ይሻላል አላህ መካሻ የሆነ ሂወት ይስጥህ ከባድ ሂወት ነው ያሳለፍከው 😢😢😢 ግን ያልፋል አብሽር
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Ай бұрын
ሰወች ያለፈ ታርካችውን ለሚመጣው አትናገሩ 😢😢😢ጥቂቶች ነው የሚያዝኑላችው ሌሎች ግን ያኑኑ መድገም ማቁሰል ነው የሚፈልጉ 😢😢
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Ай бұрын
ትክክል እንዳውም ይጠቀሙበታል ያለፈውን ድክመትሽን ታሪክሽ ማውራት ጥሩ ነው ግን የማይወራ አይወራም
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
@@ethiojago7171ere befisu mawerat aygebm
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
በትከከል የደርሰበት ናው የሚወቀው
@user-uc4no1nf1v
@user-uc4no1nf1v Ай бұрын
Betam tikikle new ename endziwe tegodcabte akaluge yalfwne tenagrae sewn mulu le mulu amno menore kebade new
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Ай бұрын
ወንድም ዓለም የሚያስጨንቅህ ጠላት ዲያቢሎስ ለዘላለም ይጨናነቅ አይዞህ በፀሎት በርታ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ! የልጆቹን እናቶች ይቅርታ ጠይቅ በመጀመሪያ ሌላው ተረጋጋ ሲቀጥል ሰፈር ሳይሆን መቀየር ወይም መለወጥ ያለበት ባህርይ ነው :: ትዳር ቀላል አይደላም ታማኝ መሆን ይጠበቃል ግልፅነት ለራስ ነው የምትኖሩት ለራሳችሁ ነው መታወቅ ያለበት በዓለም ላይ ቤተሰብን ሊበትን ሊለያይ የተላከ ክፉ መንፈስ አለ ክፉ ወደመጣበት ወደ ጥልቁ ይውረድ ይህ መንፈሳዊ ውጊያ ነው በፆም እና በፀሎት ካልሆነ አይቻልም ንስሃ ግቡ ተመለሱ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! እርዳቸው please
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs Ай бұрын
አይዞህ አላህ ልብህን ይጠግንህ ተጎድተሀል ፊትህ ያሥታውቃል ተቃጥለሀል 😭😭😭😭😭😭
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg Ай бұрын
ይሄ ሰው ግንጤነኛነው ሁለቱንም ሚስቶች አንድም ቀን አብርን እንሆናለን ብዬ አላውቅም ይላል ትዳር ቀልድ ነው ሲጀመር የመጀመሪያዋን ጉዳይ ሳጨርስ ሁለተኛ ማን አግባ አለህ ተው ወንዶች የናተንም ሂወት አበላሽታችሁ የሴቶቹንም ሂወት አበላሽታችሁ ትዘልቁታላችሁ ሁሉም ስው የዘራውን ያጭዳል
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Ай бұрын
በጣም ታጋሽ ወንድ ባል እግዚአብሔር ክሶሆ ለምስጋና ትመለሳለህ እመነኝ
@abeban.8366
@abeban.8366 Ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ሰው ማመኔ ያልከው ከ 2 ተኛዋ ምን ፈልገህ ነው ይህን ሁሉ ቅጥፈት በስልክ ብዙ ነገር አግኝተህ ዝም ብለህ ስትጃጃል የኖርከው ይቅርታ በጣም ስለተሰማኝ ነው ይህንን የፃፍኩት ትዳር በልምምጥ አይሆንም ። ሕጂ ዶ የሀይሽ ውይውይ. አለ ትግሬ (አሁን ይሻላል ዋይዋይ ) በጣም ነው ያዘንኩብህ. ለምንኛውም እግዚአብሔር ያበርታህ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Ай бұрын
የማውቀው የማውቀው ነው ይመሰለኝ ልጅ አዲስ አይድለም ለኔ😳ወንድሜ እግዚአብሔር ለመልካም ነው ያረገው አይዞህ መልካም ሰው ጥሩ ነገር አይገጥመውም አይዞህ
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Ай бұрын
ልጁ ግን ሲያሳዝን😢 እንደኔ ስብር ያለ ነው
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 Ай бұрын
በቃ ተገናኚና ተጠጋገኑ እሺ😂
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
😂 ክፉ​@@shemeleskebede5028
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
​@@shemeleskebede5028😂😂😂😂😂
@user-yz1ui9zg2h
@user-yz1ui9zg2h Ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@Saintuser566
@Saintuser566 Ай бұрын
እውነት?
@Lehulem
@Lehulem Ай бұрын
ፀልይ ወንድሜ ተረጋጋ። በቃ ያለፈው አልፏል እግዚአብሔር መልስ አለው። ጥሩ ነገር ይገጥምሃል። ፀበል ተጠመቅ። ውስጥህ ሰላም የሚያገኘው ፈጣሪን ሁልጊዜ ስለደረገልህ ስላላደረገልህ ነገር ፈጣሪን አመስግነው። እመነኝ ውስጥህ ሰላም ያገኛል። አለም ሰገድ ግን እግዚአብሔር ለብዙ ሰዎች መፍትሔ እንድትሰጥ የመረጠህ ሰው ነህ። አንተን የወለደች እናት እድለኛ ናት። ፈጣሪ ይጠብቅህ።🙏🙏🙏
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ፈጣሪ ይካስህ ህይወት ይቀጥላል እራስህን ጠብቅ አትጨናነቅ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጥ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🍴 ጋዜጠኛ አለምሰገድ የሁሉንም ነገር ችግር መስማት ጥሩ አድማጭ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tegestmamo-we6xr
@tegestmamo-we6xr Ай бұрын
እዮሃሚዲያ ሁሌም ድመቅልን🎉🎉
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x Ай бұрын
የኔ የዋህ አንተ መልካም ሰዉ ነህ በእዉነት እግዚያብሄር ይርዳህ ሴቶች ሆይ ልቦና ይስጣችሁ ስትቅበዘበዙ እንደዚህ አይነት የተዛባ ታሪክ ታስቀምጣላችሁ አንድ ሰዉ ካለሽ ያዉም አብሮሽ እያለ የምን ሌላ ማሰብ የምን ድብብቆሽ ነዉ ። ሴት ሆይ እናስታዉል እባካችሁ ። አይዞን እረጋ ያልክ ወንድማችን ብዙቹ አንተ ባለፍክበት መንገድ አልፈዋል። ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤
@KidistKidist-f6e
@KidistKidist-f6e Ай бұрын
በደንብ ተንፍሰህ ይውጣልህ በጣም ለአንተ ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው ለኔ እንደሚገባኝ ወደ ትዳር ስትገቡ በቂ መጠናናት አልነበራችሁም አይዞህ ይሄ ማለት የአለም ፍፃሜ አይደለም ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ለአንተ ያላት አለች
@Selina6648
@Selina6648 Ай бұрын
ወይኔ እረጋታው ደሰ ሱል 😘 ወይኔ እኔ ባል ባይኖረኝ ባሌ በሆነ ብዬ ተመኛሁት በተለይ ሰለ ሃይማኖት ሰናገር በእምነቱ ጥንካሬው 😢መልካም ሰው ሁሌም ይፈተናል እኔ በሂወቴ ወንድ ልጂ በሃይማኖቱ ጠንካራ ሰሆን በጣም ደሰ ይለኛል እቀናለው ያን ሰው እመኛዋለሁ እግዚአብሔር የተሻለ ሂወት ይሰጥክ መልካም ሰው ፈተና አያጣውም
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ ወንድምህን አላሳፈርከውም አይዞህ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልሀል: Stay Strong 🙏
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ሲያሳዝን!! 😢 እግዚአብሔር አለ አይዞህ ሒወት አጭር ናት አትጨነቅ!!
@amefke2069
@amefke2069 Ай бұрын
አሌክስዬ አብዝቶ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንግዳህ በጣም ደስ የሚል ረጋ ብሎ ነወ የሚናገረው ግን በቃ ያለፈውን እረስተህ ወደፊት ትልቅ ተስፋ አለህ ድንግል ትርዳህ
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 Ай бұрын
ተባረክ አለምሰገድዬ አዳመጥከው ተረዳኸው እኔ የወንዶች እናት ነኝ ያመቀውን እንዲተነፍስ ስለረዳኸው ተባረክ ወንድሜ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
አይዞህ ውንድም ኖሮህ ስለረዳህ ደስ ይበልህ ያንተ ስተት አይደለም የሷ እንጂ ፈተና ሲበዛ ያስጠላል
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu Ай бұрын
አለም የሰባት ወር ልጅ አለ አዎ ግን በሀኪም ቀኗ ደርሷል እንደማይባል ልታውቅ ይገባል። የሰባት ወር ልጅ ወደ ሙቀት ክፍል ነው የሚገባው። በርግጥ ሆስፒታል ከቆየች ያጠራጥራል!!
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Ай бұрын
ወንድምህን ልዩ ነው እድሜና ጤና ❤❤
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
መኳንንት አይዞን የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ያንተ ችግር ገና ሰማይ እና ምድር ያልፉ የለም እንዴ?! ልጆቹም ያንተ እንደሚሆኑ ነው ልቤ የሚነግረኝ ! ያ ቀን እስኪደርስ ቸኮልኩ። መኳንንትን እርዱኝ ባይልም ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር🙏 እዮሃ የምርጦች ምርጥ ❤❤❤🙏
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
አለምዬ የሰውነት ልክ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-dr9zv6uo2l
@user-dr9zv6uo2l Ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ሊሠጥህነው የተፈተንከው እግዚአብሔር የሚወደውንነው የሚፈትነው ወንድሜ ጠንካራ ሁን ነገ ሌላቀንንነው ሁሉንም አሜን ብለህ ተቀበል❤❤❤❤
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg Ай бұрын
ደግ መሆን ያስጠቃል😢።የታመመ ትዳር ይዞ ማስታመም እና አብሮ መታመም ለበሽታ ይዳርጋል እኔን ያየ ይቀጣ።ሲያልፍ ለሚያልፍ ቀን በሽታ አትግዛ ወድያ በላት።
@sarahagos-p9m
@sarahagos-p9m Ай бұрын
ሲያሳዝን በእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ በጥሩ ነገር ይካስህ ብዙ ብስጭት ያሳለፈ ሰው ነው ፊቱ ጥብስ ብሏል 😢😢
@meazamita7683
@meazamita7683 Ай бұрын
አለምዬ የኔ አዳማጭ ኑርልን ከነ ስራ ባልደረቦችህ 🙏 በውነቱ ከሆነ ስሚት ውስጥ ነው ሳዳምጠው የነበረው ያሳዝናል ወድሜን ክን የምመክረው እደኔ የምርመራ ውጤቱን ካወቀ በሀላ ወደራሱ ወደፈጣሪው መጠጋት አለበት ትዳርም እኮ ቀስ ብሎ ነው ከግዚአብሔር ጋር ተማክሮ ነው ጠይቆ ነው ያለፈው አልፋል ቀሪውን ዘመንህን ያሳርፍህ ወድሜ ህይወት ከባድ ነው
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
አይዞህ ሁሉም በፈተና ያለፈ ነው አንተብቻ አይደለህም እግዚአብሄር ሰላም ያድርግልህ ሁሉንም ነገር
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d Ай бұрын
በጣም የተበደለ ወንድ አንተን አየሁ አይዞህ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ የበርታህ❤❤❤❤❤❤ አሁን ለራስህ ኑር ራስህን አቋቁም በርታልኝ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ምን አለ ፈጣሪ እደ አተ አይነት ግልፀኝነትን እሚወድ ሰው ቢሰጠኝ ብቻ የተሻለችውን ይስጥህ
@haleemaa5434
@haleemaa5434 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን ትለያለህ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥህ ልጂ ይውጣልህ
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
አለም ሰገድ ይህን ሁሉ እየሰማህ አተ እራሱ ፈጣሬ መቻሉን ይስጥህ እፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ሲከፍ ማየት ከባድ ነው አንጀቴን በላው እግዚአብሔር አምላክ ቀሬ ዘመንህን ይባርክልህ ይካስህ ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው
@Alshaday
@Alshaday Ай бұрын
እንባዬ መጣ ዉዉዉይ እግዚአብሔር። ይደግፍህ የኔ ምስጉን ❤ እደዉ ምን ይሻላል
@sitinadire359
@sitinadire359 Ай бұрын
አሌክስ የተባረከ ሰው ነህ እድሜው ጤና ይስጥህ
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ቅስምህ ስብር ብሏል እርሱ ይጠግንህ
@ayeneberasokedirsman3497
@ayeneberasokedirsman3497 Ай бұрын
በጣም አስቀያሚ ሴት ናት ለምን እውነቱ አትነግረውም በዚ ሁነታ ልጁ የሱ ላይሆን ይችላል
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ፈላጊና ተፈላጊ አይገናነኝ አይ ሂወት ለማነው እምትመችው
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k Ай бұрын
ማርያምን እንዴት እንደአሣዘነኚ በጣም ተጎድታል አይዞክ አለምዬ የኔመልካም ስታዳምጥ ደስ ትላለክ❤❤❤❤❤❤
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
ኡፍፍፍ የእውነት ሰውዬው አሰጨንቆኛል ሰንት አይነት ነገር ይሰማል ሰነሰርዕቱ ንግግሩ ጨዋነቱን ያሳያል ነጥብ ያለው ወሬ ነው ያወራው አለምዬ ትግሰትክ ምክርክ ደሰ ሲል ሰውን ታክማለክ በቃላቶችክ እድሜና ጤና ይሰጥክ
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
ወየው ምን አይነት ገጠመኝና አሳዛኝ ነው በማንም አልፈርድም እግዚአብሔር ይሁናችሁ😢
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
ምሰኪን እንደተጎዳ ያሰታውቃልካነጋገሩ ፈጣሪ ይርዳህ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
ብዙውን ጊዜ ሴቶች ግልፅ ካልሆኑ አይወዱህም ማለት ነው ወይንም በመሀከሏ ሌላ ሰው አላት ማለት ነው....that’s it
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ዝመተኛ ሰወችኮ ከባድ ተኮል አለባቸው ለፍላጊ ግን የዋህ ባዶ ነው ውስጡ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒እኔ ወንዱም ሴቱም አያሳዝነኝም እነሱ የወለዱአቸወ ልጆች በ እነሱ በ ወስለቱበት ታዳግወች 😔ሲከፈሉ አባትን የማያወቁ ልጀች እየተበራከቱ ከዛም 😔ከ ወንድም ውይም እህት ጋር ሳያወቁ ተጋብተወ ይኖራሉ 😔😔አይይይ ኢትዮጵያ
@menutube7647
@menutube7647 Ай бұрын
😔😥
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ነገሮች ሁሉም ለበጎ ነው አንተ በሃይማኖት ስጠነክር ሴጣን ይፈትንሃል አይዞህ አንተ ብሪቱ ሰው ሁን ፀልይ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው በእምነትህ ፅና
@mesiman2550
@mesiman2550 Ай бұрын
ከእዚህ ላይ ጥፋቱ የንስሀ አባትህ ነዉ እንዴት ሳይጋቡ አብራችሁ ኑሩ ይላሉ በጣም ነዉ የበሰጨን 😒 አንተ ደግሞ እንደ ወንድና ወታደር ቆፍጠን ብለህ ልጅቱን ልኳን ማስገባት ነበረብህ
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m Ай бұрын
እኔም የገረመኝ እንደት ይሔን ይመክራሉ ሆሆሆ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 Ай бұрын
Iwnt new asoro Nebr megrf
@HeymanoteHeymanote
@HeymanoteHeymanote Ай бұрын
ህይወት እንደዝህ ናት እኛ ምናስበዉ ለላ የምገጥመን ለላ ፈጣር መጨረሻህ ያሳምረዉ አይዞህ በርታ ለቦጎ ነዉ
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 Ай бұрын
እግዚሐብሔር ይስጣችሁ ኢዮሀዎች ሰው ይሳሳታል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ሁለተኛዋ ግን ታጠራጥራለች መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድሜ 😢😢❤❤❤
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p Ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ አይዞህወድሜ ለካም ውድም ይበደላል ግሩምነው ፈጣሪሆይ ተዳጋግሞ ፈተና🎉🎉🎉😊😊
@lemlemlegesse
@lemlemlegesse Ай бұрын
ሲያሳዝን የኔ ወንድም አይዞክ በጣም ተጎድቷል በነዚ እርኩሶች
@MimiShaTube
@MimiShaTube Ай бұрын
ወይ ጉድ እንደዝህ አይነት ሴቶች አሉ ወንድ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሚወሰልተው አይዞክ ወንድሜ መገኘት ጥሩ ነው የተባረከችውን ፈጣሪ ይሰጥቃል
@TsegaTsega-zk5yr
@TsegaTsega-zk5yr Ай бұрын
የኔ ምስኪን እኔ ላግባህና ልካስህ 😍😍😍
@SelesheGetaneh
@SelesheGetaneh Ай бұрын
❤እግዛብሄር ይባርክሽ ❤ምንም እንኳን ባታገቢውም ሀሳብሽ መልካም ነው።
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 16 күн бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😂😂😂
@almituwerkum
@almituwerkum 11 күн бұрын
😅😅😅
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 Ай бұрын
የህ የዋህ የተረጋጋ ወጣት በዚህ መልኩ መጎዳቱ ቢያሳዝንም ወደፊት ሰፊ እድል አለው አምላክም ይክስሀልና በርታ ወንድሜ ጋዜጠኛው አለምሰገድም ወጩን ስለሼፈንክለት ታተርፍበታለህ እውነት ትወጣለች አይዞን "ጎጄ" ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
ነገሩ ያሳዝናል ግን በሰባት (7) ወር ይውለዳል ግን የሚጠላ ነገር ይከተላል እኮ እኔ የፈራሁት ነገር ይደርስብኛል አይዞህ ውንድሜ
@user-lo5is7si9i
@user-lo5is7si9i Ай бұрын
ያገርህን ልጅ ብታገባ ነበር የሚሻልህ ።አይዞህ ሁሉም ያልፋል
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ኣይደለም እንዴ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Ай бұрын
Ye akababiwn lemalet felga new​@@Gere.emun.
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 Ай бұрын
​@@Gere.emun.አብሮ አዴግ ማለቷ ነው ውዴ ልክ ናት ማን እንዴ አብሮ አዴግ
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Ай бұрын
አይባልም በተለይ ኦርቶዶክስ እንደዚህ አይባልም ዘር ከሃይማኖት አይበልጥም እግዚአብሔርን እሚስከፋ ነገር አትናገሩ
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Ай бұрын
አረ ስልኩን ላኩልኝ እደዚህ መፋሳዊይ ሰዉ አደልዴ የሚፋለገዉ🎉🎉🎉
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እና ምን ለመሆን 😂😂😂ወይ ጉድ ሰው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Ай бұрын
አትሳሳቺ ስነልቦናዉ ካልተጠገነ ለሴት ያለዉ እምነት ይቀንሳል እልህ መወጫ ነዉ የምትሆኝዉ
@seyoumatnafu207
@seyoumatnafu207 Ай бұрын
የኔን ልላክልሽ?
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
እኔ በማንኛዉም ሀይማኖት አንድ የሀይማኖት መምህር ከጋብቻ በፊት ግንኙነት እንዲፈጠር ፈቃድ ይሠጣል ብየ አልጠረጥርም ነበር !"ወደ ፈተና እንዳትገቡ አሁን ጀምሩ "ማለት ከዚህ ሌላ ምን አይነት ፈተና??እኔ በየትኛዉም እምነት አይፈቀድም ብየ ስለማምን ነዉ የሚያዉቅ በቅንነት ቢያብራራልኝ🙏🙏🙏
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
እረ እኔም ገርሞኛል ከዝሙትበላይ ፈተናአለ እደ ሴትእና ወንዲ በአንዲ ቤት ሲኖሩ 😢
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Ай бұрын
አይፈቀድም የራሳችን መወስለት እንጅ ሀይማኖት አይፈቅድም ከጋብቻ በፊት ግትኘነት ዝሙት ነው ማግባት ካለብን በስርአት ነው ካላገባን ደግሞ ተሰብስበን በክብር መኖር ትዳር እስኪሰጠን😢❤😢ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
እስኪ በቅንነት እናስብ በዚህ ቆሻሻ ዘመን ልጁ በሀይማኖቱ የፀና ጎበዝ ስለሆነ ነው የንሰሀ አባት ጋር የሄደው እሱና የንሰሀባቱ ይተዋወቃሉ በንሰሀ የማይታጠብ ነገር የለም ለሰይጣን ለጠቋይ የሰገደ ጠቋይ ቤት የሄደ ብቻነው ንሰሀ የሌለው
@ashrekatredi7132
@ashrekatredi7132 Ай бұрын
እንደ ተረዳሁት ቄሱ ጀምሩ ያሉት ግንኙነቱን ሳይሆን ትምህርቱን መሰለኝ ወደፈተና እንዳትገቡ ማለታቸው ዝሙቱን ነው
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 Ай бұрын
@@ashrekatredi7132 "ከዛ በቃ ግተገናኘን "እንጅ ትምህርት ጀመርን ስላላለ እኮ ነዉ ጥያቄየ !
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነኝ ወዱም ሴቱም እየሄዳችሁ የምትጋደሙ ልጅስ ይሳማል በሽታኳን አትፈሩም ?
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ በሁሉም ቦታ በዚች አለም አንድ ግዜ ነው የምንኖረው ሌላ ድጋሚ መፈጠር የለም ሌላው ደግሞ ይህ ማለት ደግሞ የአለም መጨረሻ አይደለም ስለዚህ አይደለም ሁለት ግዜ መሳሳት አስር ግዜ መሳሳት ሊደርስብህ ይችላል እራስህን ግን ጠብቅ ቆመህ የማትጠቅመው ሰው ባይኖር ሞተህ ግን የምትጎዳው ሰው ይኖራል እሺ ? በርታ ወደ GYM or LIBRARY or pARK orMOVIE or አረጋውያንን በመጎብኘት አሳልፍ ከቤተክርስቲያን ቀጥሎ ማለት ነው ። እንዳንተ አይነት ጨዋ ስነምግባር ያለው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም እኮ ። ደሀና ገበያ አይገናኝም ተብሎ እንደሚባለው ሆኖ ነው እንጂ አይዞ አንተ ነገ ትልቅ ቦታ እና የተባረከ የሚያስቀና ትዳር ይኖርሀል እመነኝ ። በርታ ወንድምህንም ከነባለቤቱ ያቆይልህ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
ጥሩ ምክር❤
@user-jk8pz1fw7b
@user-jk8pz1fw7b Ай бұрын
የምር ስላ ምዎደት ናዉ ኮ እሄን ሁሉ መታገስ ፈጣር ይርደክ ኣበቴ 😢እግዘቤር የታሸላ ይስጥክ 💔😥ለታመኝ ዎድ ታመኝ ሴት አይገጥምም ለታመኝ ዎድ እደዛ 😢
@geberu899
@geberu899 Ай бұрын
የሁለቱም ልጆች ዲኤንኤ ያስፈልጋል ሳስበው የእርሱ አይመስሉኝም። እግዚእብሔር መረጋጋቱን ይስጥህ። በጸሎትህ በርታ እውነት አትበጠስም ለሁሉም መፍትሔ አለው። ሰው ማመንህ ነው የጎዳህ።አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን።
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 24 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 6 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН