ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ New Ethiopian Orthodox Mezmur 2022

  Рет қаралды 21,338,839

TABOR ታቦር TUBE

TABOR ታቦር TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 5 800
@wedigede3588
@wedigede3588 2 жыл бұрын
🇪🇷 እንዴት ብየ ልግለጽሸ sister lidya አማረኛ ቡዙ ኣይችልም ቃላት ይሃጥረኛል፡ ሊብያ ላይ ነይ ያለሁት ቡዙህ አመት ቆይቻለው በ እናቴ ቅድስት ኣረሴማ ቀን በዙ መከራ በታምራታ ዘንድ ወጥቼ ኣለሀው፧ ውዕለታ መቸም ኣልረሳም ሁሌ በልቤ ነዉ፡ የ እናታችን ቅድስት ኣርሴማ ኣማላጅነታ ከ ሁለችን ጋ ይሁን አሜን🙏🙏🙏።
@mussiezewelday4884
@mussiezewelday4884 2 жыл бұрын
Ajoka Ab thti fetari zeyqyer yelen xelot qdusan weledka aygdefka
@wedigede3588
@wedigede3588 2 жыл бұрын
@@mussiezewelday4884 ኣሜን ሓወይ ናተይ
@dr.wendeabay593
@dr.wendeabay593 2 жыл бұрын
እቅፍ ድግፍ ታርግህ ፣ በርታ ጽና!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meyaangel3267
@meyaangel3267 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
አይ ዞን ማማዬ ታልፊው አለሺ
@MERCIREGASA
@MERCIREGASA Жыл бұрын
ይሄን ዝማሬ እየሰማሁ ያለሁት ከለሊቱ 5:30 ነው ያለሁት በሰውሀገር ዱባይ ነው ከእንቅልፌ ነቅቼ በብዙ ነገር የተወጠረውን አዕምሮዬን ለመርሳት ይሄን መዝሙር ስሰማ አዲስ ተስፋ አዲስ ነገ እንዳለ ይሰማል ቅድስት አርሴማ አንቺን እንደሰማችሽ እኔንም ከጭንቀት እደምታወጣኝ አምናለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@AbaynesheGebregeyorges
@AbaynesheGebregeyorges 6 ай бұрын
አሜን በቅርቡ አለምን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ አምላክ ላንቺም ይደርሳል በርቺ❤❤❤❤❤
@Ephrem-x2s
@Ephrem-x2s Ай бұрын
😮​@@AbaynesheGebregeyorges
@biruktessema729
@biruktessema729 2 жыл бұрын
አርሴምዬ እናቴ የእኔ ፈጥኖ ደራሽ ። ❤❤❤) ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ሊዱዬ ።
@yoditmichaelabraham2523
@yoditmichaelabraham2523 2 жыл бұрын
Amen
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
ለኔም በጣም ፫
@woinaregtadese6464
@woinaregtadese6464 2 жыл бұрын
እናቴ ቅድሰት አረሴማ ፈጥና ደራሼ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 жыл бұрын
ለኔም እናቴ ❤️❤️❤️
@megabiteduresa3152
@megabiteduresa3152 2 жыл бұрын
በገነትያኑርሽ
@debesaykidane7233
@debesaykidane7233 Ай бұрын
ፀበል ሂጀ ዳንኩ እግዚአብሔር ሰማኝ ማርያም አማለደቺን አርሴማ አማለደቺን የምትሉ ሰዎች በጣም ቀናሁባቹ። እኔ እምነቴ ጎደሎ ነው ።ችግሬን በአንድም በሌላም ሊያሰወግድልኝ የሚችል አምላክ እያለ ይሄው ሊፈታልኝ አልቻለም። በጸሎታቹ አስቡኝ😢
@mgm4290
@mgm4290 2 жыл бұрын
I can't stop listening!💚💛❤ እኅታችን አምላከ ቅድስት አርሴማ አይለይሽ፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@Ethiopia-rh8wu
@Ethiopia-rh8wu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hussenfikir1292
@hussenfikir1292 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zelalemabebe1057
@zelalemabebe1057 2 жыл бұрын
Iam happy
@maftuajafar1449
@maftuajafar1449 2 жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ
@bayeanbase
@bayeanbase 11 ай бұрын
ይህን መዝሙር የሰማሁ ቀን አይምሮ ዬ ተፍታታ በትምህርቴ ጎበዝ ሆንኩ አመቴ 9ነው ክፍሌ 3 ነው አርሴማ ጨርሳ ትማርሽ❤👼👼👼
@getunigussie8442
@getunigussie8442 8 ай бұрын
Wow
@buzagerma
@buzagerma 7 ай бұрын
www.youtube.com/@Hiwatse_Media
@WarkeShimalis
@WarkeShimalis 2 ай бұрын
😮 Good
@Pilase
@Pilase Ай бұрын
@birhanunega7050
@birhanunega7050 Ай бұрын
​@@getunigussie8442😊
@SulymanOmer
@SulymanOmer 8 ай бұрын
ተባረኪ ለህፃናት የሚሆን መዝሙር ልክ እንደ አርሴማ ዘምሪ❤❤❤😊😊😊
@hiwotfolla1016
@hiwotfolla1016 4 ай бұрын
እግሯን ሰበረች
@Tigist-st2pq
@Tigist-st2pq 3 ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ ስሰማ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንባዬን😭😭😭 መቆጣጠር ያቅተኛል እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ድንቅ መዝሙር ነው
@elsahagos3156
@elsahagos3156 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@nebyudaniel5481
@nebyudaniel5481 Жыл бұрын
Amazing
@yonasaychilie1827
@yonasaychilie1827 3 ай бұрын
@@abi76908 dddc d's dh9
@addisuzemen15
@addisuzemen15 2 жыл бұрын
ለአንቺ የተደረገው ምህረት ለእኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ይድረሰን። ተባረኪ፥ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ።
@romha985
@romha985 2 жыл бұрын
Selam new endet Pĺ
@tigisttasew1429
@tigisttasew1429 2 жыл бұрын
kale hiwot yasemaleni
@mikaelmieron4883
@mikaelmieron4883 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@miruethio3059
@miruethio3059 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hirutbogale5295
@hirutbogale5295 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@tilahunassefa5404
@tilahunassefa5404 Жыл бұрын
ይሄን ዝማሬ እየሰማሁ ያለሁት ከለሊቱ 3:30 ነው ያለሁት በሰውሀገር በጀርመን ነው ከእንቅልፌ ነቅቼ በብዙ ነገር የተወጠረውን አዕምሮዬን ለመርሳት ይሄን መዝሙር ስሰማ አዲስ ተስፋ አዲስ ነገ እንዳለ ይሰማል ቅድስት አርሴማ አንቺን እንደሰማችሽ እኔንም ከጭንቀት እደምታወጣኝ አምናለሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
Amen amen amen esuwa tesemake eswa texebekeke
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ሜን አሜን አሜን😢😢😢😢እኔም እህቴ በጪንቀት ልሞት ነው
@gelilaraya
@gelilaraya Жыл бұрын
amen
@henokahemed
@henokahemed Жыл бұрын
❤❤
@nahomtesfalem3676
@nahomtesfalem3676 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@NabyatTeklemariam
@NabyatTeklemariam 6 ай бұрын
ዛሬ ከህመሜ ነጻ የሆንኩበት ቀን ነው በህክምና መዳን ያልችለ ህመሜ በ ቅድስት ኣርሴማ, ኣቡነ ተክለሃይማኖት፡ ቅዱስ ሩፋኤል ጸበል ተተምቄ አንደ እግዚኣቢሄር ፍቃድ ዛሬ ከህመሜ የዳንኩበት ቀን ነው በ ድንግል ማርያም፡ በ 8 ሊቃኔ መላአክቱ በ ሰማአት ቅድስት ኣርሴማ፡ በጻድቁ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃ የዳንኩበት ቀን ነው ክብር አና ምስጋና ለጌታችን እምላካችን አየሱስ ክርስቶስ ይሁን ተመስገን ስላሴ ኣጋአዝት ኣለም ተመስገንንንንንንንንን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤🎉🎉
@GizachewADugna-xg7tk
@GizachewADugna-xg7tk Ай бұрын
አሜን ❤
@MahHelu
@MahHelu Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤
@HdggGrcc
@HdggGrcc Ай бұрын
enquan maresh
@judishiferaw6609
@judishiferaw6609 2 жыл бұрын
የዓለም ሁሉ ገዥ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናሽ!!
@hana-tr4yr
@hana-tr4yr 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@honeymar140
@honeymar140 2 жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@azebgabra3336
@azebgabra3336 2 жыл бұрын
T
@azebgabra3336
@azebgabra3336 2 жыл бұрын
Ĺ
@azebgabra3336
@azebgabra3336 2 жыл бұрын
Ķ
@abellllllllllllll
@abellllllllllllll Жыл бұрын
🇪🇷 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣሰይ መጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ ።
@EndalkTaye-ue6iv
@EndalkTaye-ue6iv 10 ай бұрын
አይዞሽ እህት
@abebawgirma9977
@abebawgirma9977 9 ай бұрын
Kale hiwer yasemalin
@hiwotfolla1016
@hiwotfolla1016 4 ай бұрын
ዀቸ
@kidistyared4682
@kidistyared4682 2 жыл бұрын
እህቴ ላንቺ ቃል አጣው ተባረኪ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 2 жыл бұрын
Amen3 🤲🤲🙏🙏🙏
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakugirma3075
@asnakugirma3075 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ በቤቱያፅናሽ
@edlawityilma3836
@edlawityilma3836 2 жыл бұрын
@@suumayaaadalaa4395 zzzzz
@fhch1651
@fhch1651 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኀታችን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እዉነት ነዉ ታላቅ በሆነዉ እምነቷ ዘወትር ምልጃና በረከቷ ይደርብን የእዚች ታላቅ እናት በረከት አይለየን
@hawigesese1736
@hawigesese1736 2 жыл бұрын
@adbratwegedamat 😊nnnnnnjnnnnjnnnnnlmpll😊 ull ok
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭😭 ቅድስቲ ኣርሰማ ለኔ በተለይ ልዩናት በንድ ቀን ንው የተፈወስኩት በተኣምር ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ዝማረ መላእክት ያሰማልን እህቴ።
@luwamhaylemichel4528
@luwamhaylemichel4528 2 жыл бұрын
Showing haftey abey eu ezi church 😭
@weynaregeshetu3938
@weynaregeshetu3938 2 жыл бұрын
​@@luwamhaylemichel4528 l0
@luwamhaylemichel4528
@luwamhaylemichel4528 2 жыл бұрын
@@weynaregeshetu3938 malet
@firaolahmed153
@firaolahmed153 2 жыл бұрын
Amennn
@luwamhaylemichel4528
@luwamhaylemichel4528 2 жыл бұрын
Abey bota eyu marey
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤✝️✝️✝️
@buzagerma
@buzagerma 7 ай бұрын
www.youtube.com/@Hiwatse_Media
@KadiJasim-l5l
@KadiJasim-l5l 13 күн бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማልን እህቴ በጣም ምወደው መዝሙር ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ሱስ ሆነብኝ ድምፅ አንደኛ አደግድጎት አንደኛ ግጥም አንደኛ ዜማ አንደኛ ልጃችን አንደኛ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ! ትህቢት አይነካካሽ ።
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@LovelyBoatLake-ml8rb
@LovelyBoatLake-ml8rb 10 ай бұрын
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 2 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በጣም ደስ ይላል ስረአትሽ የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ!
@bezalishan6438
@bezalishan6438 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 2 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ጉልበት ሁሉ አቤት ይበል ለዚህ አምልኮ። እህታችን ባራኪው ይባርክሽ። የሰማዕቷ አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
@michaelholy1637
@michaelholy1637 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yabuesa4343
@yabuesa4343 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክህ Mohamed ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@mohammedgata2300
@mohammedgata2300 2 жыл бұрын
@@zake4061 👍👍👍
@endalkzemayilma5983
@endalkzemayilma5983 2 ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን ሮቤል ማቲያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሉም መዝሙሮችህን በጣም በጣም እንወዳቸዋለን አዲስ ስራ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏
@futureneture9947
@futureneture9947 2 жыл бұрын
ድምፅ 💯 ግጥም 💯 በዛላይ ቃል ያጥረኛል ደሞ ኦርቶዶክስ የ እመ ብርሀን ልጆች ነን 💯💯
@ogestrobi8347
@ogestrobi8347 2 жыл бұрын
ባለጌ
@biruk9740
@biruk9740 2 жыл бұрын
@@ogestrobi8347 minu nw bilgna
@haymanotmamo2411
@haymanotmamo2411 2 жыл бұрын
ለምኑ
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@rahelashenafi9713
@rahelashenafi9713 Жыл бұрын
@@yotubehana653 ijy ijkkuyph
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላምክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@awetyohans5630
@awetyohans5630 Жыл бұрын
እህቴ የኣገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ተሰምቶ ማይጠገብ የእናትየ የቅድስት አርሴማ ሁሌ ስሰማ ውስጤ እረፍት ያገኛል የሂወታችን መብራት ነሽ በተለይ ደሞ የሰው አገር ላይ ያለነው 🙏🙏🙏
@elizabethtadesse7287
@elizabethtadesse7287 6 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ የማይጠገብ መዝሙር። ዝማሬ መላእክትን። ያሰማልን
@miruethio3059
@miruethio3059 2 жыл бұрын
ሁሌ ጥዋት ጥዋት ወደ ሴራ ስሄዴ ቁርሴ ያንቺን መዝሙር ነዉ የሚሆነዉ! የኔ ቆንጆ እዴሜ እና ጤናዉን አብዝቶ ፈጣሪ ይለግስሽ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@samrineju6377
@samrineju6377 2 жыл бұрын
Pl0
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Жыл бұрын
እኔም ሁሌየ ነዉ የምሰማዉ
@Ethio-Adam
@Ethio-Adam Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ባዳመጥኩት ሁሌም ውሰጤ በሐሴት ይሟላል። እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@tube-jz5sm
@tube-jz5sm 2 жыл бұрын
ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሸ መጣሁኝ . . ድንቅ ዝማሬ ....ፀጋና በረከቱን ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይስጥልን እህታችን።
@mamaruamsalu8549
@mamaruamsalu8549 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Dr.endale
@Dr.endale 2 жыл бұрын
Kalehiywet yasemanil
@neway8957
@neway8957 Жыл бұрын
Lyunesh
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 8 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አመሰግናለሁ ሊዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senikonjo2697
@senikonjo2697 2 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ❤️❤️ ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሼ መጣሁኝ እናቴ ክብርሽን አንግሼ ቆምኩኝ እንደ ህፃን ታድሼ እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ስመጣ ባልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ፅናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት ደምግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር የታጨሽ የእምነቴ አሰረ ፍኖት በምልጃሽ አለሁኝ በህይወት የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል ምልጃሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስለት ላመኑሽ ፈውስሽ ቅርብ ነው ባንቺ አፍሮ የሄደ ማነው የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል ምልጃሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል ስመጣ ባልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ፅናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት
@ekramabdella4982
@ekramabdella4982 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏿🇪🇹🇪🇷
@tofikseifu8985
@tofikseifu8985 2 жыл бұрын
Amlak yibarkish.
@saratashuma1075
@saratashuma1075 2 жыл бұрын
🥰❤❤
@labanfustom7449
@labanfustom7449 2 жыл бұрын
Tnx so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mobileplaza4691
@mobileplaza4691 2 жыл бұрын
ሚሚዪማ
@yordanostijani6442
@yordanostijani6442 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክሽ yordi እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@selamhailu5374
@selamhailu5374 2 жыл бұрын
እህቴ በተሰጠሽ ፀጋ እያገለገልሽ ዘመንሽ ይለቅ ሰማዕቷ ከክፍ ነገር ትጠብቅሽ
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክሽ selam እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@እንያት
@እንያት 10 күн бұрын
የኔ ቅመም ፀጋው ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እድሜ ዘመንሽን በዝማሬ ይሁንልሽ በርች ጠነክሪልን❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏 ሰማአቱ አይለሽ❤❤❤❤❤❤❤🙏🌹🌹🙏
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር መላእክት የሚያዜሙት ያህል ነው የሚሰማኝ ምን ውስጥ እንደምገባ አላውቅም በተመስጦ ስብሀት ለእግዚአብሔር ወለ ድንግል ማርያም ወለ ክቡር መስቀሉ አሜን 🙏ዘመንሽ ይባረክ ልዩ ጥዑም ዜማ ነው ስሰማሽ ውዬ አልጠግብም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@woinshetruhama3748
@woinshetruhama3748 2 жыл бұрын
😭😭😭 ውይ ዝማሬ ማላአክትን ያሰማልን። ግጥም ዜማ ፀኃፊው ምን አይነት መክሊት ነው ያለህ ፀጋውን ያብዛላቹ የተዋህዶ ልጆች።
@meklitemariam3788
@meklitemariam3788 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመልእክትን ዝማሬ ያሰማልን።😊😊😊
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 4 ай бұрын
የእኔ እናት ይሄ መዝሙር ለእኔ ነው በእምነትሽና በፀበልሽ ከክፉው አስመለጥሽኝ😢 እናቴ የይርጋለሟ ከልቤ አመሰግንሻለሁ
@kalab9070
@kalab9070 2 жыл бұрын
ስመጣ በአልጋ ነበረ ተሰፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ...❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 2 жыл бұрын
zimare melaeaktin yasemalin
@ሰላሜነሽድንግልወይኒ
@ሰላሜነሽድንግልወይኒ 2 жыл бұрын
መዝሙሩ ሙሉ ጻፍልኝ ወንድሜ
@desitasanbatetal5219
@desitasanbatetal5219 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@adisalemadis8420
@adisalemadis8420 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማሽ ሰማእቷ ላደረገችልን ነገር ስላረክሽ እህቴ እግዚአብሄርያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
መዝሙርሽኝ ስሰማ ገና ሲጀመር አይኔ በእምባ ይሞላል ብዙ አስተያየት ለመስጠት እንኳን አልችልም ሁላችንንም በስደት ያለነውን ኢትዮጵያን ኤርትራውያን በሰላም ለአገራችን ታብቃን ያሰብነው ተሳክቶ💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 2 жыл бұрын
ዘንባባው ምሥጢር አለው ትንሿ እህቴ ሊዱዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልሽ🙏❤
@fadeesanhfrcas1367
@fadeesanhfrcas1367 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@kidestdesta1806
@kidestdesta1806 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ኧረ በማርያም ስልክውን አጣሁን
@yonatanmdinku5218
@yonatanmdinku5218 2 жыл бұрын
DestaĹĺ g e Phillip 8⁹⁹p
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@SulymanOmer
@SulymanOmer 8 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ አለኝ
@aschalewzewdu623
@aschalewzewdu623 2 жыл бұрын
እህታችን፣ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን። የድንግል ማርያም ልጅ ካንቺና ከቤተሠቦችሽ ጋር ይሁን።
@fnansemereab3099
@fnansemereab3099 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድሜ
@negesetadele8651
@negesetadele8651 Жыл бұрын
የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ በረከት እና ምልጃዋ አይለየን ውድ እሕቴ በርቺ ድምፅሽ ይገርማል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@heriime2912
@heriime2912 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@ElizabethAbdi-i9n
@ElizabethAbdi-i9n 9 ай бұрын
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Жыл бұрын
ይህን መዝሙርሳደምጥ በማንኛዉም ስፍራም ሆነ ሁኔታ ዉስጤእንዴት በሀሴት እንደሚሞላ የምታዉቀዉ እመቤታችን ብቻ ናት ለሁሉም ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ሲስተር 🙏❤🙏❤
@buzagerma
@buzagerma 7 ай бұрын
www.youtube.com/@Hiwatse_Media
@AyantuBekele-k1l
@AyantuBekele-k1l 5 ай бұрын
እንዲ ነው ለተደረገለት ማመስገን በኔ አዝኖ😔😔 በነበረው ቤተሰቤ እንደገና በኔላይ ተስፋ እንዲኖራቸው ላደረገችልኝ ክድስት አርሴማ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ 🙏🙏🙏🙏እናንተንም እንደኔ ፈጥና ደርሳ አለው ትበላችሁ
@sisaytariku1034
@sisaytariku1034 2 жыл бұрын
ዘንባባሽ ሕይወት ይዘራል ሊዱ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
❤❤❤ ብዙ የሠማዕቷ ያልተመሠከረ ውለታዋ አለብኝ ለኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ
@FurtunaKalayu
@FurtunaKalayu 2 ай бұрын
Enem ❤❤❤
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ❤❤ እባካቹ በፅሎታቹሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ 😢😢 ነብሴ አደጋ ዉስጥ ነች 😭😭😭ወለተ ማርያም ነኝ
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ
@emebetsinishaw6493
@emebetsinishaw6493 2 жыл бұрын
I am preying for you
@ሰላሜነሽድንግልማርያም
@ሰላሜነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@sofiyafantu4017
@sofiyafantu4017 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr 6 ай бұрын
ቅዱስት አርሰሜ እናቴ ስዉ ኡድርጊኝ ዝማሬ መላክዕት ይስጥልን ለምስክር ነት ያብቃኝ
@samiraali2408
@samiraali2408 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@aberakidane3511
@aberakidane3511 Жыл бұрын
Sheisgood😊❤🎉
@mequanintwanna7454
@mequanintwanna7454 11 ай бұрын
​@@aberakidane3511😂።።።😅
@HadasHadas-h1m
@HadasHadas-h1m 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielcanada7329
@danielcanada7329 Жыл бұрын
ከአፌ የማይጠፍ መዝሙር ሆናል ልድያ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዛቤርህ ይባርክልሽ
@Kiki-sd2xv
@Kiki-sd2xv Жыл бұрын
ለአንቺ የተደረገው ምህረት ለእኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም ለመላው ኦቶዶክስ ይድረስን!ተባረኪ,sis ዘመንሽ ይባረከው ዘረማሬ መላኪት ያሰማልን❤️❤️❤️🙏
@kidesthailu7506
@kidesthailu7506 Жыл бұрын
😊
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 7 ай бұрын
አሜን🙏
@FanuelKiflom-m3e
@FanuelKiflom-m3e 8 ай бұрын
ቃል ህይወት የስምዓልና ክብርቲ ሓፍትና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኪ ይባርኸልኪ ልቢ ትትንክፍ መዝሙር ናይ ብሓቂ
@abershyerufallij5365
@abershyerufallij5365 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን sr በእውነት በጣም ደስ የሚል አና መንፈስ የሚያረካ ነው በመጀመሪያ ስሰማው የእመቤታችን መዝሙር መስሎኝ ነበር 🙏
@babay4194
@babay4194 2 жыл бұрын
abersh yerufal lij 😍😍⛪
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@mesiketema7285
@mesiketema7285 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው ደግሜ ደጋግሜ ስሰማው ዋልኩኝ ተባረኪ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታች ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው
@raisajumaa5949
@raisajumaa5949 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏💚💛❤
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክሽ Meron እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 3 ай бұрын
እፁብ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የድንግል ልጅ ክርስቶስ!!!
@tadessealemayehu3616
@tadessealemayehu3616 2 жыл бұрын
መዝሙር ማዳማጥ የወደድኩት በዚህ መዝሙር ነው ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@betelhemmezgebu5536
@betelhemmezgebu5536 2 жыл бұрын
𝖏) 𝖑𝖍𝖋 𝖐ň
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@siketmatewose-ih4vf
@siketmatewose-ih4vf Жыл бұрын
Enam
@siketmatewose-ih4vf
@siketmatewose-ih4vf Жыл бұрын
Bexam mewdwe mezmur
@haymanotmulatu5787
@haymanotmulatu5787 2 жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልከትን ያስማልን እህት በረች
@balaynishbalaynish3188
@balaynishbalaynish3188 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ልብን ያርሳል እህታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን እልልልልልልል
@derartueshetu1482
@derartueshetu1482 2 жыл бұрын
Subscribe argugn pls 🙏
@fanayefanaye9735
@fanayefanaye9735 2 жыл бұрын
እህቴ ለአንቺ ቃላቶች አጣሁኝ እመብርሃን በደጇ ታቆይሸ ተባረኪ ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን!!!🙏
@SamialAmhameles-y1v
@SamialAmhameles-y1v 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ የ እናታችን ቅድስት አርሴማ በርከትዋና ምህርትዋ ከኛ ጋር ይሁን sis ሊድያ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@nardordesaleweldegebriel
@nardordesaleweldegebriel 2 жыл бұрын
በጣም የወደሁት መዝሙር የኣግልግልት ዘመንሽ ይባርክልሽ መድሃኔ ዓልም ቃለ ህይወት ያሰማልን ሲስተር
@titibaye5428
@titibaye5428 Жыл бұрын
Feysydfjfvga😆😢😬😦👪💑💛💜💟👍🎓👑👒🎂🎄🎆🎸🎧🍅🌲🍉🍊🌷🍆🍅🌳🍁🌻🌸🌹🍁🍂🌺⚡☔🌂🌘🌑🌒🎑🌋⚽🏆🏄🏰🏫🚞💒💐🕞ℹ
@kibebejaleta4283
@kibebejaleta4283 2 жыл бұрын
ተሰምቶ የማይጠገበውን የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን ተባረኪልን🙏❤
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@kabtamusisay2505
@kabtamusisay2505 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር download የማረግበት link please
@TheLulu-kt4zv
@TheLulu-kt4zv Жыл бұрын
@@kabtamusisay2505 be vidmate download aderegew
@heesaim6556
@heesaim6556 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elf_az
@Elf_az Жыл бұрын
Wow
@Wubit234
@Wubit234 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር እንዴት ስብራቴን እንደሚጠግነኝ እንዴት መንፈሴን እንደምያድሰው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው🙏
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
ለ.Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka bemadreg yGbu,
@arsuiweldemichael2674
@arsuiweldemichael2674 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማን በጣም ነው የገረመኝ መዝሙሩ ለኔ የዘመረችልኝ ሆኖ ነው የተሰማኝ ልክ እንደሷ ስሄድ በአልጋ ነበርኩኝ ስመለስ ግን ድኜ ተመለስኩኝ በቅድስት አርሴማ ቀን ስሜ ደሞ አርሴማ ነው ለኔ ያደረገችልኝ ብዙ ነው ከሞት ነው ያዳነችኝ ተመስገን ነው ተባረኪ እህቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 жыл бұрын
የእምነትሽ ጽናት ታላቅ በሆነው እምነትሽ ታመንኩኝ ካለሽበት ገስግሸ መጣሁኝ እናቴ ክብርሽን አንግሼ ሆንኩኝ እንደ ህፃን ታድሼ እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ ለአለም ተሰማ ስመጣ በአልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽ ላውራ ይደነቅ የአምላኬ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ጽናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት ደም ግባት ከንቱ ብለሽ ለሰማይ ክብር የታጨሺ የእምነቴ አሰረ ፍኖት በምልጃሽ አለሁኝ በህይወት የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል እርዳታሽ የደረሰለት ያመጣል የልቡን ስእለት ለአመኑሽ ፈውስሽ ቅርቡ ነው በአንቺ አፍሮ የሄደ ማነው የልቡን ለነገረሽ ፈጥኖ ይደርሳል መልስሽ ዘንባባሽ ህይወት ይዘራል የጠራሽ ማን አፍሮ ያውቃል ስመጣ በአልጋ ነበረ ተስፋዬም የተሰበረ በእምነትሽ በፀበልሽ ሰው ሆኜ ቆምኩኝ ደጅሽ ልናገር ዝናሽ ላውራ ይደነቅ የአምላኬ ስራ ተጋድሎሽ የእምነትሽ ጽናት ሆኖኛል የእምነቴ መብራት በቃሉ ውስጥ ከተሳሳትኩ አርሙኝ። ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ውድ እህቴ ቅድስት አርሴማ ዘውትር ካንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ በርቺ።🙏❤
@beery7254
@beery7254 2 жыл бұрын
ለሰማይ ክብር የታጨሺ ነው የሚለው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ክብረት ይሰጥልኝ እህቴ ሆይ ጎበዝ ❤🙏
@Erdinoo
@Erdinoo 2 жыл бұрын
❤️❤️🌄🌄❤️❤️
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M
@E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 жыл бұрын
@@beery7254 አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።🙏❤
@Aynalem21
@Aynalem21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግጥሙን እየፈለኩ ነበር አመሰግናለሁ
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክሽ eyarus እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@صفيه-ف6غ
@صفيه-ف6غ 2 жыл бұрын
ልናገር ዝናሽን ላውራ ይደነቅ የአምላክሽ ስራ!! አምላከ ቅድስት አርሴማ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏
@adenaabera5531
@adenaabera5531 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እናቴ ቅድስት አርሴማ ትባርክሽ ለኛም በረከቷ ይደራብን እናቴ አርሴማ🤲🤲🤲🤲🤲
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። የአገልግሎት ዘመንሽ ይርዘም። በቤቱ ያፅናሽ በጣም የምወደው መዝሙር ነው። አመሰግናለሁ ።
@Mr.Nate77
@Mr.Nate77 11 ай бұрын
ድምፅሽ ነፈስን ሰንጥቆ እንደሚገባ እንዲሁ ነው እባክሽን አንድ ጊዜ በብቻ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘምሪልን 🙏🙏🙏
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ይህን መዝሙር ሰምቼ እንኳን መጥገብ አልቻልኩ 😭ውለታዋ ለኔ ልዩ ነው 🙌እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tomyy1366
@tomyy1366 2 жыл бұрын
Aresama enay
@michaelemengsteabgebrekida1926
@michaelemengsteabgebrekida1926 2 жыл бұрын
እግዝኣብሄር በረኸት ናይ ቅድስተ ኣርሴማ ምሳኹም ይኹን። ብዝማሬ መላእክት የስመዓልና።
@TsegeMebrahten
@TsegeMebrahten 9 ай бұрын
ኣለንቺ የ ደረሰች ሰማእታ ለ እኔ ና ለቤተሰቦቼ ትድረሰልኝ ሰሚቼው እማልጠግበው መዝሙር ሰለዘመርሽልኝ እግዚኣብሄር ይባርክሽ ዝማሬመላኣከት ይሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥሽ❤❤❤❤❤❤❤
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙርን በጣም new የወደድኩት 🥰🙏ተባረክ siz
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ እንዴት ልብን ደስ የሚያሠኝና ነፍስን በሀሴት የሚሞላ መዝሙርና ተስረቅራቂ ድምፅ በአጥንት መሀል ፍስስስስ የሚል ዜማ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።
@abi76908
@abi76908 2 жыл бұрын
Wde yekdst bete krstiyanachn ljoch wede ቅድስት ኪዳነምህረት ሚዲያ bememtat abal hunu endemer lekena tbbrachu egziabher yakbrlen, የኪዳነ ምህረትን ምስል neka
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
ስሰማው ብውል የማልጠግበው መዝሙር ፉ አምላኬ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏💚❤💚❤💚❤💚❤
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህቴ ቅድስት አርሴማ እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielshiferaw1435
@danielshiferaw1435 2 жыл бұрын
እንዴት ተደርጓ ቢሰራ ነው ይሄ መዝሙር እንደማር ሊጣፍጥ የቻለው ልክ መዝሙሩን እያዳመጥኩኛ እያለቀ ሲሄድ እንደገና ለማዳመጥ እቸኩላሁ በተለይ በሄርፎን ሳዳምጠው በጆሮዬ የሆነ የደስታ ስሜት በጆሮዬ እየፈሰሰ ይሰማኛል ብቻ አላውቅም እህታችን ፈጣሪያችን እግዚያብሔር ይባርክሽ ወላዲተ አምላክ እናታችን ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ የመላህት ዝማሬን ያሰማልን አሜን።
@nebyudaniel5481
@nebyudaniel5481 Жыл бұрын
Amazing
@tsialex8124
@tsialex8124 2 жыл бұрын
ማርያምን አንባዬን መቆጣጠር ነው ሚያቅተኝ እሄን መዝሙር ስሰማ ጀሩ አርሴማ ስሄድ ትውስታ አለን የአንቺን መዝሙር ስሰማ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ ረጀም እድሜነና ጤይ ይስጥሸ🙏🙏🙏
@RachelAsefa
@RachelAsefa 6 ай бұрын
እህታችን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን❤❤❤
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 2 жыл бұрын
። ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ልቡናን የሚመስጥ ዝማሬ ነው። ፀጋውን ያብዛልሽ እመ ብርሐን አትለይሽ የኔ ማር🤲❤️❤️
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 2 жыл бұрын
@adbratwegedamat እሺ
@ደቂቀሐዋርያት
@ደቂቀሐዋርያት 2 жыл бұрын
ከብዙ መጠበቅ በኋላ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@emaretube
@emaretube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው።ኢሄን ውብ ድምፅ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🥰
@anguachmisganew2703
@anguachmisganew2703 2 жыл бұрын
amen
@Ethiopia-rh8wu
@Ethiopia-rh8wu 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helinakebede707
@helinakebede707 2 жыл бұрын
vfdvb
@AaAa-eu1il
@AaAa-eu1il Ай бұрын
ሰማእቲ ቅድስቲ እናቴ እርጅኝ🥺🙏 ዝማሬ መላአክቲ ያሰማልኝ እህቴ✝️💙
@nardoskassu1815
@nardoskassu1815 Жыл бұрын
እንዴት ብዬ ልግለፅልሽ ሊድያዬ ማርያምን ነው ምልሽ በጣም በጣም በጣም ነው የምወደው መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶😇😇😇😇😇😇😇😇💞💞💞💞💞💞😊😊😊
@yazachewmolla8553
@yazachewmolla8553 2 жыл бұрын
አምላኬ, ሰውን ወዳጅ ቸር መሀሪ ሆይ ከነሃጥያቴ ስላልተውከኝ ለዘላለም አመልክሃለሁ እመሰግንሃላሁ: ከወደኩበት እንድነሳ መልክተኛ ልከሽ ያስነሳሽኝ እናቴ ቅድስት አርሴማ አሜን ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል.. እህታችንም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@birukeBiterf
@birukeBiterf Жыл бұрын
አርሴምዬ ለሁላችን ልዩ ናት ደጅሽ ናፍቆናል ለደጅሽ አብቂን እናቴ ቅድስት አርሴማ ሲስተር ሊዲያ ተባረኪ
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv 6 ай бұрын
አርሴምዬ የሚያስጠላ ህይወት ውስጥ ነበርኩ እናቴ ከዚ ህይወት አውጪኝ ብዬ ተስዬ ቤቴ ገባው እንደኔ ሀፅያት ሳይሆን ፀሎቴን ሠማቺኝ ስለሷ ሣወራ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏🙏
@mayaworku2119
@mayaworku2119 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@zemariabrham
@zemariabrham 2 жыл бұрын
ሊዳዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን...ልዩ ነው
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
አብሪ ሰብ በልልኝ የዩቱቤን
@betialme5703
@betialme5703 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነሽን ያርዝምል በርቺልን 👌👌👍🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እዉነት
@zake4061
@zake4061 2 жыл бұрын
እባክሽ beti እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@emugetahew
@emugetahew 10 ай бұрын
ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እህቴ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@bekitarktare
@bekitarktare 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው ከዝህ የበለጠ እንድታገለገይ አምላካችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው አሜን
@Neba1826
@Neba1826 2 жыл бұрын
አህቴ ቃለ ለህይወት ያሰማልን ድምፅሽ ልብ ይመስጣል እንኳንም የእምየ ኦርቶዶክስ ልጅ ነሽ
@hdgfdhfdwfjsss5571
@hdgfdhfdwfjsss5571 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤ በቤቱ ያጽናሽ👏👏👏
@maseretmesi7303
@maseretmesi7303 2 жыл бұрын
Lelelelele 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@eldanayeaynye-yk6br
@eldanayeaynye-yk6br Жыл бұрын
ፔንጤ ነኝ ግን እንዴት እንደምወደው አጠይቁኝ በጌታ😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yanetniguse994
@yanetniguse994 10 ай бұрын
wede menberu yabkash
@DaemFikre
@DaemFikre 10 ай бұрын
😮
@senayegirma6592
@senayegirma6592 9 ай бұрын
አንተ ፔንጤዋን eotc ብዝው ተማሩ የካሃዳቸው ተመለሱ
@habitamudagalo201
@habitamudagalo201 9 ай бұрын
.ሀይ ዴቆሮ እንዴዝ አይነት ጴንጤ ይለም 😮😮😮😮
@MeronTeshome-hs3ge
@MeronTeshome-hs3ge 4 ай бұрын
ትጎብኝክ
@gedamaxqku1451
@gedamaxqku1451 8 ай бұрын
ቃል ህይወት የስምዐልና መዘሙራ ሓብትና ዝማረ መላእክት የስማዓልና
@natigirma6202
@natigirma6202 2 жыл бұрын
በእውነት ኮርቼብሻለው .....ብቻ ምንም ልል አልችልም ሰማዕቷ እድሜሽኝ ጤናሽን ስራሽን ኑሮሽን ሁሉን ነገርሽን ትባርክልሽ ትቀድስልሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው።
@shalhhehe2282
@shalhhehe2282 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@slassiememekiyaye2730
@slassiememekiyaye2730 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ እደዚህ ያሉ ዘማሪያንን እግዚአብሔር ያብዛልን ቅድስት አሴማ በረከቷ ይድረሰን!!