//ዝምታ ያሸልማል// "ወንድ ልጅ ዋጥ ነው የሚያደርገው....በቃኝ አቁም"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 464,261

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@hiwotemelaku1812
@hiwotemelaku1812 Жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣምየምወደው ፕሮግራሞቻችሁን አበላሻችሁት የኢትዮጵያሕዝብ አዎድሐነው ብርለመስጠት እንዲሕማሰቃየት መልካምአይደለም በጣም የጠላሁት ፕሮግራምነው
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Жыл бұрын
ይሄ ጨዋታ የሰው ሕይወት ላይ አደጋ እንዳያመጣ ኧረ አስቡበት ጭካኔ ይበዛዋል
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ከውጭ ኮርጀው አይደል😳😳
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
You are right ✅ 😌 😢😢
@Rዘረኝነትጥብናት
@Rዘረኝነትጥብናት Жыл бұрын
ሲያጌጡ ይመላለጡ አሉ ለብር ብለው ጓደኛቸውን መደብደብ
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
አረ የምንወደውን ኤቢዬስ ልንጠላው ልታደርጉን ነው ብዙ አይነት ችግር በሰው ላይ አለ የሰው ልጅ ጤናን በሚጎዳ አይነት መሆን የለበትም ለፈን ነው እንጂ በእውቀት እናድርገው ፕሮግራም መሪው ደግሞ ፖሊስ አትሁን ለምን ታመረዋለህ ከኪስህ አውጥተህ የምትሰጣቸው ነው የምትመስለው ይሄ እኮ ጨዋታ ነው
@addisyelma4218
@addisyelma4218 Жыл бұрын
በፍጹም ይሄ መቅረት አለበት:: EBS አልወደድነውም አስቀሩት::
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Жыл бұрын
እትዩ ዛሬ ልገባ ነው ዱዓ ፀሎት አድርጉልኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ታድለሽ ሠላም ግቢ❤❤
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ Жыл бұрын
መልካም ጉዞ እህታችን 🌹
@B...T-v3x
@B...T-v3x Жыл бұрын
Selam gibi sis🎉
@jamelajamela8036
@jamelajamela8036 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ እህታችን
@alammuna8825
@alammuna8825 Жыл бұрын
በሠላም ግቢ
@alemsime3375
@alemsime3375 Жыл бұрын
በእውነት ከእውቀት የራቀ ፕሮግራም ነው ለታዳጊዎች ጉዳት ያመጣል ካሰባችሁ ስንት አይነት የመዝናኛ ፕሮግራም አለ ይሄ የመሃይም ሀሳብ ነው
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy Жыл бұрын
ጨዋታ የሚያዝናና እንጅ የሚያሳቅቅ መሆን የለበትም ምንም የተቸገርን ህዝቦች ብንሆኖም ብር ለማግኘት ተብሎ ፍፁም ርሆራሄ የሌለው ጨዋታ ለጤናም ጎጅ የሆነን ነገር ማሰራት ለሰው አለማሰብ ነው 😢😢😢😢
@emanhusein9445
@emanhusein9445 Жыл бұрын
ተገዶ የሚጫወት የለም ደግሞ ሀብታም ሀገሮችም ይጫወታሉ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አሁንሥ አበዛችሁት ራሣቸው ፈቅደው እንችላለን ብለውመሠለኝ
@HaniAbebe-l8w
@HaniAbebe-l8w 4 ай бұрын
Wedesh kwtedefash biregtush aykfash aydel teretu ...
@abdusemedmuzeyen
@abdusemedmuzeyen 3 ай бұрын
@@hshhehsge7113
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ Жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ያሳዝናል ልጁን እንዴት ጠበሱት ሲያሳዝን😢 የእኔ አባት 😢 ኢቢስ ግን ዝቅጠታችሁ ኤጭ
@fasika3564
@fasika3564 Жыл бұрын
በትልቅ ሚዲያ እንደዚህ አይነት የወረደ ቀልድ በጣም ያሳፍራል ። በየቤታቸው ሊያዩ የሚችሉ ህፃናትና ልጆች እንዳሉ ማሰብ እንዴት ተሳናችሁ?? ይሄ ህይወት ያስከፍላል 😔 በጣም ያሳፍራል ለትውልዱ አስቡለት እንጂ ተጃጃላችሁ ምነው
@geninaberekt7139
@geninaberekt7139 Жыл бұрын
በጣም መውረድ እንጂ
@emanhusein9445
@emanhusein9445 Жыл бұрын
ምነው አሽቃበጣችሁ ሀበሻ ሁሉ ብርቁ ነን ሌላ አገሮች ከዚህ የከፋ ጨዋታ ይጫወታሉ ህገወጥ አይደለም
@emanhusein9445
@emanhusein9445 Жыл бұрын
ለልጆች የሚሆን ፕሮግራም መምረጥ የቤተሰብ ሀላፊነት ነው
@user-bm4cm1wc8u
@user-bm4cm1wc8u Жыл бұрын
አሽቋላጭ
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 ай бұрын
አረተው እኔበስደትሆኔ በጣምነው የምከታተለው ጭቀቴም ድካሜም. ይሄንብሮግራምሳይ ጥፍትይልልኛል😢😢
@marksmukli
@marksmukli Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ጨዋታ ምንድነው ይደብራል የምታቀርቡት ካጣችሁ ቁጭ በሉ በጤና ላይ ችግር ቢፈጠር ጠባሳ ፡ቁስል ህመም ፡ የተለያየ ችግር ቢፈጠር ምን ልታደርጉ ነው ??😢
@sebliethiosun
@sebliethiosun Жыл бұрын
You are right
@sebliethiosun
@sebliethiosun Жыл бұрын
እኔ የምለው ምን ነካችሁ በሰላም ነው እንደዚህ አይነት ስራ እንዴ ልጆች እኮ ያዩዋችሃል ምን ማለት ነው እረ ይደብራል አቁሙት ስንት የሚያዝናናና የሚያስተምር ነገር እያለ ስማችሁን አታጥፍት
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
ሳህ ወሏሂ ግን ልጆችም መታሰብ አለባቸው ኢቢ ኤስ የሁሉም ነው
@Fevenmes
@Fevenmes Жыл бұрын
እሱም ተወዳዳሪዎቹ ፈርመው ተስማምተው ነው እሚጀምሩት ግን እርስበርሳቸው መጨካከናቸው ነው የገረመኝ
@GgiuHhfft
@GgiuHhfft Жыл бұрын
ተወዳዳሪወቹ ጨካኝ ናቸው😢
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኧረ ወጣቶች ይሄ ጨዋታ ይቅርባችሁ በማይረባ ብር በጤናችሁ አትቀልዱ😢
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Жыл бұрын
ወይኔ በገመድ የተጠበሰውበተለይ አሥለቀሰኝ ቢቀርስ የጭካኔጥግ 😢
@zd4416
@zd4416 Жыл бұрын
እይ ወላሂ በጣም ነወ የሚያስጠላዉ 😢😢
@ብሬአለክስ
@ብሬአለክስ Жыл бұрын
Ewunet newu tenachewun bebirru ayagegnutim
@zd4416
@zd4416 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ጭካኔን ማስተማር ብሎም ህወትን አደጋ ላይ የሚጥል ፣ለሞትም የሚያደርስ በጣም የሚደብር ነዉ ።።።
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
ዮሐንስ ግን ስነስርዓቱ ደስ ስል ከሁሉ ዮሐንስ ጎበዝ ነዉ ❤❤
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ጨዋታ ተቃውሞ እንውጣ 😢
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Жыл бұрын
እር በጣም ከባድ ነው
@MaresSamuel
@MaresSamuel 6 ай бұрын
eeeee fax
@GutaMulatu
@GutaMulatu 9 ай бұрын
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@asnakuy3137
@asnakuy3137 Жыл бұрын
በፍፁም ዘግናኝ የሆነ ጨዋታ ነው
@SamreAhmed-s4h
@SamreAhmed-s4h Жыл бұрын
ዝም ያላ ነጃ ወጣ አሉ ነብይ ሶለላህ ወሰላም ❤❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 11 ай бұрын
Saw,saw,saw💞💞💕💕💕💕💞💞💞💓
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu Жыл бұрын
እንደኔ ዝም ብላችሁ በሆዳችሁ የምስቁ እጅ ወደላይ😂😂😂😂😂
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 Жыл бұрын
እኔ 😂😂😂
@متيم-ج7ي
@متيم-ج7ي Жыл бұрын
እኔ አለሁ😂😂😂😂
@متيم-ج7ي
@متيم-ج7ي Жыл бұрын
የኔ ታፍኖ የምቀው ነገርስ😂😂😂😂
@LoveSongsEthiopia
@LoveSongsEthiopia Жыл бұрын
🤣🤣me
@Chereqa1357
@Chereqa1357 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሆዳችሁ አላልሽም
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ Жыл бұрын
እንዴት ወንድም በወንድሙ ይሳለቃል ርህራሄ ያልፈጠረለት ድፍን እንቁላል የሆነ ትውልድ 😢😢አቀጣጣቸው በቀል የምወጡ ነው ምመስሉት ያሳዝናል
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
እኔስ የሚገርመኚ😢
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ Жыл бұрын
@@mesilove9815 ተሰብስበው ጀርባው ስልት ስውድቅ አይኑ እንባ ሞልቶ በውስጡ ስጮህ እነሱ ለመሳቅ ይጋፋሉ 🤔🤔🤔
@mesilove9815
@mesilove9815 Жыл бұрын
@@ሪታሪዮ እውነት ጭካኔ ነው 😢😢😢
@ሪታሪዮ
@ሪታሪዮ Жыл бұрын
@@mesilove9815 ፈጣሪ ርህራሄ በልባችን ይሙላልን ልቦና ይስጠን ብቻ ሌላ ምን ይባላል
@selammic4377
@selammic4377 Жыл бұрын
Menu des ylal men asbew endemiyasayu yasaznal
@tube5169
@tube5169 Жыл бұрын
ጭካኔአቸው ግን ይገርማል እውነት መተዛዘን የለም በቃ😢
@use-k6m
@use-k6m Жыл бұрын
አረ በጠም ጭካኔ 😢ግን እሄ ጨዋታ አድ ሰዉ ላይ አዳጋ እንደየዳርስ በይ ነኝ😢😢😢
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ነው የሚመቸኝ😂😂😂ግን ደግሞ ጓደኛማሞች ሆናችሁ እንደዚህ አትጨካክኑ ቀለል እያደረጋችሁ ተቀጣጡ😢
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 Жыл бұрын
ኧረ
@zina5085
@zina5085 Жыл бұрын
ይመስለኛል እንደዚህ ጭካኔ በተሞላበት ካልተቀጣጡ ነጥብ አያገኙም መሰለኝ ዋናው ጨዋታው መጨካከን ይመስለኛል
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn Жыл бұрын
እኮ በጣም ይጨከካነሉ በተለይ ሁሉቱ በለስቲክ የተመቱ ወይኔ በአላህ ሰኩም አዛንኩም😂😢
@Alemaz123
@Alemaz123 Жыл бұрын
እኮ የጠላት ነው የሚመሥለው ተተሳሠቡ
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr Жыл бұрын
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ጓደኛነት ያሻክራል ይህ ጨዋታ ሊሎች ሲያዙ አንዱ ጨካኝ ነው
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh 7 ай бұрын
ጥንካሬን ማሳያነው ወድልጅደሞ የግድሁሉንመቻል አለበት
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይህን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤
@tsenat1956
@tsenat1956 Жыл бұрын
Yihe zegenagn nw manm begugut iyetebekm
@YeneLyu
@YeneLyu Жыл бұрын
ይሄ program ይቅር ምትሉ??😢
@ድንቅልጆችዮቱብ
@ድንቅልጆችዮቱብ 5 ай бұрын
እረ ለምን ይቀራል ደስ የሚል ነዉ ዋው ዘና ያደርጋል
@حوهالاثيوبيه
@حوهالاثيوبيه 3 ай бұрын
​@ድንቅልጆችእኮ😂😂ዮቱብ
@حوهالاثيوبيه
@حوهالاثيوبيه 3 ай бұрын
ለምን ደስይላል😂😂😂
@zuzu4528
@zuzu4528 Жыл бұрын
ይህ ጨዋታ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል ተመልካችም በቤታቸውአይሞኩሩትም ለማለትም አይቻልም
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
የመጀመሪያው ነው ያሳቀን እጅ ይሄ ጭካኔን ነው እሚያስተምረን😢😢😢😢
@tube7573
@tube7573 Жыл бұрын
የበረዶው ቅዝቃዜ እንዲህ መቋቋም ካቃተን የቀብር የጀሃነምን እሳትን እንዴት ልንችል ዪሁን😢😢😢😭😭
@kibrutsegaye7894
@kibrutsegaye7894 Жыл бұрын
ወዳጄ ጀሃነም እንዳትገባ/ቢ የሞተልሽን/ህን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ አዳኝ ተቀበል/ይ በስሙም እመን/ኝ ትድናለህ/ኛለሽ የዘላለም ህይወትም ይኖርሃል/ሻል ከጀሃነም ማምለጥ የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው።
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ Жыл бұрын
😂​@@kibrutsegaye7894
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
​@@kibrutsegaye7894😂😂😂😂😂
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ይሄ ጫወታ ቢቀርባችሁ ይሻላል 😢ይሄ ጫወታ የሰው ሂወት ላይ አደጋ እንዳያመጣ እፈራለሁ😢😢😢😢😢😢
@IbraahimUmar-gd6lg
@IbraahimUmar-gd6lg 10 ай бұрын
Amdam
@soliyanaenat7876
@soliyanaenat7876 5 ай бұрын
😢😮
@WrerFset
@WrerFset Күн бұрын
እኔም አሳዝነውኛል😢😢😢😢😢
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Жыл бұрын
ስንት የፈጣራ ስራ ሚሰራበትን ግዜ ስንት ቁም ነገር ሚሰበት ሰዓት እንደዚ በመሞላፈጥ ታሳዝናላቹ ኢቤስ ለወጣቱ ሚጠቅም ነገር አስተላልፉ እባካቹ
@TigistMelaku-r8k
@TigistMelaku-r8k Жыл бұрын
ኢቢኤስን አይመጥንም ልክ ያልሆነ ነው እባካችሁ አስቡበት
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል አለ ማየት ነው ኢዘገንናል ሚዲያ ማለት እነሱ የሰሩት መልካም ስራ እቤት እድንሰራ ነው እጂ እቤት አትሞክሩት የሚያስብል ነገር ለምን ያስተላልፍሉ ህፃናት ቢሞክሩትስ አባት እናት ስራቸው ትቶ እነሱ ሊጠብቁ ነው ኤሄ ፕሮግራም ሲለቀቅ አለ ማየት ነው ላይክ አለመስጠት ነው መፍትሄው ቪው ሲያቱ ኢተውታል
@Mahi-wh9hw
@Mahi-wh9hw Жыл бұрын
አወ ያሳቅቃል ቅጣቱ ቢሻሻል የጨዋታ ለዛ ቢይዝ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Жыл бұрын
ቢቀረሰ
@አይንዩቱብ
@አይንዩቱብ Жыл бұрын
ቢቀርሥ
@ZereHalefom
@ZereHalefom Жыл бұрын
ይህ ነገር ይቅር አስታዉሳለሁ 2003የሰፋራችን ልጆጅ የህንድ ፊልም አይተዉ ለመጫወት ብለዉ በተግባር ተገበሩት ምንም አያዉቁም ልጆች ናቸዉ ልክ እንደአዩት አንተ ተኛ እና እኔ ልረድክ ተባብለዉ ብንቶ ዉስጥ ገብተዉ ልጁ ልክ ፈልም እንደአየዉ አድርጎ አረደዉ ቡሃላ ስጠየቅ ፊልም ኮነዉ አላቸዉ በኮልታፋ ኣፉ እና ለልጆች አእምሮ አስቡበት ኢቢኤሶች በጣም ያስፈራል
@كونفيكون-ن6ر
@كونفيكون-ن6ر Жыл бұрын
ይጭ ፕሮግራም ግን ወንድም በወንድሙ ላይ ጭካኒን ነው የሚያስተምረው ደሞኮ አይተዛዘኑም
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Жыл бұрын
የምር በጣም ነውየሚያሥደነግጠው ደሞአንዱ ሲሠቃይ ሌሎች መሣቃቸው😢 በተላይ በገመድየተጠበሰው በጣምነውያሥለቀሠኝ
@KbKb-jy6nt
@KbKb-jy6nt Жыл бұрын
Betammm debari chewata nw
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 Жыл бұрын
ሚገርመኝ እሱ ነው ምንም አይተዛዘኑም ወላሂ 😢ሱብሀን አላህ
@SeadaAbate-xm6hz
@SeadaAbate-xm6hz Жыл бұрын
ኤጭ የሚያሳቅቅ እንጂ አያዝናናም😢😢😢😢
@ELSAAseme-b8o
@ELSAAseme-b8o Жыл бұрын
ብዙ ህፃናት እንደሚያዩት አትዘንጉ እኛ እናቶች ለስንቱ እንጨነቅ ይህን አይተው ነገ ልጆች ያደርጉታል ሌላው ፕሮግራማችሁ መልካም ነገር አለበት ይህን ግን አስቡበት
@tiz59905
@tiz59905 Жыл бұрын
ኢትዮጲስን ክፈቺላቸው እኛን ተመችቶናል
@hdjd8521
@hdjd8521 Жыл бұрын
ውነት ጪካኔን ማለማመድ
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын
የሚያስጠላ ጨዋታ😢😢😢😢
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
ያአላህ አጨካከናቸው ተወዳዳሪዎቹ 😭😭😭
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Жыл бұрын
ህጉን ማክበር እና ጭካኔ የተለያዩ ናቸው ። አንዳዶቻቹ በጣም ጨካኝ ናቹ ። ኧረ ተሳስቡ እግዚኦኦኦ።
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ትክል
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄው ማለፍ ከፈለጉ ለምን አይተሳሰቡም😢
@HewanMinda
@HewanMinda Жыл бұрын
Eko.mn hono nu birr keone be gar nu meygeyute endume pain mekenese senorbacu yebaye pain meceremer 😢
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
ኢ ወላ በጣም ይጨካከናሉ
@Fevenmes
@Fevenmes Жыл бұрын
በስመአብ የምር ግን ጭካኔያቸው 😮😮😮😮
@sadorab7
@sadorab7 Жыл бұрын
ምንድነዉ ስቃያቸዉን ምታበዙት አያስቅም ebs ቅጣቱ ይስተካከል😢
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ጀግና ናቸዉ 💪
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Жыл бұрын
ኢቢየሶች ከበባድ ቅጣቶችን አትቅጧቸው😂😂😢😢😢
@SintayehuSint
@SintayehuSint Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል እናሱ እንድ ስሸመቀቁ እንዴት ልዝናና እኔ አይሆንም።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ልጁን በበረዶ አፈናችሁት እኮ ከወደሗላው ብታደርጉት ልጁ መተንፈስ ይችል ነበር
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed Жыл бұрын
እሄ ፕሮ ግራም ለሰው ሂወት ያሰጋል አስቡበት 😢😢😢😢
@abdurahmanksa9739
@abdurahmanksa9739 Жыл бұрын
እድላችሁን ሞክሩ አላለም አባቴ የምን እድል ነው እረ ሰርቼ እበላለሁ ይቅርብኝ 😂😂 እራሱ በዶራር ነው ቢሉኝ ፍክች አልልም
@lubabamubarak4178
@lubabamubarak4178 Жыл бұрын
የዛሬው ደስ አይልም ለሂወት ያሰጋል
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
ለገንዘብ ብለው ጓደኛን የሚገድሉ ኢቪኤስ አገዳደልን ነው እያስተማረ ያለው የጓደኞቹ አረመቼነት ዘር አይውጣላችሁ እች ያድርጋችሁ ጌታዬ
@hdjd8521
@hdjd8521 Жыл бұрын
ትክክል ውነት ነው
@SemiraMohd
@SemiraMohd Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ቢቀር ጡሩ ነው ወላሂ ከባድ ነው
@hdjd8521
@hdjd8521 Жыл бұрын
ጊታ ይግስፃችሁ ምን ጉድ ነው ህዝብን እምታስተምሩት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የትልቅ ትንሺ መሆን ይሄ ነው ጠያቄው እንደሙህር አስብጂ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd Жыл бұрын
ይህ ነገር በጣም የጪካና ምልክት ነዉ ይቅር አንደኛ ebs ህፃናት ነዉ በድንብ እሚመለከቱት😢
@hayat6939
@hayat6939 7 ай бұрын
በጣም ጭካኔ የበዛበት ነው ጨዋታው ቀለል ባለ ጨዋታ ይቀየር ebs በጣም የምወደው ፕሮግራምነው እንደዚህ ያለ ጨካኔ የበዛበት ጨዋታ አታቅርቡ እወዳችሁአለሁ ebs
@Seada-l2b
@Seada-l2b Жыл бұрын
ተቀጩ ሳይስቅ የሌሎቹ መገልፈጥ ያናድዳል
@kiyaa3315
@kiyaa3315 Жыл бұрын
Eko
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር Жыл бұрын
እንዴ በስመአም😢😢😢😢😢 ሕግዚያብሄር የስጣቹ ጤናን አትቀልዱበት ብር ጤናን አይገዛም ።
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
ግን ምናለ ለወጣቱ ትምህርት የሚሆን ጥሩሰራየለም ሰውበሌለበት ለህፃናት አስባለሁ ያዬትን እንዳይተረጉሙ
@Genet-ez4wz
@Genet-ez4wz Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል የሰው ሕይወት እንደይያልፍ በዝህ በሰገጠ ጨዋታችሁ😢 አዝናለሁ 😢😢😢
@rumysamuhammed2728
@rumysamuhammed2728 Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ጭካኔ አሏህ ይጠብቀን ወሏሂ የፈጠራቹህን ፈርታቹህ ይህንን ስራ አቁሙ ኡህህህህህ እኔስ ለነሱ ልቤ አለቀሰ በዛ ላይ መተዛዘን የሌለበት ትብብር
@zedzed-c5o
@zedzed-c5o Жыл бұрын
ከተዛዘኑእማ አይሸልሟቸዉም አቅራቤወቹን ነበር ማቅመስ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ለ EBS ፍትህ ይሄ ጨዋታ አይመጥነውም 😡😡😳😳
@sadahussen6004
@sadahussen6004 Жыл бұрын
ያአላህ ጨካኝ ናቸው ምናለ ብትተዛዘነኑ በጣም ነው የምትደብሩት ጎደኛ ለጎደኛ ጭካኔ😭😭😭😭😭
@F-ki4xp
@F-ki4xp Жыл бұрын
በጣምውላሂ
@kiya-eyob
@kiya-eyob Жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣምየምወደው ፕሮግራሞቻችሁን አበላሻችሁት ህፃናቶች ይህ አይተው ያልቃሉ ሰለዚህ ቢቀርስ !!!
@amileake9654
@amileake9654 Жыл бұрын
ውይይይ 😢 ምስኪን ጀርባው የተመታው ልጅ አሳዘነኝ ኡፍፍፍ😢
@MakiyaShukur
@MakiyaShukur 3 ай бұрын
እረ እባካቹ ተዉ ጤናቹ ጠብቃቹ ኑሩ ከምንም በይ ጤናነው ኢሄ ጭወታ ይቅር አስፈላጊ አደልም የሆነ ነገር ብትሆኑ የበለ ብር እንድታወጡ ታቃላቹ ወገኖቼ🙎
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd Жыл бұрын
እዳኔ ተፍኖ የሚስቅ ከላ ብቻ ላይክ የራገኝ የኔ ተፍኖ መሳቅ ምን ይሉታል አይይይ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ጭካኔ እደት እደሚያሳቅቅ በቃ ህፃናትም ይህን ነው ከግድህ የሚጫወቱት አይ ዘድሮ 😢😢😢
@bellengirema2343
@bellengirema2343 Жыл бұрын
እውነት የጅል ስራ ነው😮
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ብር ለማግኘት እኮነው
@zahraahmed4094
@zahraahmed4094 Жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ጨወታ አስብበት በተለይ ለሕፃናት በኔበኩል ዜሮ ብያችሀለሁ አቢየሶች
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ አላማው ምንድነው ?? ጭካኔን በሚዲያ ማለማመድ ? ሚዲያ እኮ አስተማሪ ፣ አዝናኝ እንጂ ለሰው ልጅ ጭካኔ ማለማመጃ መሆን የለበትም ። የሸኔ ጭካኔ ከዚህ አይበልጥም ። ስለዚህ ለወገን የሚራራ ትውልድ እንፍጠር እንጂ ጭካኔን አታለማምዱ እላለው
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
በጣም ነው የሜስጠሉት 😢😏😏
@chanietsehay7477
@chanietsehay7477 Жыл бұрын
በጣም ጭራሽ መተዛዘን የሚባል ነገር የላቸውም እንኳን ሊያሰቅ በጣም ያሳቅቃል
@tsenat1956
@tsenat1956 Жыл бұрын
Yihe program meketel yelbetem... betam zegenagn nw... ewnt betam nw yetenadedeku endet lehezb yemitayi ngr endezih yikerbal
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ምስኪን ዮሀንስ አይዞህ ጀግና ነህ 😍😍😍ሌሎቹም የዛሬዎቹ ትሻላላቹ ቢያንስ አልገለፈጣቹም ቅጣት ላይ ግን ጨካኞች ናቹህ
@meseretmekonen9548
@meseretmekonen9548 Жыл бұрын
ልጆች ስለሚመለከቱ በጣም ነው የሚያስጠላው
@mesayyohannes8484
@mesayyohannes8484 Жыл бұрын
በዝህ ፕሮግራም ምክንያት እሁድን በEBS ማየት አቆምኩ ፣ እኔ ልዝናና ወይም መረጃ ላገኝበት እንጅ ልሳቃቂ ብየ መቼስ TV አላይም ፡፡ ድህነታችን እዉነት ብሆንም የማንም ሰዉ ስቃይ መቼም አያስደስትም ኢብኤሶች ስንት የምያዝናና ዉድድር መፍጠር ስትችሉ ……ያስጠላል እሽ !!
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u Жыл бұрын
ሴቶቹ ለምን አይሰታፉም ያነሱን ሪያክሺን መያት ፈልገለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 Жыл бұрын
ሤትደሞ፣ሣይሥቁንነው፣እምሥቀው፣የኛነገር፣በዜሮነውእሚወጡት
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 Жыл бұрын
ኧረ ይደባደቡ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Жыл бұрын
የፊታቸውን ዱቄትና ሁማን Haiሩ ይበላሻል 😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
​@@biruethioyoutube2087😂😂😂😂😂
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt Жыл бұрын
ሴቶች ያለ ሜካፕ መች ይንቀሳቀሱና😂😂😂😂
@wsuasu8950
@wsuasu8950 Жыл бұрын
ebs ምናየዉ ለመዝናናት እንጂ ለመጨነቅ ነዉ እንዴ ኧረ ደስ አይልም ይሆ ጨዋታ😏
@mitekeaddis6426
@mitekeaddis6426 Жыл бұрын
እባካችሁ ልጆች እያዪ ከሞት አድነናቸዋል እረ ሰለ እግዛብሔር ሰትሉ ልጆች ያላችሁ ልጆቻችሁ ሰትሉ አቤት በሉ ኢትዬጰያዊነት አይደለም ጭካኔ ማሰተማር ሰንት መልካም ነገር ማሰተማር እያለ
@ካሙይቱብ
@ካሙይቱብ Жыл бұрын
በወገብ ሲጠበስ ድምፄን አፍኔ ስለሳኩ አስሜ ተነሳብኝ ደስየሚለዉ ነገር ተሸልማችኳል ደስ ብሎኛልም
@solomegezahegn
@solomegezahegn Жыл бұрын
ይሄ ኘሮግራም የጀመረ ቀን ነው ሚያዝናናው አሁን ያሳቅቃል 😂😂 plus demo ሚመጡት ሊጆች ቂም ያለባቸው ነው ሚመስሉት 😂
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын
Yezarewoch demo leyet yalu nachew awkew lemasak yemayadergut neger yelem sidebru
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut Жыл бұрын
ዉነት ነዉ ይመስላል ይሆን ያክል ጪካኔየ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Жыл бұрын
እረወደዛ ሲያስጠሉ ምን እያስተማራችሁ ነው አሁን እኛ የሚያስናናእጂ የሚያሳቅቅ መች አጣን እደ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LidiyaShimles
@LidiyaShimles Жыл бұрын
ይሄ ቻሌንጅ ግን ለልጆች ከባድ ነው ሀላፊነት ቢሰማን ጥሩ ነዉ
@yewoineshetyonas593
@yewoineshetyonas593 Жыл бұрын
ኢሄ ጨዋታ ልክ አይደለም ቤት ውስጥ ያሉ ሕጻናትን አደጋ ላይ አንዳይጥል ምንም ደስ የሚል ነገር የለውም
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ Жыл бұрын
ጭካኔን ካወቅን ቆየን 😢😢😢
@seadaabdu479
@seadaabdu479 Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂 አላህ ይጠብቃችሁ❤
@zedzed-c5o
@zedzed-c5o Жыл бұрын
እር አያስቅም ሳሳዝኑ😢😢😢 ቢቀርስ
@ተሥሊምቲዩብ
@ተሥሊምቲዩብ Жыл бұрын
ምኑን ያሥቃል 😢
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ያሳቅቃል 😢😢😢
@BH-id8px
@BH-id8px Жыл бұрын
ወንድሞቼ ጤናችሁ ይበልጣል ስትካፈሉ አምስት ሺ እንኳን አይደርሳችሁም ከምትታመሙ ጥንቅር ይበል ለወንድምህ እራራለት ጀብድ አትማሩ
@Wuzaba
@Wuzaba Жыл бұрын
ዝምታ አስጨርሶናል ወንድሜ!
@merimeri7886
@merimeri7886 Жыл бұрын
እናተስ በውድድሩ ምክንያት ነው መሳቅ ያልቻላችሁት የኔ ለመሳቅ መታፈን ምን የሚሉት ነው 🙋ኧረ እዚጋ አለው ተጀምሮ እስኪያልቅ ታፍኜ የምጨርስ ሽልማቴን 👀🙇
@selasshibeshi6097
@selasshibeshi6097 Жыл бұрын
Enem endezih
@Hh-lf2ov
@Hh-lf2ov Жыл бұрын
እረ ያሳቅቃን አያስቅም
@Uj9yuic
@Uj9yuic Жыл бұрын
ስንት ስራ እያለ ሁላችሁም ተቃዎሙ አስተያየት ተቀባይ ነን ካሉ ርህራሄ የሌላቸው ትውልዶች
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
ኧረ ጨዋታውን ቀለል አርጉት ምንም ብር ክፍያ ቢኖረው ምድነው በሰው ላይ ጉዳት እሚያደርስ ነው ጓደኛማቾች ተብየወቹ ደሞ ተዛዘኑ ጉድኮ ነው😢😢😢
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
አረረረ ቀልዱ አደጋ አለው ተው አስትልውሉ😢😢
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለነሱ ጥቅም ሲል ህመሙን ችሎ ባለ ላይ የነሱ ጭካኔ ይገርመኛል
@getem5258
@getem5258 Жыл бұрын
ጫወታው አደጋ ያለሁ ነገር ነው ለምሳሌ በረዶ በአፍ እና አፍንጫ አየር እንዳይወጣ ማድረግ ምን የምሉት ቅጣት ነው ካልታረመ ከኮመንት ያለፈ ለyou tube ወደማዘጋት ዘመቻ ይቀጥላል human right ይከበር
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አረ እግዚአብሔር ይገስፃቹ የህ ጭዋታ አደለም ሰው የመግደል ልምምድ ነው የሚመስለው ስራ ፈት ሁላ 😏😏😏😏
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr Жыл бұрын
እዉነትሺንነዉ እደዉሰዉከፍቶል እንኳንክፊነገርአሳይተዉት በኑሮዉድነት ሰዉጨልሎል
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
@@TrHg-mo4mr በጣም 🥺
@Haileg2360
@Haileg2360 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል ምነው ሌላ አዝናኝ ፕሮግራም አለቀብን አላችሁ
@zeharamergiaw
@zeharamergiaw Жыл бұрын
ኑሮ ተወዷል አባቴ ቻለዉ😂😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂😂🤣🤣
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 Жыл бұрын
😂😂
@alemsime3375
@alemsime3375 Жыл бұрын
በእውነት ይሄ ሀሳብ የሰይጣን ሀሳብ ነው ወንድም በወንድሙ ላይ እንዲጨክን በዚህ ፕሮግራም የተነሳ ተመልካቻችሁን እንዳታጡ
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ግን ምንም አያስተምር አያስቅ ጭካኔን ብቻ ነዉ እያየሁበት ያለሁት ቢስተካከል አሪፍ ነዉ
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed Жыл бұрын
እስኪ ከዚህ በፊት ኮሜዲያኖች የተወዳደሩበትን ፕሮግራም እዩት ወላሂ ሲተዛዘኑ ደስ ሲሉ ያሁኖቹ ግን ጭካኔአቸዉ ወይ የሚሸለሙት ብር ለግል ይሁን እንዴ ያማልኮ በቀል አለባቸዉ እንዴ
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq Жыл бұрын
እኔ እሚገርመኝ ለምን እንደዚህ እንደሚጨካከኑ ነው
@Haileg2360
@Haileg2360 Жыл бұрын
ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው በይፋ ለትውልዱ ጭካኔ ማስተማር ምን የሚሉት ነው
@nejat3779
@nejat3779 Жыл бұрын
ዘና ያረጋል ግን ከባድ ይምስላል😅😅
@jjjjmboO
@jjjjmboO 2 ай бұрын
ዮሐንስ ግን የኔ ጌታ ስረአቱ በዛላይ ሲያዩት እራሱ ያሳዝናል ግን በጣም የሚደብር ፕሮግራም
@nunusalim9047
@nunusalim9047 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚይስጠላ ፕሮግራም ነው ምነው የምታቀርቡት አጣቹህ ብሩን ለተቸገረ ብትሰጡት መልካም ነው
@abelhailu8254
@abelhailu8254 Ай бұрын
ኣሪፍ ጨዋታ ነው
@فيصلسعيد-د2ح
@فيصلسعيد-د2ح Жыл бұрын
ትልቅ ጣብያ ይሄ ጨዋታ ብሎ ያቀርባል
@yordanosterefe8818
@yordanosterefe8818 Жыл бұрын
የኛ ህዝብ አትሞክሩ የተባሉትን መሞከር ነው ሚያስደስታቸው የምር ግን ቅጣቶቹ ደስ አይሉም ያዝናናሉ ብለን ወንጀል ነው የሚሰራው እንዴት ብሎ ነው ዉሃ ውስጥ ደፍቀውት የሚቆየው ልጁ እኮ ነፍስ ነው የያዘው እንዲሞት ነው እንዴ 😕 ቅጣቶቹ ይቀየሩ ቀለል ቀለል ያለ ትዕዛዝ ይሁን
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
አረ ይኸንን የጭካኔ ስራ አቁሙ /ebs/ ግን ሰዋችን እንዴት ተጨካክኗል ይገርማል 😭😭
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 21
27:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 260 М.