KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴እንዴት ኢየሱስ ይከሰሳል⁉️...ተሸንፎ እኮ አይደለም...ተወዳጁ መምህር መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ
1:00:20
🔴የማስጠንቀቂያ ደወል‼️👉🏾 "ግፈኞች ትሞታላችሁ" መምህር ኢዮብ ይመኑ
52:31
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
😭♦️አሁንስ ደከመን‼️👉የተወዳጁ መምህር ኢዮብ ይመኑ አዲስ ስብከት
Рет қаралды 214,066
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 385 М.
Rama Media ራማ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер
@AbeRa-lj7yb
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን እረዝምያርግልን በርሜ በፀጋ ቸሩመድአኒአለም ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤ ልኡል እግዚአብሔር አድነታችንን ይመልስልን 😢😢😢😢 ቃሉን እድንስማ ለፈቀደልን ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን❤❤❤
@HegvsdgdgHevdvddg
6 ай бұрын
በእዉነት መምህርዬ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን የገሰፀፀን እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ የስም ክርስቴን ብቻ ነኝ መበርታት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም😢😔
@mikalmicheal
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ😊 ዳሪክን ኑጉስን ተከታተያት ጠንከራ እህት ናት በርቺ እሺ ዋ 😳😁🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@mikalmicheal
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ😊 ዳሪክን ኑጉስን ተከታተያት ጠንከራ እህት ናት በርቺ እሺ ዋ 😳😁🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@mikalmicheal
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ😊 ዳሪክን ኑጉስን ተከታተያት ጠንከራ እህት ናት በርቺ እሺ ዋ 😳😁🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗
@AyalFikadu
6 ай бұрын
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ለኔ ትልቅ ትምርት ነዉ አባቴ ሞቶብኝ ሁለት አመት አዘኩ አሁን ግን ትምርቱን ሳዳምጥ እዉነት ተጽናናው ከዚበሀ አላዝንም ቃልህወት ያሰማልኝ ተጽናናው
@jdcell63
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ ቃልህ ሲነገር ልቤን ክፈተው😢😢😢 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aboaomr5163
6 ай бұрын
አሜን
@mekidesdegu
6 ай бұрын
አሜን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው አሁንስ ደከምን
@Gugug-s9h
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማያት በጣምጨቆኛል ግራገብቶኛል😢😢
@aboaomr5163
6 ай бұрын
አይዛሸእማ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
6 ай бұрын
ፈጣሪያስብሽ
@MuluRega
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከወደኩበት ያንሳኝ በስም ክርስቲያን ብቻ እየሆንኩ አቅቶኛል 😢😢😢😢😢
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
6 ай бұрын
😓😓😓😓
@meklityathehayelij1233
6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@mikalmicheal
6 ай бұрын
ኣይዞሽ በጸሎት እውነት 5 ደቂቃ ኣርጊ ከዛ ሁሉ ነገር ይቀልልሻል ከእግዚአብሔር ጋር ❤😊😊😊😊 መዝዳ 23:1-6 and 27:1-.. and 34:1..😊😊 ኣይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ ቤተክርስቲያን ሂደሽ ኣመስግኚ😊 ከዛ ደሞ ኣትጨነቂ ዋ 🤒🙄🙄😁😁 እውነት በመንፈሳዊ ሂወትሽ ጠንክሪ እሺ 👉 darik nugus eyat KZbin lay ከዛ🥴😎😎 ጠንካራ ሆነሽ ኮመንት መልሺ🙄🤔😡😁😁😊😊😊😊😊😊❤
@AmeleWerq-i8j
6 ай бұрын
Amene
@abdulfattar6975
5 ай бұрын
@@MuluRega እኔም ያው ነኝ 🥺🥺🥺
@سعادةاثيوبيا
5 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን ✝️✝️⛪️⛪️⛪️😢😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌿🌿🌿🌿
@EmebetAdane
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️
@HabibaHabi-fl4yv
6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትእድሜ ይስጥልን እንደ ሀፃታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ከሱ ጋር እንድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እንደምትምቱ ሆናችሁ ኑሩ ጥዑም ትምህርት የድንግል ማሪያም ልጅ ይክብር ይመስገን አሜን፫
@አያሌውደደደ
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት
@BilagiAmare
6 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ፫
@EusbAyal
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
@Yvkgyf-px5kf
6 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ኅይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ረድኤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤተ ቅዱሳን ይደርባችሁ ይደርብን እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን የኛ አባት
@TirualmAlemu
21 күн бұрын
ቃልይወት ያሰማልን ሙግስተ ሰመያት ያውርስልን 24 ስሀት በስማ አይሰለችም በደጁ ተገተን ለመስማት ያብቃን❤❤❤❤❤❤
@GugGg-sr5pe
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችንየ ያዳመጥንዉን በህይወት እደንኖር የእርሡ ቅድስ ፍቃዲ ይሁንልን አሜን😥😥😥😥😥
@MeseretShigute
6 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን የስማነውን በልባችን ይፃፍልን ስላሳና ስልሳ መቶ ፍሬን እንድናፈራበት የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን
@ወለተኣረጋዊወይኩንፍቃድከ
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት እግዚአብሔር አምላክ ውድ መምህራችን ስብከቱት ልቤ ውስጥ ነዉ ምገባዉ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን እግዜብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በዉነት እዳተ ያለ መምህር የሰጠን እግዜብሀር እናመሰግንነዋለን ❤❤❤❤❤🌺🌺🌺💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒እሱን ሳዳምጥ የተሸከመኝ ሸክም ይለቀኝን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamLife-sz6yl
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ አሟሟቴን አሳምርልኝ ለሁለችን በአይነ ምሕረትህ ጎብኘን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን
@everythingeverything7672
6 ай бұрын
ስብከት ሜለት ይሄ ነው በቃ! እግዚአብሔር አሁንም የምታገለግልበትን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን
@Asmeretareaya
6 ай бұрын
ተወዳጁ መምሕራችን አረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን ዘመኖትን ይባርክሎ
@ggg430
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም ሰምተን 30 60 100 የምናፈራ ያርገን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤
@aboaomr5163
6 ай бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
6 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር ይባርክለዎት። እናንተን የሰጠንና ከተዋህዶ ቤተሰብ የፈጠረኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ነፍሴን እንዴት አረሰረሷት።
@bareshdubai6535
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abenetnegash82
5 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ፫
@musaratalimusarat7595
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተወዳጁ መምህር እዮብ ይመኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እማከብርህ መምህር ነህ እመቤቴ ማሪያም የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ከአንተ ጋር ይሁን እድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@fikrtegesite9726
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አውነት ነው መምህሬ ቃሉን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን💞🙏
@AstreKasu-mx9yn
5 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ነው ምመህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@FentaneshAyliegn
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማን መምህር
@AlemMulugeta-sx9ul
Ай бұрын
አሜንን
@GifCic
5 ай бұрын
ውይ በእውነት ቃለህይወት የሠማልን መምህር የሚገርም ተምርት ነው የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አስተዋይ ልቦና ይሥጠን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@TsegaAdmasu-kg7ul
4 ай бұрын
🙏
@Ayenalemwegdersegn
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመሜህራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን
@zahraZahrakados
6 ай бұрын
መድሀኒያለም እድሜና ፀጋውን ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@bezachanel2516
6 ай бұрын
ዉድ መምህራችን የእዉነት የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋዉ ያብዛለህ እኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን 😢😢😢
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
6 ай бұрын
እፍፍፍፍ በሁሉም ደክመናል😭😭😭😭 እንማራለን እንማራለን ግን ምንም ልንለወጥ አልቻልነም ሁሌም በሀጤያት መጎዝ መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት
@Asmeretareaya
6 ай бұрын
መምሕራችን በእድሜ በጤና ያኑልኝ አስበ መምራንን ያድልልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን
@nsabho-rg6jq5jt4p
4 ай бұрын
አሜን መምኽራችን ቃለህይዎት ያሰማልን በርሜ በጤና ያቆይልን🙏😊
@Saronaman-uk7wl
6 ай бұрын
ቃለ ሕዎይት ያሰማልን አባታችን መንግስታ ሰማየት ያዎርስልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elenihaylu8607
6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቁምልን አሜን
@workneshdeguala2797
2 ай бұрын
የኛእንቁ አባት ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ሰምተን ለመተግበር ይፍቀድልን🙏😥😥😥🙏🙏😥
@weletegiwergiswerkie593
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@fasiqa470
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን እደሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም ለንስሀ ያብቃን አሜን
@almasababa-x8o
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን እድሜ ተፀጋ ያድልልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ልብ ይስጠን
@HayatEthi
6 ай бұрын
መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زمزم-ي7ص
5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይጥልን 😢😢የሚገርም ትምህረት ነው
@TesfanshWmariam
6 ай бұрын
እውነት ሰልችቶኛል ለስጋዬ መሮጥ ❤ ቃልህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤❤
@baniaychu7478
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልልን መ ምህር❤❤
@MG-yv9ds
5 ай бұрын
በቃልጠፍ ተሰፍበቆርጥኩበትግዜ ተሰፋእንዲኖረኝያደረጉኝ መምህር አንዱናቸው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@maiskazeze6402
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን ቃለእግዚያብሔር በህይወታችን ያቆይልን ❤🙏🙏
@WintaAbrha
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጣቸው
@Haymi23
5 ай бұрын
ቃለህይወትንያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔርይጠብቅልን💒💒💒🙏🏼
@Mimichokms
6 ай бұрын
Amen amen fetari hulachenenem le netseha mot yabekan😭😭😭kale hiwpt yasemalen memehr
@AhmedAli-nh3uh
6 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@asnakechtilahun9375
6 ай бұрын
መምኽ ቸሩ መደሐነያ አለም የማያለቀዉን እድሜ ይሥጥቶት
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት መምህርራችን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን😢
@እኑነኝእናቴንናፋቂ
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ልብ የሚነካ ስብከት😢😢😢😢😢😢
@አለምብመ
6 ай бұрын
አቤቱ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
@wubetube9848
6 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን እረቡኒ በእውነት የሊዲያን ልብ የከፈተ የኛንም ልብጨይክፈት ለቃሉ ተገኚ ያርገን🙏🙏💗💗💗💗
@WorkenheyohannesUloro
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤናዉን ይስጥልን❤
@HerityBerhane
6 ай бұрын
ቃ ል ሂወት ያስማልን አባታችን
@henahena-e7t
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ይሰማልን
@KalamaKaram
4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሚን(3)🙏❤❤
@michaelBefekadu
6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@senaytyifru6229
6 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤አሜን፫
@Abav1221Asbshavnsox
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤❤
@MerhabAssefaw-ur1vx
6 ай бұрын
ትክክል 😢ደክሙናል ግን በእግዚአብሔር ተሠፈ አለን
@WeynshetGelana
6 ай бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@FreselamZestifanos
6 ай бұрын
የምወድህ የማከብርህ መ/ር እዮብ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን
@mazaadubai
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ሀብታምአለባቸው
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይባርክልን እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዘመንህ ይባርክ ድግል ትባርክህ
@Salam-r8z
6 ай бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አሜን፫
@ሜህለትራያ
6 ай бұрын
ቃለ ህይዉት ያማልን መምህራችን አሜን❤❤❤❤ እዉነትም ሰልችቶናል
@AlmiAye
6 ай бұрын
ወደ መምህራችን በጣም እኖዳቹሀለን እግዚሐበሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ
@AkibertGrma
6 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ኢዮብ ❤❤❤
@alemzertube4322
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እኛም በሰማነው መልኳም ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን❤
@welansaasifa
6 ай бұрын
እውነት ያጠነክራል ያበረታ መል ል ቃለ ህይወትያሰማልን መምህርከልቦ ስለሚያስተምሩ እምባ ጭምር ይገርማል
@Mkds-om6by
6 ай бұрын
ትሁት መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@MariDubai-c5x
5 ай бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ሂወት ያሰማልን
@rahalalam1565
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማራ ፈራ እምናፈራ ያረገን የእውነት ግሩም ሰብክት😢😢
@Tkt-ue5jd
6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@MeseretSs
4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባቴ ሆይ ወንድሜንም አስበው
@Tseyamariyam
6 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ሁላችንንሞ ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@HelloShj-g6p
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማል አሜን 😢😢😢😢
@Martu-r1q
6 ай бұрын
አባታችን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን
@DemishYemaryamlij
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@ሰሚነሽኪዳነምህረት
6 ай бұрын
ወንድሞቼ እህቶቼ የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ጨምራቹ ስሙ ትድናላቹ እናመሰግናለን መምህር እዮብ 🙏
@TaweRafas-nv9kg
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢 ኑርልን❤❤❤❤❤❤
@Asnibogala
6 ай бұрын
ቃላ ሂይወት ያስማልን ❤❤መማህር
@tigistaschalew5017
6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💚💛❤
@tigist12gm28
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወይት ይስጥልን መምህራን ላ ይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ለኔስእናቴማርያምነች
6 ай бұрын
ለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ayok4563
6 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@lemlemw2256
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድካማችሁ ፍሬ እንዲያፈራ ፈጣሪ ይርዳን እኛ እንደሆን እየሰማን የማንለወጥ ጉዶች ሆነናል
@helensweety4345
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HawiAb
20 күн бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
@ማር
4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በዘጋ ያድልልን❤❤❤❤❤
@RozaRozi-s6x
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@saramedeber2754
3 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን❤ የእውነት እድሜውን ያድልልን
@AlMl-i8f
6 ай бұрын
መምህራን ቃለ ሂወት ያሠማልን በኡነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wezugonfa3552
6 ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎታችሁ አስብን
1:00:20
🔴እንዴት ኢየሱስ ይከሰሳል⁉️...ተሸንፎ እኮ አይደለም...ተወዳጁ መምህር መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 165 М.
52:31
🔴የማስጠንቀቂያ ደወል‼️👉🏾 "ግፈኞች ትሞታላችሁ" መምህር ኢዮብ ይመኑ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
42:05
#new🔴ተስፋ ለቆረጠ ልብ የሚጠግን ድንቅ ትምህርት|| መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ @kendilShorts
ቀንዲል ዓውደ ምሕረት - Kendil Awudemihret
Рет қаралды 12 М.
1:09:33
አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu - @meba-tv - Eotc tv
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 43 М.
5:24
እግዚአብሔር ከፈተናዉ ጋር መዉጫዉን ያበጃል
ብርሽ ተሰፈኛዋ
Рет қаралды 16 М.
53:43
🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | አላገኙትም - አርያም ሚዲያ @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 328 М.
1:50:09
🛑👉''8000 ሰዎች Church ዘግተው መጡ''...♦️ለምን⁉️...|| በመምህር ኢዮብ ይመኑ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
56:34
🔴ያልተገኘ መስቀል አለ||ተስፋ በመቁረጥ እና በጭንቀት ውስጥ ላላችሁ የሚያረጋጋ ድንቅ ስብከት|| #መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ#ጉባዔ ኒቆዲሞስ
ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media
Рет қаралды 427 М.
36:33
መቸገርህን አውቃለው ነገር ግን ……… መምህር እዮብ ይመኑ … Eyob_yimenu ...8ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
32:03
እምነት ይኑርህ ‼️ በመምህር ኢዮብ ይመኑ Memher Eyob yimenu #ስብከት Eyob Yimenu 🔊 @Ambayemedia
አምባዬ ቲዪብ || Ambaye Tube
Рет қаралды 324 М.
53:46
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 161 М.
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 76 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН