tadla-fente-new-traditional (gonderegna)-music-ታድላ ፈንቴ አዲስ ጎንደረኛ ሙዚቃ

  Рет қаралды 715,821

tadla fente / ታድላ ፈንቴ

tadla fente / ታድላ ፈንቴ

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@HaniyaJewish
@HaniyaJewish 11 ай бұрын
ጎንደር መወለዴ እድለኛ ነኝ በጣም የኔ አማራ❤
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 4 сағат бұрын
✍️🏿✍️🏻አንደኛው መዝሙር ትርጉም አለው የአለምን ታሪክ ባጥለቀለቀው የጥፋት ውሃ ከመጥፋቱ እራሱን እና ቤተሰቡን እንዲሁም ጥንድ እንስሳትን ሁሉ ደበቀ 🌎 የአመፅ ድርጊት መጥፎ ማሳደድ ✍️🏻 በእውነተኛ ጊዜ ከተማን ለመምረጥ አራት ምክንያቶች ታሪክ የኢየሩሳሌም ከተማ ታሪክ ሰባት ሺህ ዓመታት ያህል ይቆያል የኢየሩሳሌም ሰፈር በዓለም ላይ ካሉት ጥንታዊ ከተሞች አንዷ ተደርጎ ይወሰዳል።
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር Жыл бұрын
ወላሂ አችን ስሰማ እባየ ይመጣል😢😢ይሄ መከረኛ ህዝባችን ነጻ ይውጣና በመላ አማራ ክልል እጋብዝሻለን❤
@روزاروزا-غ1س
@روزاروزا-غ1س 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኑሪልን ❤️ ግን ማነዉ እደኔ በይህ ድምፅሽ ላሳምነዉ ፅጌ በታወጭለት እሚል ላይክ😢😢😢💚💛❤️አድ ሁኑ ያለን አባታችን😢😢
@almaznegash7914
@almaznegash7914 Жыл бұрын
Wowo yeny, mare, nice music 🎶 🎵 👌 Good job 👏 👍 Gonder jegna zeraf.
@getnetdemeke3234
@getnetdemeke3234 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ በትዝታ ጭልጥ አልኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታድየ
@belaynesh5851
@belaynesh5851 3 жыл бұрын
የኔ ወርቅ ታድላ ፈንቴ እንደምነሺልኝ ስወድሽ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ የኔ እንቁ
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅሽን በጣም ነዉ የምወደው ።በጣም ታስደንቂኛለሽ🙏🙏🙏❤❤❤። ሁሌ ዉስጤን የሚበላኝ ነገር አለ እሱም ሁሉም ባህላዊ ዘመናዊ እንዲሁም ባህላዊ ዘፋኞች ሁልጊዜም የጎንደር ዘፈን ክሊፕ ላይ የሚጠቀሙበት ቀሚስ እና ጌጥ : ሹርባ አንዳይነት ነዉ። ጎንደር እኮ እጅግ ብዙ አይነት የሴቶች ጥልፍ ቀሚስ እጅጌ መ ሙሉ ።እጅጌ ጉርድ ብዙ አይነት ሹርባ ምሳሌ አሳ ቅርፅ ግልብጭ ጋሜና ተሬ እና ዝቅ ብሎ ነዉ የሚሰራዉ ከፊት እና ከኋላ ወለባ የደረግበታል የአንገት ጌጥ ጠልሰም መስቀል ድሪ ሳንቃድሪ ወ.ዘ.ተ ለእጅ አምባር ለእግር አልቦ አለ ለወንዶች ቁምጣ ጃኖ ጋቢ ቀጭን ኩታ አምሳ ክንድ ቢያንስ ተወዛዋዦች ይህን ባያሟሉ ዋና ዘፋኞች ሙሉ ጎንደርን ቢወክሉ ባህላችን አይረሳም።የባህል እቃዎቻችን እና የገጠር ቤት አሰራር ።ትልልቅ ስዎች ቢጨመሩ ።እናም እህቴ የምወድሽ እባክሽ አስቢበት ባህላችን እየጠፋ ነዉ።ሁሉም ጎንደር ላይ ብዙ አይነት ጭፈራ እና የከበሮ ምት አለ ባልደረቦችሽ ጋር ሆነሽ አደራ ተወያይበት ።እወድሻለሁ ። ሽብሽቦ ቀሚስ
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 9 ай бұрын
ታድላ ፈቴ ስወደሽ የኛ ንግስት ❤❤❤
@adenethiolove4001
@adenethiolove4001 3 жыл бұрын
ታድላዬ የኔ ቆንጆ ኢትዮ ሀገራችን እንደምታሸንፍ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ኢትዮ መቸም አትፈርስም100%ሰላም ከወረደልን ቡሀላ በጣም የምወደዉ አንድ ወንድም አለኝ እሱን ለመዳር እቅድ አለኝ ቢዚህ በተዋበዉ ድምፅሽ ወንድሚን እንድት ዲሪልኝ እፈልግ አለሁ እኔም ከስደት በሰላም ተመልሸ ሀገራችን ሰላሟ ሲመለስ ህልሙ አለኝ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ቁጥራን የምታዉቁ በዉስጥ ሹክ በለኝ ወዶቸ
@tadlafente1318
@tadlafente1318 3 жыл бұрын
0918035906
@adenethiolove4001
@adenethiolove4001 3 жыл бұрын
ታድላዬ አመሰግን አለሁ የኔ ዉብ
@esthersrqhqrhq6345
@esthersrqhqrhq6345 2 жыл бұрын
⁵⁵
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 2 жыл бұрын
ታድዬ ቆንጆ ጎንደሬዋ ስወድሽ
@natnaelakele7944
@natnaelakele7944 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለታድላ ፈንቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አበጀሽ ልጀ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ የጉደረ ማሲኮ ስሰማው በቃ የሆነ የማልገልፀው ሰሜት ነው የሚሰማኝ💪😘
@tesfishentertainment520
@tesfishentertainment520 3 жыл бұрын
የጎንደር አምባሳደር ታደለየ ኑሪልኝ
@ነፍጠኛነኝወሎቤቲአማራ
@ነፍጠኛነኝወሎቤቲአማራ 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳት ይህችን ቆንጆ አቤት ደምፅሽ
@speak_ztruth
@speak_ztruth Жыл бұрын
አቤት ስወድሽ!!! ለማንባት ቅርብ የሆነ ርህራሄና የሀገር ፍቅር ያላት ናት። እውነትም ታድላ!!!
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ስታቅራሪ ደግሞ የበለጠ አንች ጀግና ነሽ የሴት ምሳሌ ጎንደሬዋ አማራ
@haimanothabtam6454
@haimanothabtam6454 3 жыл бұрын
ታድላየ።ስወድሽ።እግዜሐብሔር።እረዝም።እድሜ።እናጤና።ይስጥስ።የኔ።ቆንጆ።ውስጤነሽ
@JegnieMequanint
@JegnieMequanint 2 жыл бұрын
ታድላ ያንችን ሚዚቃ በ1991 ነው በህጻንነቴ የማውቀው እና አሁን ሳዳምጥ እንባየ ይፈሳል እህታለም እወድሻለሁ ኑሪልን
@maritumenbru796
@maritumenbru796 2 жыл бұрын
Wow setamri fkr betam new yemwodeshi
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 Жыл бұрын
ታድላዬ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ኑሪልኝ ሺ አመት ።
@eddde2054
@eddde2054 3 жыл бұрын
ታድላ እየ በርችልን. ጀግናየ እራዩች እንወዳችህ አለን ጎደር ውስጤ ናችህ
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
አቶ ሹሩሩሩሩሩሩ ኢትዮጵያ እሽሩሩሩሩሩሩሩ ደስ ይላል።
@JamilaKamilatwattwatnaw
@JamilaKamilatwattwatnaw 9 ай бұрын
Waw ymrlal
@fekaduworotaw5424
@fekaduworotaw5424 2 жыл бұрын
ጥሩ ድምፅ አለሽ በእስክስታ ቢታጀብ ይበልጥ መልካም ነበር
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ እንወድሻለን የአፄወቹ ዘር ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yachana3083
@yachana3083 2 жыл бұрын
ሰወድሺሺሺሺሺሺሺሺ በተለይይይይይይይይይ አዲአርቃይ ዛሬማ ሰትይ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አለኝኝኝኝኝ ማይፀብሪ ቡያ ከተማ ዎሌና ዳጋሮ ደግሞ በቀጣይ እንጠብቃለን 💚💛❤️
@suauhaik6260
@suauhaik6260 3 жыл бұрын
ስወድሺ በምክንያትነው ኑሪልን
@gebeyehueshetie4631
@gebeyehueshetie4631 3 жыл бұрын
ጎንደር መፈጠሬን እወድዋለሁ
@messirahmania3391
@messirahmania3391 3 жыл бұрын
ጀግና አማልቶ የሰጠሽ ውብ ሴት ነሽ🌹🌹🌹
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 жыл бұрын
ማማየ ጎንደር ሀገራለሚቱ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ማተበኞ
@desalegnsisay3839
@desalegnsisay3839 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እንወድሻለን
@kasahunabebe9733
@kasahunabebe9733 2 жыл бұрын
ታድዬ እምወድሽና እማክብርሽ አርቲስትና የአማራ ቀኝ እጅ
@henoshailemariam358
@henoshailemariam358 Жыл бұрын
ገዳይ እወዳለሁ ተኳሽም አልጠላ
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
ታድላ ፈንቴ ምገልፅበት ትንሽ ቃል ባገኝ ደስታየ ወደር አይገኝለትም በቃ አደቅሻለው እወድሻለው በስደት ያለን ያገርሽ ልጆች እንወድሻለን ❤❤❤ ለሃገሬ ምድር ካበቃኝ በአካል አገኝሻለው ብየ ተስፋ አደርጋለው።
@AaaAaA-zo6ok
@AaaAaA-zo6ok 3 жыл бұрын
የኔውድ እህት ሁልግዜ አዲስናሽእኮ እዲሜነ ጤና ይስጥሺ አላህ ካችጋርይሁን ሀገራችንን አላህ ሰላምየርግልን
@martazenebe2268
@martazenebe2268 3 жыл бұрын
ሰወድሸ ኑሪልን እድሜና ጤና ይሰጥሸ
@adisegtube8834
@adisegtube8834 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤናሺን አብዝቶ ይባርክልሺ
@dagiman2188
@dagiman2188 2 жыл бұрын
ታድላዬ የእኛ ጀግና
@MIkItube
@MIkItube 3 жыл бұрын
ታድዬ በርች ዉዴ ውድድድድድ ጎንደርን ንፍቅ ብሎኛል የአንች ቤትም ናፍቆኛል ታድዬ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 жыл бұрын
ጎንደር 💚💛❤️ኑሩልንን ለዘላለም 💚💛❤️ኢትዮጵያ 💚💛❤️ኑሩልኝኝኝኝ💚💛❤️በልጅቿ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አለው አለውና በማተቡ ፀና እንዲያበይልኝማ 💪💪💪💪ኢትዮጲያ ለዘለመአለም ትኑር💚💚💛💛💛❤❤❤
@kiyalobraka2365
@kiyalobraka2365 2 жыл бұрын
Pp
@mayatube1107
@mayatube1107 3 ай бұрын
ጎንደር ድሮ እንደነበረችው ሲሉኝ አንዳንዶቹ ለኔ የምትታየኝ ሙሽራዋ ጎንደር ናት እናትዋ ጎንደር❤❤❤❤
@tiztamesgnawa5840
@tiztamesgnawa5840 3 жыл бұрын
የኔ ባለማተብ i love you
@BertkanSetig-t6k
@BertkanSetig-t6k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ታድላየ የኔ ውድ ዘመንሽን ይባርከው❤❤🎉🎉🎉
@chalachewmuche1532
@chalachewmuche1532 Жыл бұрын
waw betam yameral ok berche
@Josi560
@Josi560 7 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ሰምቼ KZbin ላይ ጠገብዃት ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነች። ከትግራይ መቀሌ
@MesseleMitike
@MesseleMitike Ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤ሀገሬ ስወድሽ ሠላምሽ ይመለስ
@AaaaBbbb-be3oo
@AaaaBbbb-be3oo 2 жыл бұрын
ፐ ሙዚቃ እንደዚህ ማርያምን ንግስት ነሽ ታድላየ💝💝
@a.a8966
@a.a8966 2 жыл бұрын
ማሬ።ብራች❤️❤️
@abnetmatebe2136
@abnetmatebe2136 3 жыл бұрын
የሙዚቃን ውሃ ልክ ባንቺ ውስጥ አየሁት በየቀኑ የሚደመጥ ሙዚቃ!!! ሱስ የሚሆን ሙዚቃ ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Tikikil !!!!!!!!!💯❣️❣️❣️
@honeylee4728
@honeylee4728 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና 😍😍😍 መገን ድምፅ
@samiadela12345
@samiadela12345 3 жыл бұрын
የጎንደር ንግስት ታድላዬ
@workmeng4416
@workmeng4416 3 жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ነው ቀጥይበት
@Ggg-b4p3m
@Ggg-b4p3m Жыл бұрын
ድምፅ ታድለሻል ጎደሬዋ ቆጆ አበበ ካሴን እና አችን ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ አቤዋ ነብሱን ይማርልን የኛ ጀግና
@mehamed4964
@mehamed4964 3 жыл бұрын
እንወድሽ አለን የኔ ማር በርችልነ አገራ ችነንም ሠላም ያርግልን🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹
@saadaakmad1005
@saadaakmad1005 2 жыл бұрын
ወላሂ ስወድሽ ሰብስክራይቭ አደረኩሽ
@tadlafente1318
@tadlafente1318 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ። ሼር ማድረግም እንዳይረሳ
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድሺ የኔ ማር ኑሬልን ሀ🥰🥰🥰🥰💚💛❤💛💚💛❤
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ❤
@kidsteberhe4349
@kidsteberhe4349 3 жыл бұрын
Yana konjo
@yenenehwubetu9698
@yenenehwubetu9698 Жыл бұрын
እውነትም ታድላ... እንወድሻለን የአፄዎቹ!❤🎉❤❤
@ጎንደርቲዩብ
@ጎንደርቲዩብ 2 жыл бұрын
እምየ ጎንደር ክፉ አይንካሽ እንኳንስ ሰዎችሽ ይናፍቃል ውሀሽ
@dejeneshetu-rb8ox
@dejeneshetu-rb8ox Жыл бұрын
that is our tubba culture welkeit amhara etiopia
@MuluKiros-s8r
@MuluKiros-s8r Жыл бұрын
ከዘረኝነት የፀዳች 🎉🎉🎉🎉
@eyerushaiueyerus6363
@eyerushaiueyerus6363 3 жыл бұрын
Yene konjo
@adisegtube8834
@adisegtube8834 3 жыл бұрын
ታድላ ፈንቴ እደትነሺልኝ
@habeshawit123
@habeshawit123 2 жыл бұрын
ታድላየ ስወድሽ😍❤❤❤
@adbe5876
@adbe5876 2 жыл бұрын
ዉብ የእምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሙዚቃ
@efrataworku8882
@efrataworku8882 2 жыл бұрын
ጎንደርርርርርርርርየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wisdomlectureandmotivation
@wisdomlectureandmotivation 2 жыл бұрын
Mirit sewu Tadla
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
ይገርመኛል. እነሱ ሊያጠፊን እየታገሉ እናተ ስላአንድነት ማልቀስ አይሰለቻችሁም ግን 😬😬😬😬😬 እስኪ ሌሎች ሙዚቀኘችን ተመልከቱ ስልህዝባቸው አገር ለመሆን ይታገላሉ እናተ እያለቀሳችሁ ህዝባችሁን አስፈጁ 😬😬😬😬😬😬 አሁን አሁን ማመን ጀምሪለሁ አህያ የሚሉን ወደው አይደለም ሰው እንደት ልብ አይገዛም እኛ ሀገር ስላልን ሀገር አትቀጥልም
@manayeadela3162
@manayeadela3162 2 жыл бұрын
ታድላ ጀግና ምርጥ:: Melkam ena biritu sew nesh. Edimie ena tena abizito yisitish Ehitie
@tube4753
@tube4753 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤💋💋💋💋 ደሜ
@fasikawasefazewudie4384
@fasikawasefazewudie4384 26 күн бұрын
Respect from isreal
@workiemama2960
@workiemama2960 3 жыл бұрын
አንድቀንማ ደብረታቦር ኮንሠርት እናዘጋጃለን እደምትመጭልንም ተሥፋ አለን አፄ ፋሲለደስ ከተወለዱበት ደብረታቦር ከተማ ትልቅ ኮንሠርት እንጠብቃለን እናታችን እንወድሻለን
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 жыл бұрын
እኔንም መጨመር አለበት
@BezawitTakele-b3f
@BezawitTakele-b3f Ай бұрын
Yekonder mekta betam new emwedsh
@tadekimalbichaesunsitigere4197
@tadekimalbichaesunsitigere4197 2 жыл бұрын
የኔ ድምፀ ምርዋ
@totalfertig6194
@totalfertig6194 2 жыл бұрын
Love gondere 💘
@dinalamnie
@dinalamnie 3 жыл бұрын
Yefano shignt lay yakerebshiwn video post adrgiew
@getahunasfaw2509
@getahunasfaw2509 2 жыл бұрын
ውቧ ታድላ ፈንቴ ❤❤✊✊
@gashungusu1323
@gashungusu1323 3 жыл бұрын
ሁሌ ቆንጆ ና ተወዳጇ 👍❤❤🙏🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Жыл бұрын
ድምፃ መረዋ የአማራ ኩራት ነሽ❤❤❤
@yusufumaru8036
@yusufumaru8036 11 ай бұрын
What a song, love it to the bottom of my soul
@mitiketube5729
@mitiketube5729 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
@ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 3 жыл бұрын
አሏህወደቀናውምንገድይምራንእኔንምእናንተንም
@najateebrahem5979
@najateebrahem5979 3 жыл бұрын
ዋው 💚💛❤️👍👍👍
@TheBabyget
@TheBabyget 3 жыл бұрын
Gonder💖💕 eski miste ke gonder felgulegni
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 жыл бұрын
ና ከእኔ ጋ እንጋባ😂😂😂
@TheBabyget
@TheBabyget 2 жыл бұрын
@@ህሌናዳኛቸዉ የት ልምጣ ?
@meseretdires1143
@meseretdires1143 2 жыл бұрын
Swedsh tadla❤️
@tenawabebe9080
@tenawabebe9080 2 жыл бұрын
Tadla, I love you so much, Stamri, the creator who gave you everything.
@kidanegetachew248
@kidanegetachew248 2 жыл бұрын
the best of best nuriln
@iuiu3565
@iuiu3565 3 жыл бұрын
የኔማር
@getachewworede1511
@getachewworede1511 2 жыл бұрын
ስለ ታጋይ አስቻለው ደሴ ፈጥኖ ደራሹ ይመቸናል፡፡
@sgdyfdftrhfs8638
@sgdyfdftrhfs8638 Жыл бұрын
የኔቆንጄ
@MesseleMitike
@MesseleMitike Ай бұрын
ሀገሬ ኩራቴ❤❤❤❤❤
@totalfertig6194
@totalfertig6194 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌹💐
@meketekifle8907
@meketekifle8907 2 жыл бұрын
Gonderegna gojamegna atbelu Amharagna Blu yemn mekefafel new
@adenethiolove4001
@adenethiolove4001 3 жыл бұрын
ስዉድሽ
@rikizarfa4997
@rikizarfa4997 4 сағат бұрын
✍️🏻✍️🏻אחד השירים אם משמעות🎞🎸🎙🎛 הדבר היסטוריה שנאת חינם במקרא, תֵּבַת נֹחַ⁠ היא תיבת עץ 🌴💮ענקית, שבנה נח במצוות אלוהים, ובה מילט את עצמו ומשפחתו וזוגות מכל מיני בעלי החיים, מאבדון במבול שהציף את היסטוריה העולם 🌎מעשי מרד מרדף רע ✍️🏻ארבעה גורמים לבחירת עיר בזמן אמת היסטוריה ההיסטוריה של העיר ירושלים מקיפה כשבעת אלפי שנות התיישבות ירושלים נחשבת כאחת הערים העתיקות בעולם נאמנה ✍️🏻⭐️🌠🌟💜🩵💟💗💓💞💕💜💙💙🩶💥💯👏👏👏💝🩷⭐️🤍🩶💙🩵💯
@ቅንዝንዟነኝነበልባል
@ቅንዝንዟነኝነበልባል 2 жыл бұрын
በስልክ ልስማው ና ልሙት ድምፅሽን አዴለም ዛትሽን 💌💌💌💌💌ስልክሽ እማገኘብሽን
@meseretmeseret1555
@meseretmeseret1555 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@abazashgetachaw7677
@abazashgetachaw7677 2 жыл бұрын
Amenn.tnurln
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,6 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
ውስጥን የሚነሽጥ ቀረርቶ / Esey እሰይ
8:49
yene-alem-tadla-fente-የኔ አለም-ታድላ-ፈንቴ (1991)-album
6:15
tadla fente / ታድላ ፈንቴ
Рет қаралды 156 М.
Gondar
5:23
Tadela Fente - Topic
Рет қаралды 432 М.
አንላቀቅም  አዲስ ለየት ያለ የገጠር ድራማ(Anlakekim) New Dirama 2024
30:30
ታድላ-ፈንቴ-ተው-ድማም-tadla-fente-tew-dmam ቆየት ያለ ተወዳጅ ሙዚቃ
5:29
ታድላ-ፈንቴ-ማርየ- 1991 album
6:17
tadla fente / ታድላ ፈንቴ
Рет қаралды 46 М.